cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሰሃቦች በቆሙበት እንቁም እነሱን የበቃቸው እኛንም ይብቃን

ሰሃቦች በቆሙበት እንቁመ እነሱን የበቃቸው እኛንም ይብቃን t.me/Marifa_bint_zula

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
624
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
+1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የያሲን ኑሩ ምስክርነት! ከላይ እንደምትመለከቱት ያሲን ኑሩ እንዲህ ይላል ፦ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! የታላቁ አሊም የአብሬት ሸይኽ ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚስባቅ ወደ አኼራ መሄዳቸው ተሰምቶዋል ሸይኽ ሰይድ ሚስባቅ የአባታቸውን የአብሬት ሸይኽን አሻራ በማስቀጠል ከፍተኛ ስራ ሰርተዋል አላህ ይዘንላቸው ጀነትም ይወፍቃቸው ። ኢኽዋን ስትሆን ይህ ነው! ልብ በሉ የአሏህ ባሪያዎች የአባታቸውን አሻራ በማስቀጠል ከፍተኛ ስራ የሰሩት ተብሉ የሚጋነነው ምን ይሁን ምን ሊሆንስ ይችላል? ~ 1ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ ለቀብር ሱጁድ የሚደረገው? 2 ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ በቀብር ጧዋፍ የሚደረገው 3 ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ ከአሏህ ውጭ ያለን የሞተ አካል የሚለመነው? 4ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ በቀብር ላይ ሊገነባ የተከለከለው ግንባታ በሚገርም ሁኔታ እየተገነባ ያለው ? 5ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ የተከለከለው የግበዐት የስለት አይነት ያለው? 6ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለም የሀራም እና የሽርክ መናሀሪያ የሆነው መውሊድ የሚሰራው? 7ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ እንዴ የቢድዓ አይነት የሚፈበረከው? 8ኛ  አብሬት ውስጥ አይደለ እንዴ አህባሽ እየተመሸገ ያለው? 9ኛ አላህ ተክዶ ታምፆ የቀብር አምላኪነት እየተከሄደባቸው ካሉ ቦታዎች አንድ አብሬት አይደለ ። 10,ኛ ተውሒድ እና የተውሒድ ሰዎች ጠላት የተደረጉበት እና ይህ ጥላቻ በግልፅ የሚሰበክበት ቦታ አይደለ? ታዲያ እናንተ የአሏህ ወዳጆች እንናተ የዲን  ተቆርቋሪዎች እናንተ የነቢ ﷺ ወዳጆች ለሱናቸው አፍቃሪዎች ይህ ምን የሚባል ምስክርነት ነው ? ከፍተኛ አሻራ የሚባለው ሽርክን ማስቀጠል ቢድዓን ማስፋፋት ነው? አሏህ ከናንተ ሸር እና ተንኮል እኛንም የሙስሊሙን ወጣት እና መህበረሰቡን ይጠብቅ ። https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
🌸🌸(ሱረቱል ካህፍ)  🌸🌸 (ሙሉ ሱራ ) የቻለ ይቅራ 📖 ያልቻለ ያዳምጥ 🌸🎧 የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል የጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
إظهار الكل...
4_5776418747522748680.mp37.57 MB
03:13
Video unavailableShow in Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ በኣለም ዳርቻ የምትገኙ ሰለፊዮች አላህ ሰላማችሁ ያብዛልን በመቀጠል ከላይ በቪድዮ የምትመለከቱት የቡታጅራ ሰለፊዮች አል በያን መስጅድ እና መድረሳ ነዉ መድረሳዉ እንደምትመለከቱ እጅግ ኣሳሳቢ በሆነ ሁኔታ ነዉ ያለዉ ያዉም የኪራይ ቤት ቡዙ ጊዜ ሸራ ቢወጠርም በማንቁርም ተሰርቶ የዝናቡና የፀሃይ ብርታት ሊቋቋሙ አልቻሉም ስለዚህ የበኩላችን ሃላፍትና ወስደን ንያችን ገቢ በማድረግ በማስነየት እንፋጠን ቪዲዮዉን ሼር በማድረግ የሚዲያ ባለቤቶች ተባበሩን https://t.me/albeyanbutajiragroup https://chat.whatsapp.com/CVQaYUFXNq62rkb7NaIJ5n 1000571575063 👆👆👆👆👆የኢትዮ ንግድ ባንክ
إظهار الكل...
41.05 MB
ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 እያንዳንዱ ሰው ስላለበት አማና ✅ አደራን የመወጣት አስፈላጊነት ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ኡስታዝ ያለበት አደራ    ➧ ሚስት ያለባት አማና    ➧ ዶክተር ስላለበት አማና    ➧ ተማሪ ስላለበት አደራ    ➧ ሰራተኞች ስላለባቸው አማና    ➧ የሀገር አስተዳዳሪ ስላለበት አማና    ➧ በየትኛውም ሙያ፤ እድሜ ሁኔታ ወዘተ ያለ ማንኛውም ሰው ስላለበት ሀላፊነት በዝርዝር ተዳሷል።    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
የዲን አማናዎችን መጠበቅ.mp327.58 MB
🟢የሚመቻችሁ ገብታችሁ ተከታተሉ أمراض القلوب وشفاؤها የልብ በሽታዎች እና ፈዉሶቻቸዉ https://t.me/Mustefatemam?livestream=c6daa739023c66b6f4
إظهار الكل...
👍 1
የሪሳለቱል ሊጣሊበትል ዒልም የምትለዋ ክታብ በዚህ ተጠናቀቀች። 🎤በኡስታዝ አብራር አቡ ዑበይዳ ፒዲ ኤፍ ለመግኘት 👇👇👇 https://t.me/umusaymen/11249
إظهار الكل...
01 رسالة لطالبة العلم.mp31.88 MB
02 رسالة لطالبة العلم.mp34.01 MB
03 رسالة لطالبة العلم.mp34.06 MB
04 رسالة لطالبة العلم.mp33.89 MB
05 رسالة لطالبة العلم.mp34.04 MB
06 رسالة لطالبة العلم.mp33.99 MB
🟢ለትዳር ህይወት ምክር 26:28 ደቂቃ 👉የትዳር መፍረስ (ጠላቅ) ለምን በዛ❓❗️ 👉የትዳርን አላማ ጠንቅቆ ማወቅ يَقُولُ تَعَالَى: (وَمِنْ ءَايَٰتِهِۦٓ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَٰجًا لِّتَسْكُنُوٓاْ إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِى ذَٰلِكَ لَءَايَٰتٍۢ لِّقَوْمٍۢ يَتَفَكَّرُونَ) [الروم ٢٠-٢١] 🔊ከአሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲይ       አልዋዲዒይ ጠቃሚ ምክር። 👌ሁሉንም በልኩና በጥበብ https://t.me/FATTAWAS
إظهار الكل...
3 ምክር ለባለ ትዳሮች.mp318.27 MB
🌿አዲስ ተከታታይ የተጅዊድ ኪታብ         ❀───📖📖📖───❀ 📖 اسم الكتاب:- ↩️ «تَيْسِيرُ أَحْكَامِ الْتَّجْوِيدِ» 📖 የኪታቡ ስም፦ ↪️ «ተይሲሩ አህካሚ ተጅዊድ» 🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣  📢[ክፍል አንድ]    ➶➹➶➹➶➹ 📄ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት ➘➷➴➘➷ https://t.me/AbuYehyaAselefy/11811 🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🏠ቦታ፦ 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] የተሰጠ ወሳኝ የተጅዊድ ትምህርት         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
إظهار الكل...
01_تَيْسِيرُ_أَحْكَامِ_الْتَّجْوِيدِ.mp311.05 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.