cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ahati foods and catering

You order we serve

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 360
المشتركون
-124 ساعات
-107 أيام
-3330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በዚህ ቴሌግራም በሰፊው ያገኙናል https://t.me/ahatifoods943024546
إظهار الكل...
👍 1
አንድ ሙሉ የዶሮ #አገልግል ወይም ወጥ እና እንጀራ ለየብቻ 👉አንድ ሙሉ የዶሮ ወጥ 👉12 እንቁላል 👉10 እንጀራ 4000ብር ነፃ ማድረሻ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
#አሀቲ_አገልግል በደንበኞች ትእዛዝ መሠረት የተሰራ #የፆም አገልግል ለማዘዝ 0943024546/0975897575 #everyone
إظهار الكل...
#አሀቲ_አገልግል በደንበኞች ትእዛዝ መሠረት የተሰራ #የፆም አገልግል ለማዘዝ 0943024546/0975897575 #everyone
إظهار الكل...
#አሀቲ_አገልግል ⛪እንኳን ለሰሞነ ሕማማት አደረሳችሁ ለመጪው የትንሳኤ በዓል 🕖ጊዜ ቢያጥሮት 🧑🏼‍🍳 አጋዥ ባይኖሮት 🌍 🗽 ከየትኛውም ክፍለ ሐገር ወይም ውጭ ሐገር ሆነው ለቤተሰቦችዎ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ እንደ ፍላጎትዎ እና እንደ ምርጫዎ ለ አውድ አመቱ ብለን ካዘጋጀናቸው 🥘የቁሌት 🐓የዶሮ 🐂 የክትፎ ጥቅሎች ውስጥ እዘዙን በጥራት በንፅህና በታማኝነት ያሉበት ድረስ እናመጣለን ። ☎️0943024546 ☎️0975897575 ላይ ይደውሉልን
إظهار الكل...
👍 3
#አሀቲ_አገልግል ⛪እንኳን ለሰሞነ ሕማማት አደረሳችሁ ለመጪው የትንሳኤ በዓል 🕖ጊዜ ቢያጥሮት 🧑🏼‍🍳 አጋዥ ባይኖሮት 🌍 🗽 ከየትኛውም ክፍለ ሐገር ወይም ውጭ ሐገር ሆነው ለቤተሰቦችዎ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ እንደ ፍላጎትዎ እና እንደ ምርጫዎ ለ አውድ አመቱ ብለን ካዘጋጀናቸው 🥘የቁሌት 🐓የዶሮ 🐂 የክትፎ ጥቅሎች ውስጥ እዘዙን በጥራት በንፅህና በታማኝነት ያሉበት ድረስ እናመጣለን ። ☎️0943024546 ☎️0975897575 ላይ ይደውሉልን
إظهار الكل...
👍 5
💯💯እኛን መምሰል እንጂ መሆን አይቻልም 💯💯 #አሀቲ_አገልግል ሰላም ውድ ቤተሰቦች ተመስገን ሳምንቱን እንዲህ በሥራ አሳልፈናል ደግማችሁ ደጋግማችሁ ለምታዙን እጅግ በጣም እናመሰግናለን💝💝 🎖️🏆🏅 ♦እንዲሁም በኮመንትም በሪአክሽንም የምታበረታቱኝ እንዲሁም recommend ለምታረጉኝ በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 📸📸 የምንለጥፈው ፎቶ የሰራናቸውን ብቻ ነው📸📸 ይሔ ደግሞ ምን ያህል ስራችንን ምን ያህል በሃላፊነት እንደምንሰራ ያሳያል 🚛🚛 ይዘዙን ያሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በተባልነው ሰአት እና ቦታ እንገኛለን 🚚🚚🚚 ምን አስፈለግዎ 🥬🥦የፆም አገልግል 🔥የፆም ለ25 ሰው የሚበቃ በ 7አይነት ወጥ 🔥የፆም ለ35 ሰው የሚበቃ በ 10አይነት ወጥ 🔥የፆም ለ60 ሰው የሚበቃ 12አይነት ወጥ 🍖 የፍስክ አገልግል 🍗የዶሮ አልግል 🍱ሙሉ የድግስ ስራዎች 🎂🍰የልደት ፓኬጅ ኮክቴል እና እስናኮች 🎂🍰 📍እንደ ምርጫዎ ከ20-60 ሰው የሚመግቡ አገልግሎች እንዲሁም ሙሉ የድግስ ስራዎችን እንሰራለን 🎯ለማዘዝም ሆነ መረጃ ለመጠየቅ በ 0943024546 /0975897575 ይደውሉል 📌 ቴሌግራም ቤተሰብ እንሁን https://t.me/ahatiiiii
إظهار الكل...

👍 1 1
👍 2
❤️ሰላም ቤተሰቦች ሁልግዜም ከጎኔ ስለሆናችሁ ስለምታበረታቱኝ ስለምትደግፉኝ እድሜ ይስጥልኝ አመሠግናለሁ 🤲🤲ስለጣእሙ እና ጥራቱ የቀመሣችሁት መስክሩ 💥ለመጪው የደብረዘይት በአል ከወዲሁ ትእዛዝ መቀበል ጀምረናል ለቤተዘመድ ጥየቃ ለሐይማኖታዊ ተጓዦች እንደ ምርጫችሁ እና ፍላጎታችሁ እስከ መጋቢት 28 2016 አ.ም ድረስ የሚቆዩ የተለያዩ ጥቅሎችን አዘጋዥተናል ቀድመው ይደውሉ ይዘዙ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 🔥የፆም ለ25 ሰው የሚበቃ በ 7አይነት ወጥ 🔥የፆም ለ35 ሰው የሚበቃ በ 10አይነት ወጥ 🔥የፆም ለ60 ሰው የሚበቃ 12አይነት ወጥ ለማዘዝ በ📲0943024546 📲0975897575 ይደውሉ በ ቴሌግራም ቤተሰብ እንሁን 🚛🚛ባሉን ሰአት እና ቦታ ፈጥነን እንገኛለን🚛🚛
إظهار الكل...
👍 1
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.