cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፓስፓርት ኢሚግሬሽን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች #1 አዲስ ፓስፖርት #2 የሚታደስ ፓስፖርት #3 የጠፋ ፓስፖርት #4 ከ18 ዓመት በታች ፓስፖርት ለማውጣት #5 ጊዜው ያላለፈ ፓስፖርት ለማውጣት አገልግሎቱን ለ ምትፈልጉ           𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ በ 0909293235 ይደውሉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 158
المشتركون
+824 ساعات
+267 أيام
+6930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ደሴ መስከረም 03.pdf3.28 MB
አሶሳ መስከረም 03.pdf2.19 MB
👍 5
ደሴ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቱ በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
إظهار الكل...
💯 3
አሶሳ  ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቱ በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
إظهار الكل...
👍 2
ድሬ ዳዋ መስከረም 03.pdf1.76 MB
ድሬዳዋ  ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቱ በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮችእንኳን ለ1499 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ #Sanbo_Tube
إظهار الكل...
➡️ አዲስ ፓስፖርት ፦ መደበኛ 5000 ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 25 ሺህ ብር ፤ 5 ቀን 20 ሺህ ብር ➡️ የፓስፖርት እድሳት ፦ 1ኛ. እድሳት ፦ መደበኛ 5000 ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 25 ሺህ ብር ፤ 5 ቀን 20 ሺህ ብር ➡️ New Passport: Normal 5000 Birr; Urgent 2 days 25 thousand Birr; 5 days 20 thousand Birr ➡️ Passport Renewal: 1st. Renewal: Normal 5000 Birr; Urgent 2 days 25 thousand Birr; 5 days 20 thousand Birr @San7b 👈 ዶክመቶን በዚህ ይላኩ @San7b 👈 ዶክመቶን በዚህ ይላኩ
إظهار الكل...
👍 2
ሀዋሳ መስከረም 03.pdf9.59 KB
ባህር ዳር መስከረም 03.pdf6.15 KB
ጅማ መስከረም 03.pdf5.77 KB
ጅማ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
إظهار الكل...
👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.