cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethiopian News Agency

Ethiopian News Agency official telegram channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
19 321
المشتركون
+324 ساعات
+1187 أيام
+50730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ኢጋድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን የቱሪዝም ሻምፒዮን አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 9/2017(ኢዜአ)፦ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ለሚቀጥሉት...

👍 7 2🤝 2
إظهار الكل...
የኢጋድ አባል አገራት ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ የቀጣናውን ሃብት በጋራ አልምቶ ለመጠቀም ጥሩ መሰረት የሚያኖር ነው- የኢጋድ ዋና ፀሐፊ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 9/2017(ኢዜአ):- የኢጋድ አባል አገራት ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ የቀጣናውን ሃብት በጋራ አልምቶ ለመጠቀም ጥሩ መሰረት የሚያኖር ...

👍 3🤩 1
إظهار الكل...
ኢትዮጵያ በመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ከራሷም ባለፈ የአፍሪካን ጥቅሞች የሚያስከብር ተሳትፎ ለማድረግ ተዘጋጅታለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፤ መስከረም 9/2017(ኢዜአ):- ኢትዮጵያ በ79ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ከራሷ ባለፈ የአፍሪካን ጥቅሞች የሚያስከብር ተሳትፎ ለማድረግ...

🤝 6
إظهار الكل...
የምክክር ሂደቱን በአካታችነት እና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሀላፊነት ነው - ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 9/2017(ኢዜአ):- የምክክር ሂደቱን በአካታችነት እና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሀላፊነት ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮ...

🤝 4
إظهار الكل...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስክሬን ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፤ መስከረም 9/2017 (ኢዜአ)፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስክሬን ሽኝት በአዲስ አበባ ሚሊኔ...

👏 2👍 1 1
إظهار الكل...
አፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴ ሊቆም ይገባል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፤ መስከረም 9/2017(ኢዜአ)፦ አፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴ ሊቆም እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ...

👏 2👍 1🤝 1
01:32
Video unavailableShow in Telegram
የዘንድሮ ሩዝ ምርት ከአምናው በጅጉ የሰፋ ነው
إظهار الكل...
Video 1077776797109671.mp48.82 MB
👍 3🤝 3
إظهار الكل...
የኢጋድ አባል አገራት በቱሪዝም ልማት ጠንካራ ትስስር በመፍጠርና ሰላማቸውን በመጠበቅ የጋራ ተጠቃሚነታቸውን ሊያረጋግጡ ይገባል

አዲስ አበባ፤መስከረም 8/2017(ኢዜአ)፦የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አባል አገራት በቱሪዝም ልማት ጠንካራ ትስስር በመፍጠርና...

👍 7🤩 1
إظهار الكل...
በአዲስ አበባ የተገነቡ የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎች ለቀጣናው ሀገራት በጥሩ ማሳያነት የሚጠቀሱ ናቸው- የኢጋድ አባል አገራት የቱሪዝም ኃላፊዎች

አዲስ አበባ፤መስከረም 8/2017(ኢዜአ)፦በአዲስ አበባ የተገነቡ የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎች ለቀጣናው ሀገራት በጥሩ ማሳያነት የሚጠቀሱ መሆናቸውን የምስራቅ አፍሪ...

👍 5👏 2
إظهار الكل...
ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የትብብር አድማሳቸውን በማስፋት የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 8/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። የሕዝብ ተወካ...

👍 7🤝 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.