cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hizbawi Serawit ሕዝባዊ ሠራዊት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ ት/ቤት (ራስ ስዩም)🧑‍🎓

ይህ ቻናል የሕዝባዊ ሠራዊ ቅድመ አንደኛ፣ እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዕለቱን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎች ትምህርታዊ መልእክቶች፣ የመማሪያ መጻሕፍት፣ ልዩ ልዩ የማትጊያ ጥያቄዎች፣ የከተማና አገር አቀፍ እንዲሁም ለየ ክፍል ደረጃው የሚያገለግሉ ፈተናዎች እንድሁም አስተማሪ መልዕክቶች የሚለቀቁበት ሕጋዊ ቻናል ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 043
المشتركون
-124 ساعات
+87 أيام
+1930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መደበኛ የትምህርት በሬዲዮ መርሀ ግብር የፊታችን ሰኞ መስከረም 13 ዓ.ም ይጀምራል ።
إظهار الكل...
👏 3
Zege🐰, [9/18/2024 5:32 AM] በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡ የ2016ዓ.ም የከተማ አቀፍ ፈተና የተፈተናችሁ ተማሪዎች የውጤት ካርዳችሁ ስለመጣ ትምህርት ቤት በመምጣ እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ ከቻላችሁ አድሚስን ካርድ ይዛችሁ ኑ፡፡ Zerihun, [9/18/2024 5:37 AM] barattoota bara barnoota 2016 qormaata biyyoolessaa fudhattan kaardii keessan dhufeera waan ta'eef barattootni kutaa 8ffaa koottaa fudhadha.
إظهار الكل...
👍 3
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያብቀን ትምህርት የፈረቃ ሁለት ከ5 - 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው በትምህርት ቤቱ እየወጡ ይገኛሉ!! ዛሬ አንዳንድ ክፍሎች ውስጥ መምህራን ያልገቡ ሲሆን ከነገ ጀምሮ የተጠናከረ መደበኛ ትምህርት ይቀጥላል። ከ1-4 ኛ ክፍል የጥዋት ፈረቃ ከ1 -6:45 ከ5-8ኛ ክፍል የከሰዓት ፈረቃ ከ6 - 11:45 ድረስ መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች ሁሉም ተማሪዎች ትምህርት ቤት እንዲመጡ እንድትከታተሉ ይሁን!
إظهار الكل...
👍 10
የፈተና ቀን
إظهار الكل...
👍 4 3
ከላይ ከቅድመ አንደኛ (kG) ጀምሮ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ በሁለቱም ሥርዓተ ትምህርት ላይ ስማቸው የተዘረዘሩ ተማሪዎች ምዝገባው ያለተረጋገጠላቸው  (አፕሩቭ) ያልተደረገላቸው ናቸው 👉ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች ወደ ትምህርት ቤት የግድ በጣም ከዘገያችሁ እስከ ማክሠኞ መምጣት እና ምዝገባ ውን ማረጋገጥ አለባችሁ! 👉ወደተቋም ስትመጡ ከክፍል ወደ ክፍል የተዘዋወሩበትን ሠርተፍኬት (ካርድ) 👉የጀማሪ ኬጂ ተመዝጋቢዎች ደግሞ ከትምህርት ቤት የተሠጣችሁን ቲተር ያለበትን ትንሽዬ ካርድ ይዛችሁ መምጣት እንዳይረሳ! መረጃው ላልደረሳቸው እንዲደርስ አድርጉልን❗️
إظهار الكل...
KG_1_ክፍል_በኦን_ላይን_ምዝገባ_የተሟላ_መረጃ_ያላስገቡና_አፕሩቭ_ያልተደረገላቸው_በአማርኛኛ_ሥርዓተ.xlsx0.11 KB
KG_2_ክፍል_በኦን_ላይን_ምዝገባ_የተሟላ_መረጃ_ያላስገቡና_አፕሩቭ_ያልተደረገላቸው_በአማርኛኛ_ሥርዓተ.xlsx0.13 KB
KG_3_ክፍል_በኦን_ላይን_ምዝገባ_የተሟላ_መረጃ_ያላስገቡና_አፕሩቭ_ያልተደረገላቸው_በአማርኛኛ_ሥርዓተ.xlsx0.15 KB
ከኬጂ_1_3ክፍል_በኦን_ላይን_ምዝገባ_የተሟላ_መረጃ_ያላስገቡና_አፕሩቭ_ያልተደረገላቸው_የቅድመ_አንደኛ.xlsx0.11 KB
ቀን 04/12/2016 ዓ.ም በጣም አስቸኳ መለእክት ለተማሪ ወላጆች በሙሉ በኦን ላይን ምዝገባ የተሟላ መረጃ ያላስገቡ እና ያልተመዘገቡ የKg 3 ክፍል ተማሪዎች ዝርዝር ይህ በሕዝባዊ ሠራዊት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምርት ዘመን በኦን ላይን ምዝገባ የተመዘገቡ Kg 3 ክፍል ተማሪዎች ሲሆኑ ነገር ግን ኦን ላይን ሲያስመዘግቡ ያልተሟላ መረጃ ወይም የተሳሳተ መረጃ ስለገባ በራሳችሁ ወይም ኢንተርኔት ቤት ያስመዘገባችሁ እዛው አስመዘገባችሁበት ቦታ የጎደለውን እድታስተካክሉ ወይም ትምህርት ቤት በመምጣት Resubmit የተባለበትን ችግር በመረዳት እደገና በአስቸኳይ እድታስተካክሉ እስከ ነሀሴ 7/2016 ዓ.ም እናሳስባለን፡፡ መረጃውን ለሁሉም ለትምህርት ቤታችን ወላጆች በተለይም ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ለምታውቋቸው አጋሩ ልጆቻቸው አለመመዝገባቸውን አውቀው የጎደለውን እንድያሟሉ አሳውቋቸው ሸር በማድረግ ምንለቃቸውን ልዩ ልዩ መረጃዎችና ትምህርት አዘል ጽሑፎች ለሌሎች ተደራሽ ለማድረግ የትምህርት ቤታችንን የቴሌግራም ችናልና ግሩፕ ሸር በማድረግ እንዲቀላቀሉ ማድረግን አይዘንጉ 👇Join and share ይቀላቀሉ እና ያካፍሉ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ 👇 ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ 🍁 Join ቻናላችንን በዚህ ይቀላቀሉ : https://t.me/hizbawiserawitras ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ @hizbawiserawitras 👆👆👆Join and share👆👆👆👆
إظهار الكل...
KG_3_ክፍል_በኦን_ላይን_ምዝገባ_የተሟላ_መረጃ_ያላስገቡና_አፕሩቭ_ያልተደረገላቸው_በአማርኛኛ_ሥርዓተ.xlsx0.15 KB
👍 1
ቀን 04/12/2016 ዓ.ም በጣም አስቸኳ መለእክት ለተማሪ ወላጆች በሙሉ በኦን ላይን ምዝገባ የተሟላ መረጃ ያላስገቡ እና ያልተመዘገቡ የKg 2 ክፍል ተማሪዎች ዝርዝር ይህ በሕዝባዊ ሠራዊት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምርት ዘመን በኦን ላይን ምዝገባ የተመዘገቡ Kg 2 ክፍል ተማሪዎች ሲሆኑ ነገር ግን ኦን ላይን ሲያስመዘግቡ ያልተሟላ መረጃ ወይም የተሳሳተ መረጃ ስለገባ በራሳችሁ ወይም ኢንተርኔት ቤት ያስመዘገባችሁ እዛው አስመዘገባችሁበት ቦታ የጎደለውን እድታስተካክሉ ወይም ትምህርት ቤት በመምጣት Resubmit የተባለበትን ችግር በመረዳት እደገና በአስቸኳይ እድታስተካክሉ እስከ ነሀሴ 7/2016 ዓ.ም እናሳስባለን፡፡ መረጃውን ለሁሉም ለትምህርት ቤታችን ወላጆች በተለይም ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ለምታውቋቸው አጋሩ ልጆቻቸው አለመመዝገባቸውን አውቀው የጎደለውን እንድያሟሉ አሳውቋቸው ሸር በማድረግ ምንለቃቸውን ልዩ ልዩ መረጃዎችና ትምህርት አዘል ጽሑፎች ለሌሎች ተደራሽ ለማድረግ የትምህርት ቤታችንን የቴሌግራም ችናልና ግሩፕ ሸር በማድረግ እንዲቀላቀሉ ማድረግን አይዘንጉ 👇Join and share ይቀላቀሉ እና ያካፍሉ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ 👇 ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ 🍁 Join ቻናላችንን በዚህ ይቀላቀሉ : https://t.me/hizbawiserawitras ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ @hizbawiserawitras 👆👆👆Join and share👆👆👆👆
إظهار الكل...
KG_2_ክፍል_በኦን_ላይን_ምዝገባ_የተሟላ_መረጃ_ያላስገቡና_አፕሩቭ_ያልተደረገላቸው_በአማርኛኛ_ሥርዓተ.xlsx0.13 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.