cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#ኡስሜ TECH DISH ድሬ📡DIRE dawa

ማንኛውም satelite dish ችግሮችን # UUSMEDish & USMEDish በኛ ይጣሉት በአስተማማኝ ሁኔታ እንቀርፈለን። →0940377268 →0915403804 👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና 👉👉ኢትዮ ሳት 🇪🇹 👉👉DSTV 👉👉CANAL + 👉👉Nile sat 👉👉የሪሲቨር ሶፍትዌሮች 👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል 👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት አንድ ላይ ማሰራት ይደ

إظهار المزيد
Ethiopia40 771Amharic26 968الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማንኛውም አይነት 📡የዲሽ ስራ ሲኖሮት ይደውሉ። CANAL+ DSTV ETHIOSAT NILESAT ለእቤቶዎ ለካፌና ሬስቶራንት ማስገጠም ከፈለጉ የሚያስፈልገውን እቃ ይዘን  መጥተን  እገጥሞለታለን   ጥራት መለያችን ነው         USME DISH      📞 0940377268          
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🏆የ2023ቱ የቻን አፍሪካ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይሄን ይመስላል። ⏰ዛሬ ቀን 10:00 ላይ ⚽️ሀገራችን 🇪🇹Ethiopia 🆚 🇲🇿Mozambique በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል። 💥ጨዋታውን በቀጥታ በ 📺Program National 🇩🇿 📺Etv መከታተል ይቻላል። 👌😀😋😇🤓🫡🫡🫡 DISH DIRE DAWA
إظهار الكل...
ማክሰኞ ማታ 05:00 ሰዓት ላይ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ቦርንዘማውዝ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ በ ETV መዝናኛ የቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል 🏟Man United 🆚 Bournemouth                       ⏰ 05:00 ማታ 🖥 ETV ENT HD 🛰 NSS 12 57°E | 11105H45000 በተጨማሪም ለ Yahsat ተጠቃሚዎች ይሔ ጨዋታ በ TV VARZISH ይተላለፋል 🖥 TV VARZISH HD 🛰 Yahsat 52.5°E | 11785H27500 USME TECH 0940377268
إظهار الكل...
UHD 📡 ዲሽ ፪

💐እንኳን ወደ UHD 📡 ዲሽ ቻነል በደህና መጡ💝 ☞1 • በአሁን ሰአት ያሉትን ነፃ የኳስ ቻነሎች እነማን ናቸው? ☞2 • በስንት CM ዲሽ ይሰራሉ? ☞3 • በምን ሳተላይት ይገኛሉ? ☞4 • በምን ረሲቨሮች ይሰራሉ? ❄እነኚን ጥያቄዎች ሙሉ መረጃ ከቴሌግራም ቻነላችን ያገኛሉ። 👤ቻነላችን👉 @UHDDISH 👥በተጨማሪ ግሩፓችን👉 @uhddishgroup 🗣ለCross>> @Sam_adminnn

🎁 DS_tv ( ዲኤስ ቲቪ )  ለቴሌግራም ቤተሰቦቹ የገና ሰርፕራይዝ ይዞ መጥቷል አሁኑኑ ቻሌንጁን በመቀላቀል ከ 30,000 ብር ጀምሮ እስከ Iphone 14 pro max ይሸለሙ 🎉 🎉 እነሆ የገና በዓል ደረሰ ዲኤስ ቲቪ'ም በዓሉን በተለያዩ ሽልማቶች ሊያደምቅልዎ መጥቷል እንኳን አደረሳቹ ‼️ 👉#ዲኤስቲቪ ቻሌንጅን ይቀላቀሉ የተለያዩ ሽልማትዎችን ያሸንፉ !! 👋 ቻሌንጁን ለመቀላቀል ይህን ያድርጉ ልብ ብለው ያንብቡ👇👇 1/ በመጀመርያ ከስር ባለው ሊንክ የ ዲኤስ ቲቪን የቴሌግራም ቦት ያስጀምሩ👇👇 https://t.me/Ds_tv_Gift_Bot?start=r01095244474 https://t.me/Ds_tv_Gift_Bot?start=r01095244474 2/ በመቀጠል  የእኔ ልዩ መጋበዣ መልዕክት የሚለውን ምርጫ በመጫን የሚመጣልዎን ለእርሶ ብቻ የተዘጋጀችውን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 3/ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት 1 ሰው በእርስዎ ምክንያት ወደ ዲኤስ ቲቪ ቴሌግራም ቦት ሲቀላቀል 500 ብር ይከፈልዎታል በቀን እስከ 30 ሰዎችን በመጋበዝ ሽልማትዎን ወደ 15,000ብር በቀን ማሳደግ ይችላሉ:: 👀 የሽልማት ህጎች እና የ እጣ ዝርዝር👇 🥉Bronze Level : ይህ ትንሹ የተሸላሚዎች ደረጃ ነው :: ከ [ 1 እስከ 30 ]ሰዎችን ሲጋብዙ በዚህ ደረጃ ውስጥ ይገባሉ :: 👉 በዚህ ደረጃ ቦቱ 1 ሰው በጋበዙ ቁጥር 500 ብር ያስብልዎታል በቀን 30 ሰው ደረስ በማስገባት እስከ 15,000 ብር ድረስ መስራት ይችላሉ 🥈🎖Silver Level : በዚህ ደረጃ ከ 30 ሰዎች እስከ 60 ሰዎች የጋበዙ ይገኙበታል :: 👉እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ቦቱ በ 1 ሰው 1,000 ብር ይከፍልዎታል:: እንዲሁም በቋሚነት በየቀኑ የ 1,000 ብር ደመወዝ ይከፍልዎታል በቀን 30 ሰዎች ድረስ በመጋበዝ አስከ 30,000 ብር ድረስ ያሸንፋሉ 👉እንዲሁም በተጨማሪ በ ቀን 1,000 ብር በወር እስከ 30,000 ብር ደመወዝተኛ ይሆናሉ 🥇🎖🏆Golden Level : ( ከ 60 በላይ ሰዎች የጋበዙ ይገኙበታል:: 👉እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ምንም ተጨማሪ ሰዎችን መጋበዝ ሳይጠበቅብዎ ቦቱ በቀን 3,000 ብር በወር እስከ 90,000 ብር ይከፍልዎታል መልካም ዕድል ቻናላችንን መቀላቀል አይርሱ 👇👇 https://t.me/+HhK01_HdmW0wMGM0 https://t.me/+HhK01_HdmW0wMGM0
إظهار الكل...
DSTV CHANNEL LIST👆👆👆
إظهار الكل...
Channel list new 1 (1).pdf9.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የፔሌ ህልፈተ ህይወት ይፋ ተደረገ! ብራዚላዊው ታሪካዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ፔሌ ባጋጠመው ህመም በሆስፒታል ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በሰማንያ ሁለት ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ይፋ ሆኗል። ፔሌ ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር ሶሰት የዓለም ዋንጫዎችን ማሸነፉ የሚዘነጋ አይደለም።
إظهار الكل...
Repost from Umer Electronics
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መቼ ይጀምራሉ ? የኳታሩ የዓለም ዋንጫ መጠናቀቅን ተከትሎ የአውሮፓ ታላላቅ አምስት ሊጎች ከቀጣይ ሳምንት #ሰኞ ጀምሮ በአጓጊ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ይቀጥላሉ። በዚህም መሰረት :- የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ :- ታህሳስ 17 የፈረንሳይ ሊግ :- ታህሳስ 19 ላሊጋ :- ታህሳስ 20 የጣልያን ሴርያ :- ታህሳስ 26 ጀርመን ቡንደስሊጋ :- ጥር 12 @Umerdish
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.