cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]✍📚

➴አጫጭር መጣጥፎች ቁርአን ቲላዋ አህካሙ ተጅዊድ ወቅታዊ መልክቶች ማስታወሻ ለስዴተኛዋ እህቴ ይለቀቃሉ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Menhaj_Salafiyah

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 778
المشتركون
-424 ساعات
+5017 أيام
+73230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
💫ብስራት  💫ብስራት  💫ብስራት 🫧[[ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ]]🫧 🌃  በዉቢቱ'ና የወሎ መናገሻ በሆነቺው "ደሴ" ከተማ ታላቅ የደዕዋ ቅፍለት ✈️ 📢 ለመላው ደዕዋ ናፋቂ ሙስሊም ማህበረሰብ እነሆ የፊታችን እሁድ መስከረም -12/01/2017- በአይነቱ ለየት ያለ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃቹህ ይገኛል። 🔄የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች ፦ 💥1️⃣ ሸይኽ  ሙሀመድ መኪን -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ]      💥2️⃣ ኡስታዝ ሀሰን ኢድሪስ(አቡ ሙአዝ) -ሐፊዞሁሏህ -[ከሀርቡ]           💥3️⃣  ሸይኽ ሙሀመድ ሰኢድ- ሐፊዘሁሏህ [ከደሴ] 💥4️⃣ ሸይኽ ጀማል አዘ ሀቢ  -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ]       💥5️⃣ ሸይኽ ኢማም ፔፕሲ -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ]            💥6️⃣ ሸይኽ አህመድ አወቀ -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ] 💥  7⃣ ሸይኽ ሀሰን ቃዲ -ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ) እና በሌሎችም ተናፋቂና ብርቅየ ኡስታዞች ደሴ ደምቃ እና ተውባ ትውላለች-ኢንሻ አሏህ- ስለሆነም የደሴ ከተማ  እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች እና በየትም የምትገኙ የደዕዋ ናፋቂዎች  በሙሉ በክብር ተጋብዛችኋል። 🕌 አድራሻ ፦ ደሴ ከተማ በተለምዶ "መንበረ ፀሀይ" ጨርጫሪት በመባል የሚጠራው ሰፈር "ሁዘይፋ  መስጅድ" አዘጋጅ = ኢህሳን የበጎ አድራጎት ጀመአ መጣቶች በአካል መገኘት የማትችሉ ኔት ካለ -ኢንሻ አሏህ- በዚህ ቻናል ለማስተላለፍ እንሞክራለን! 👇👇👇 https://t.me/Sobabilalmesjid/4305 https://t.me/Sobabilalmesjid/4305 ⌚ የፕሮግራሙ ሰዓት፦ ጠዋት 2:00 🚙እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል❕ መልዕክቱን ሸር እና ኮፒ አድርጉልን❕ ሸር ሸር ሸር
إظهار الكل...
📗ዑሉሙል ቁርአን📗 ክፍል ሁለትሰዎች ቁርአን ከመውረዱ በፊት በመሃይምነት ፅልመት ተዘፍቀው አጉል እምነት ርካሽ ተግባርና የወደቀ ባህሪ መገለጫቸው ነበር ሲርባቸው የሚበሉትን ተምር ገጣጥመው ይሰግዱለት ነበር ለራሱ ምንም መፈየድ የማይችልን ግዑዝ አካልን በገዛ አጃቸው እንጨት ጠርበውና ድንጋይን ቀርፀው ያመልኩ ነበር ማህበራዊ ኑሯቸው ቤተስብ ምስረታ ትዳርና ፍቺ እንዲሁም ህግጋቶችና መተዳደሪያ ደንቦቻቸው በመሃይምነትና በአድሎ የተመሰረቱ በመሆናቸዉ ጣፋጭ ህይወትና መልካም ዓላማ ርቋቸው ባሉበት ሁኔታ አላህ ካሉበት አዝቅት በማውጣት አፅድቶና አስውቦ የሰው ልጅ ደርሶበት የማየውቀውን ከፍተኛ ደረጃና የላቀ ማዕረግ የሚያጎናፅፋቸውን የዓለማት ጌታ ቃል የሆነውን ቁርአን አወረደላቸው፡፡ ቁርአን ከዚህ በፊት የነበረውን ማህበረሰብ እንዲሽቆለቆል ያደረገውን የማሃይምነት ጉድፈት እንዳስወገደ ሁሉ በየትኛውም ጊዜ እስከ እለተ ትንሳኤ ድረስ የሰዎችን ችግሮች የሚፈታና በተጠና እና በተተነተነ ቁጥር የእውቀት አይነቶቹን የማያጎርፍ ተዓምራዊ መፅሐፍ ነው፡፡ ቁርአን የመንፈስ ሐኪም ብቻ ሳይሆን የአካል በሽታን ፈዋሽ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚፈጠሩ ውስብስብ ትብትቦችን የሚፈታና እንዲያውም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ብርሃናማ የህይወት መንገዶችን የሚዘረጋ የትክክለኛ የህይወት ምንጭ ነው፡፡ ይቀጥላል ..... ሌሎች ጠቃሚ ፁሁፎችን ለማግኘት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
إظهار الكل...
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
ስለ ስም እና ስለዝና ከመጨነቅ ይልቅ ስለ ባህሪይ መጨነቅ እንጀምር፡፡ ስም እና ዝና የሚያመለክተው ሰዎች ስለ እኛ የሚያስቡትን ነገር ነው፡፡ ባህሪይ የሚያመለክተው ግን ስለ እውነተኛ ማንነትህ ነው፡፡ ስምና ዝና ምንጩ ሰው-ሰራሽ ነው፡፡ ባህሪይ ምንጩ እውነተኛ ማንነት ነው፡፡ https://t.me/Menhaj_Salafiyah
إظهار الكل...
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የጠየቁትን ነገር ሁሉ ሰታቹኋቸው አድርጋችሁላቸው ምስጋና-ቢስ ለሆኑና ለእናንተ ግድ ለማይሰጧቹህ ሰዎች ያንኑ ነገር ጨማምራችሁ ብትሰጧቸው እና ብታደርጉላቸው የሚወዷችሁ እየመሰላችሁ...የበለጠ የምትጦዙ ከሆነ በጣም ተሳስታችኋል፡፡ 1. በእውነት የሚወዳችሁ ሰው ምንም ነገር ብትሰጡትም ባትሰጡትም ይወዳችኋል! 2. በእውነት የሚወዳችሁ ሰው ትንሽም ሰጣችሁት ብዙ ይወዳችኋል፣ ያመሰግናችኋል! 3. በእውነት የሚወዳችሁ ሰው በመጀመሪያም ሆነ በመጨረሻ የሚፈልገው እናንተን እንጂ የእናንተ የሆነውን ነገር አይደለም! ልምምጡን ለጊዜው ተወት አድርጉና ያመናችሁበትን ትክክለኛውን ነገር አድረጉ!             https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
إظهار الكل...
«የሚደያ ጮኽት » ማህበረሰባችን ሽርክ ውስጥ እየኖረ ወዴ ተውሂድ የሚያመላክተው ጠፍቶ ሚዳያ ላይ እየወጣችሁ ሰለ አንዳንድ ልዩነት ብቻ የምታወሩ  ሰዎች እስኪ ቆም በሉና አስቡ ማህበረሰባችን ምን ላይ ነው ያለው ለስሙ ሙስሊም መሆናቸው እንጅ ሙስሊም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለምን እንደተፈጠሩ የሚያውቁ በሽርክ ጨለማ የሚኖረው ህዝብ ፈቃጅ አቷል እናተ ሚዳያ ላይ መጮኽ ብቻ ለውጥ ብላችሁ ካመናችሁ መንገድ ስታችኃል እስኪ ወደ ገጠር ወጣ በሉ እውነት የተውሂድ ተደራሽነት ካስቆረቆራችሁ  አረ በምን ቋንቋ እንገራችሁ ህዝቡ ለዶሪህ እያረደ ቀብር እያመለከ ቀን ለይቶ ስራ አልሰራም ዛሬ ቀኑ እሮብ ሀስሙስ ነው በማለት አቅጣጫው የጠፍውን ህዝብ ማን ይድረስለት ? ስለ ቀዷና ቀደር የሚያውቅ ስለ ሞቶ መቀስቀስ ፣ስለ ሶላት ምንነት የማያውቅ ስለ አስካሪ  መጠጥ ፣ አረ ስንቱ ይዘርዘር በረቢ እስኪ አስቡት ጥሪ ሚዳያ ላይ ብቻ ሚዳያ የማያውቀው የገጠሩ ክፍል ማን ይድረስለት? ገጠሩስ ይቅር በቀላል ማግኘት የሚቻለው የከተማው የባሰ ሆኗል አሏሁል ሙስታአን!   ቅድሚያ አካባቢህን ከሽርክ አስጠንቅቅ ሚዳያ ላይ ብቻ እየወጡ ስለ ልዩነት ማውራት መቼ ለውጥ አመጣ  ዋናው ህዝብ በጨለማ ተዘፍቆ ! ✍🍃
إظهار الكل...
📗ዑሉሙል ቁርአን       ክፍል አንድ➊ بسم الله الرحمن الرحيم "በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው::ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለሆነው::እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ:: የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው::" الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنزَلَ عَلَى عَبْدِهِ الْكِتَابَ وَلَمْ يَجْعَل لَّهُ عِوَجًا قَيِّمًا لِيُنذِرَ بَأْسًا شَدِيدًا مِّن لَّدُنْهُ وَيُبَشِّرَ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا حَسَنًا ) الكهف: ١ - ٤ “ምስጋና ለአላህ ለዚያ መፅሀፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲኾን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው:: ቀጥተኛ ሲኾን ከርሱ ዘንድ የኾነን ብርቱን ቅጣት ሊያስፈራራበት እነዚያንም በጎ ስራዎችን የሚሰሩትን ምእመናን ለነሱ መልካም ምንዳ ያላቸው መሆኑን ሊያበስርበት፤ (አወረደው)::" تَبَارَكَ الَّذِي نَزَّلَ الْفُرْقَانَ عَلَى عَبْدِهِ، لِيَكُونَ لِلْعَالَمِينَ نَذِيرًا الفرقان: 1 ያ ፉርቃንን በባሪያው ላይ ለዓለማት አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ያወረደው (አምላክ) ክብርና ጥራት ተገባው::" አላህ ለዓለም ብርሃን መመሪያና እድገት እንዲሁም ለልብና ለአካል በሽታ ፈውስ ሊሆን ዘንድ ቁርአንን በነቢያችን አማካኝነት ለመላው ሰውና ጋኔን አወረደ፡፡ ቁርአን የዓለምን ህዝብ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከመሃይምነት ወደ እውቀት ከበታችነት ወደ ልዕልና ሊለውጥ የተላከ የአላህ ቃል ነው:: አላህ በየጊዜው _ ላሉ _ ህዝቦች የሚመጥናቸውን መመሪያ በማውረድ እምነታቸው ስራቸውና ስነ ምግባራቸው የሰመረ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ በምድር ላይ በብቸኝነት እንዲመለክ ፍትህ እንዲሰፍን የሰዎች ማህበራዊ ኑሯቸዉና ባህሪያቸው የተስተካከለ እንዲሆን የሚረዳቸውን መፅሐፍ በነቢይ አማካኝነት ይልካል፡፡ ይ▫️ ቀ▫️ ጥ▫️ ላ▫️ ል▫️ ወደቻናላችን ይቀላቀሉ➴➴➴ https://t.me/Menhaj_Salafiyah https://t.me/Menhaj_Salafiyah
إظهار الكل...
ዱዐ እና ጫት.mp39.42 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.