cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

REMEDAN TUBE

☞በቻናሉ ውስጥ ⇩⇩√ 🖱 Entertainment 🖱 ጥናታዊ ጽሁፎች 🖱 ቪዲዎች 🖱 ጥቆማዎች 🖱 አስተማሪ የሆኑ ትረካዎች እና 🖱 ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 831
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+5557 أيام
+43330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

☞የጥበበኛው ሉቅማን  ምክሮች☜ #አንድ ቀን ልጃቸውን እንዲህ በማለት ምክር ሰጡት፦ #ዱንያ (ምድራዊ ህይወት) እንደ ጥልቅ ባህር ነች በሷም ብዙዎች ሰምጠዋል፡፡ስለዚህ በሷ ላይ ለመንሳፈፍ ከፈለክ ጀልባህን የአላህ ፍራቻ መቅዘፊያህን ኢማን መንገድህን ደግሞ በአላህ ላይ መመካት አድርግ፡፡»        ልጄ ሆይ! ከፈሪሃ አላህ ሰዎች ጋር ሁሌም ተጎዳኝ እነርሱ በሚሰሩት ስራ ተካፋይ ትሆናለህና በተጨማሪም የአላህ ልዩ ፀጋ በነርሱ ላይ ሲወርድ አንተም ከድርሻው ታገኛለህና ከመጥፎ ሰዎች ጋር አትጎዳኝ ከነርሱ የሚገኝ መልካም ነገር የለምና፡፡ይልቅስ የአላህ ቅጣት በወረደችባቸው ጊዜ አንተም ከቅጣቱ ተካፋይ ከመሆን በቀር፡፡       ልጄ ሆይ!! #ዘወትር አቀማመጥህ ከኡለማዎች ጋር ይሁን እነዚህ ብልሆች የሚናገሩትን ከልብህ አድምጥ፣ ከአላህ መልካም ምንዳ በተስፋ ስትጠብቅ ቅጣቱንም በመፍራት ይሁን፣ ዘወትር ጌታህን ከሀጢያትህ ይምርህ ዘንድ ጠይቅ፡፡»          ልጄ ሆይ!! #ከሀሰት ጨርሶ ራቅ ሀሰት ጠላትን እንጂ ወዳጅን፣ ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያፀናም፡፡ በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ዘወትር ተገኝ የነገን ሞት ያስታውስሃልና፡፡ ከድግስና ከጭፈራ ቦታ ራቅ ድግስ ከንቱ አለማዊ ደስታን እንድትናፍቅ ያደርግሃል አላህ ዘንድ ስትቀርብ ይዘኸው የምትሄደውን ስራ ያዘናጋሀል፡፡ ያለመጠን አትመገብ፡፡»        ልጄ ሆይ!! #እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃል ፣ እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃል፡፡ ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ፣ ለተውበት ዛሬ ነገ አትበል ሞት አዘናግቶ ይወስድሃልና፡፡ ከጅላጅሎች አትጎዳኝ አይረቤ ንግግሩንም አትከታተል፡፡ ከብልህ ሰዎች ጋር ፀብ አትፍጠር ካንተ ከሸሹ ከዕውቀታቸው ተጠቃሚ አትሆንምና፡፡»          ልጄ ሆይ!! #አላህን ከሚፈራ ካልሆነ ሰው ጋር አትመገብ ምንጊዜም ኡለማዎችን አማክር፡፡ ከዕዳ ሽሽ ዕዳ የቀን ውርደት የማታ ፀፀት ናት፡፡ ከአላህ ራህመት ተስፋ አትቁረጥ ተስፋህ ያለ ቅጥ ደንድኖ ለሃጢያት እንዳያበቃህም ተጠንቀቅ፡፡ አላህን ፍራ ፍርሃት ግን ከእርሱ እዝነትና ተስፋን አስቆራጭ አይሁን።  ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓ 彡🌸@Remedan_tube☜join us ┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━
إظهار الكل...
👍 4
sticker.webp0.46 KB
👍 1
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
❥:::::::::የማለዳ ጥበብ ::::::::::::::❥     ልብህ_በቁረአን የማይገሰፅ ከሆነ ነፍስህን ተጠራጠር ::አሏህ  ይህን ቁረአን በተራሮች ላይ ቢያወርደዉ በተኮታኮተ  ነበር ብሎናል::    ልብህ ግን ቁረአን  እየተነበበለት አይገሰፅም!  አላህ ይዘንልን! لَوْ أَنزَلْنَا هَـٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ [ ሱረቱ አል-ሐሽር - 21 ]✍ ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ  ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡ #ሼር  #ሼር ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓ 彡🌸@Remedan_tube☜join us ┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━
إظهار الكل...
👍 4
sticker.webp0.46 KB
Photo unavailableShow in Telegram
አንተ ሙስሊም ሆይ! ቁርአንን አስተውለህ ባነበብክ ወቅት አብዛኛውን አናቅፁ በዓቂዳ ዛቢያ ሲሽከረከር ታገኘዋለህ። ዓቂዳን በማስተካከል ላይ ትኩረት ሲሰጥ ትመለከታለህ።       እናም ቁርአን ትኩረት ለሰጠው ጉዳይ ትኩረት ልትሰጥ ይገባሀል! ለራስህ፣ ለቤተሰብህና ለዑማው አሳቢ ከሆንክ፤ ነቢዩ(ﷺ) ለተላኩለት፣ ለለፉለት፣ ለደሙለት መልዕክት ቅድሚያ መስጠት ይኖርብሀል! ለተውሒድ ቦታ ስጥ!✅
إظهار الكل...
👍 8 1
💡ጥያቄ❓ ✍ ከሚከተሉት መካከል የአላህን እርግማን የሚያስከትለው የቱ ነው ❔ ➦ትክክለኛው መልስ ስታገኙ ተጨማሪ ጥቆማ ያገኛሉ✈️ 👇
إظهار الكل...
ሀ// ወላጆችን መራገም
ለ// የመሬት ይዞታን ምልክት መቀየር
ሐ// ከአላህ ውጭ ላለ አካል የሚያርድን
መ// ሸሪአዊ ቅጣት ብይን  የተወሰነበትን ሰው ያስጠጋ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው
ረ// መልስ የለም
~فَإِنِّى قَرِيبٌ (እኔ ቅርብ ነኝ፡፡) وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِى عَنِّى فَإِنِّى قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لِى وَلْيُؤْمِنُوا۟ بِى لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡ ( አል- በቀራህ : 186) 🖋 ➷የአሏህ መልዕክተኛ ሰላምና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁንና እንድህ አሉ፦ የተባረከውና የላቀው ጌታቹህ  (ህያው ና ለጋሽ)ነው። ባሪያው እጆቹን አንስቶ የለመነው እንደሆነ ባዶ እጆቹን ሊመልሰው ያፍራል!   ➷#የመልካሞች_ጥሪ! (١) بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው እጀምራለሁ። ➷ብለሀትም ሀይልም በአሏህ ቢሆንጂ የለም። አንተን ብቻ እንገዛለን አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን አንተን ብቻ እናመሰግንሀለን ስለፈጠርከን፣ ሰለለገስከን፣ ቀናውን መንገድ ስለመራከን፣ ስላሳወቅከን፣ ከጥሜት ስለጠበቅከን፣ ኢማንን ስለለገስከን፣ ኢስላምን ስለመረጥክልን፣ቁረአንን ስላወረድክልን፣ቤተሰብን ጤናንና ፀጋን ስለለገስከን፣ አሏህ ሆይ! ምስጋና ይገባህ! ጠላትን የምትገታልን ሪዝቃችንን የምታሰፋልን ደህንነታችንን የምት ጠብቅልን ከመነጣጣል ያደንከን በመልካም የፈወስከን  ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስ የሰጠከን #ጌታችን_አሏህ_ሆይ! ተደራራቢ ምስጋና ይገባህ። በግልፅም በድብቅም ለብቻም ይሁን በህብረት  በሂወት ላሉት ለሌሉትም በቅርቡም በሩቁም ላለ በኛ ላይ ለዋልክልን ወዴፊትም ለምትውለው ፀጋህ ጌታችን አሏሆይ ምስጋና ይገባህ ምስጋናችንን እስክትወድልን ከወደድክልንም በኋላ ምስጋና ይገባህ። ☞በነብያችን በቤተሰቦቻቸው አንድሁም በባልደረቦቻቸው ሰላምና እዝነትህ ይውረድ 👇#ሼር_ያድርጉ✅  ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓ 彡🌸@Remedan_tube☜join us ┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━
إظهار الكل...
👍 6
sticker.webp0.20 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.