ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ ™
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለ ታላቁና ሃያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየደቂቃው በየሰዓቱ የሚወጡ ፈጣን መረጃዋችን ከኛዉ ዘንድ ያገኛሉ። ☞︎| የዝውውር ዜናዋች ☞︎| ስለ ክለባችን ትኩስ ትኩስ መረጃ ☞︎| ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ 📢 ለሀሳብና አስተያየት & ለማስታወቅያ ስራ ⤵️
إظهار المزيد180 678
المشتركون
-20624 ساعات
-8327 أيام
+5 35530 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
🎙️ | ኑሴይር ማዝራዊ ፡-
🗣"ከእኔ ብዙ ልትጠብቁ ትችላላችሁ ምክንያቱም ይህ ገና ጅምር ነው። በእውነቱ እንደማስበው ከሆነ ምቾት ሲሰማኝ እና 100 ፐርሰንት ዝግጁ ስሆን ያኔ የበለጠ አሪፍ ይሆናል።"
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
👍 24
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉 የ15,000 ብር ስልክ እንዲሁም ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ከ100 በላይ የውርርድ ጨዋታዎች ያሉት ሁሉፕለይ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ይዞላችሁ መጣ 🎉🎉
በቻሌንጁ ለመሳተፍ እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይከተሉ።
1️⃣ ወደ ደህረገጻችን በማምራት ይመዝገቡ www.huluplay.net
ወዲያውኑም የሁሉፕለይ የምዝገባ ጉርሻ 10 ብር ወደ አካውንቶ ገቢ ይደረጋል!
2️⃣ በመቀጠልም የመጀመሪያ ገቢ 50 ብር በማስገባት እና ለበርካታ ወዳጅ ጓደኞቾዎ የእርስዎን ሪፈራል ኮድ በማጋራት የቻሌንጁ ተሳታፊ ይሁኑ!
በእያንዳንዱ ሰውም የ10 ብር የሪፈራል ጉርሻ በየሳምንቱ በአካውንቶ ገቢ ይደረጋል!
3️⃣የሁሉ ፕለይ ቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናሎች መከተል ( https://t.me/hulugaming1 )
አሸናፊውን የምንለየው በእጣ ስለሆነ ሁላችሁም የማሸነፍ እድል አላችሁ! ሲመዘገቡ አንድ የእጣ እድል ይኖርዎታል 50 ብር ገቢ አድርገው ወዳጅዎን ሲያስገቡ ደግሞ ሌላ ሁለተኛ የእጣ እድል ይጨምራሉ ምን ይሄ ብቻ ሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችንን ፎሎው ሲያደርጉ ደግሞ 3ተኛ እድል ይጨምራሉ!
ምን ይጠብቃሉ፣ አሁኑኑ በመመዝገብ እና በማጋራት የሽልማቱ ተቋዳሽ ይሁኑ!
በሁሉፕለይ አሸንፈው ይጀምሩ።
ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!
ከ21 አመት በታች የተከለከለ!
👍 7❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
የክለባችን የክንፍ መስመር ተጫዋች የሆነው አማድ ዲያሎ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ፈጣን ከሚባሉ የክንፍ መስመሮች መካከል ዋነኛው ነው።
በ 90 ደቂቃ ውስጥ ፈጣን ከሚባሉት ተጫዋቾችም ስሙ በቀዳሚነት ሰፍሯል አማድ ዲያሎ ! 👏
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
👍 23❤ 3🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዩሮፓ ሊጉ የሚገጥማቸው ቡድኖች ይህንን ይመስላል።
ስንት ነጥብ የምንሰበስብ ይመስላችኋል ? 👇
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
❤ 3
#የተረጋገጠ
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አዲሱን ሶስተኛ ማልያውን በቅዳሜው የክሪስትያል ፓላስ ጨዋታ ላይ እንደሚጠቀመው ተረጋግጧል።
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዩሮፓ ሊጉ የሚገጥማቸው ቡድኖች ይህንን ይመስላል።
ስንት ነጥብ የምንሰበስብ ይመስላችኋል ? 👇
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ለአንቶኒ ማርሲያል መልካሙን ሁሉ ተመኝቶለታል።
"አንቶኒ በግሪክ ቆይታው መልካም እድል እንዲገጥመው ልንመኝለት እንወዳለን።"
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
👍 17😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋይ አሰልጣኞች አመታዊ ደመወዝ
የክለባችን አሰልጠኛ የሆነው ኤሪክ ቴን ሀግ ከጋርዲላ፣ አርቴታ እና ኢምሬ በመቀጠል 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
እስከ 5 ያሉትን ዝርዝሩ ላይ ተቀምጠዋል
1. ፔፕ ጋርዲዮላ/ማንችስተር ሲቲ/ - £20m
2. ሚኬል አርቴታ /አርሰናል/ - £15m
3. ኡናይ ኢምሪ/አስቶንቪላ/ - £8m
4. ኤሪክ ቴን ሀግ/ማንችስተር ዩናይትድ/- £6.75m
5. አርነ ስሎት/ሊቨርፑል/- £6.2m
ሲዲ ስፖርት/CD Sport
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
👍 7❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሜሰን ማውንት ሙሉ በሙሉ ከጉዳቱ ያገገመ ሲሆን በይፋም የቡድኑን ስብስብ ተቀላቅሏል።
- Fabrzio Romano
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ የሚያከናውናቸው ስድስት ጨዋታዎች ይህንን ይመስላሉ።
VS ክሪስትያል ፓላስ - ከሜዳው ውጪ
VS ትዌንቴ - በሜዳው
VS ቶተንሀም - በሜዳው
VS ፖርቶ - ከሜዳው ውጪ
VS አስቶን ቪላ - ከሜዳው ውጪ
VS ብሬንትፎርድ - በሜዳው
ስንት ነጥብ የምንሰበስብ ይመስላችኋል ? 👇
@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
👍 21❤ 3🔥 2
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.