cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Addis Ababa City Administration Health Bureau / የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ / AACAHB /

ጤና ለሁሉም!! ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ጤና ጣቢያ ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የጤና መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 467
المشتركون
+1024 ساعات
+277 أيام
+58930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓል በአብሮነት በወንድማማችነትና እህትማማችነት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገለፀ ፡፡ አ.አ.ጤና ቢሮ መስከረም 7/ 2017 ዓ.ም ቢሮው በ2017 ዓ.ም የመስቀልና የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ውይይት አድርገዋል ። ስለ በዓላቱ ታሪካዊ ትውፊት መነሻ ሰነድ የቢሮው ባለሙያ በሆኑት በአቶ ለሜሳ ነገራ ቀርቦ ውይይት ተደርጓል ። በዚህም የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት በአዲስ አበባ ከተማ በብዙ የህዝብ ቁጥር በአደባባይ የሚከበሩ በዓላት በመሆናቸው ያለምንም የጸጥታ ስጋት እና የጤና ችግር እንዲያከብሩ ሁሉም የሚጠበቅበትን ማድረግ እንደሚገባ በውውይይቱ ተጠቁሟል ። የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓል በአለም በማይዳሰሱ ቅርስ ደረጃ በዩኔስኮ የተመዘገቡ የሀገራችን ታላቅ ኩራት በመሆናቸው በዓላቱ ወንድማማችነትን እና እህትማማችነትን ባገናዘበ መልኩ በአብሮነት ስሜት ልናከብራቸው እንደሚገባም በውይይቱ ተመላክቷል፡፡ እንደ ጤና ቢሮ በአላቱ ሲከበሩ ከሚገጥሙ ድንገተኛ አደጋዎች እና ሌሎች የጤና ስጋቶችን ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የህክምና አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ እንግዳ ተቀባይ ባህላችንን በማሳየት በአሉ በሰላም እንዲክበር የሚጠበቅበትን ሁሉ እንድንወጣም መልክት ተላልፏአል ፡፡
إظهار الكل...
👍 5🥰 1
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለትምህርት ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ ።
إظهار الكل...
የአበበች ጎበና የእናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ውብ ገጽታ በምስል አ/አ/ጤና ቢሮ መስከረም 6/2017 ዓ.ም
إظهار الكل...
👍 2
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.