ቅድሚያ ለተውሒድ የምንልበት ዋናው ምክንያት የተፈጠርንበት ዋናው አላማ ስለሆን ነው
💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። "أهل السُّنة يتركون أقوال الناس لأجل السنة، وأهل البدع يتركون السُّنة لأجل أقوال الناس" አህለሱናዎች የመልእክተኛውን ሱና በማስቀደም የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ። የቢድአ ባለቤቶች ግን ለሰዎች ንግግር ብለው ሱናንይተዋሉ الصواعق (4/1003) https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGN
إظهار المزيد667
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from ነሲሀ ለባለ ትዳሮች
Photo unavailable
#ሴትልጅ_ለወንድ_ልጅ_ምንማለትእንደሆነች_ለማወቅ_ከፈለክ_ኸድጃ__ (ረደሏሁ ዐንሃ) ለረሱል (ሰለሏሁ.ዐለይሒ.ወሰለም) ምን ማለት
እንደነበረች እወቅ።
አደራ በሴት ልጂ እንዳትቀልድ አደራ እንዳትበድላት!!❗️
https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
2310
إظهار الكل...
فخلف من بعدهم إبحور.m4a2.44 MB
3310
ይህ መቸም ከመወደድ የተነሳ ነቅል ማነው ያረገው ታውጁ እእእ👌🔨
3800
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ሰዎችን ከመጥፎ ከልክላቹህ፣
እራሳቹህ ያንኑ ስራ የምትፈፅሙ አሏህን ፍሩ!
🏝 t.me/abdu_rheman_aman
«يؤتى_بالرجل_يوم_القيامة_فيلقى_في_النار_فتندلق_أقتاب_بطنه_فيدور.m4a1.04 MB
3900
Repost from ነሲሀ ለባለ ትዳሮች
ሚስት ለባሏ በዱንያ ውሥጥ…እንደጀነት ሴቶች መሆን አለባት!። የጀነት ሴቶች ለባሎቻቸው የሚጠቀሙትን ቃላትን መጠቀም አለባት።
{ واللــہ ما أرى فـﮯ الجنة شيء أحسن منك }
{ ወሏሂ በጌታዬ ይሁንብኝ በጀነት ውሥጥ ካንተ የተሻለ ነገር አይታየኝም። }
ልክ እንደዚሁ የዱንያዋ ሚስትም ለባሏ ‹ወላሂ በጌታዬ ይሁንብኝ በዱንያ ውሥጥ ካንተ የተሻለ ር አይታየኝም!።› ልትለው ይገባል። እንዲህ አይነትን ውብ ቃላቶችን ለባሏ እየተጠቀመች ለሷ ያለው ፍላጉት እንዲጨምር ማድረግ አለባት!።
[ሸይኽ ሙሐመድ ባዝሙል]
https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
ትዳር በእስልምና እይታhttps://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
3800
ማን እንደሚወደው ይበልጥ ይታወቃል ሽኩረን ለጋበዛችሁን
4000
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.