cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Gurage Library

Digital library for Gurages to read about their culture, history, and language.

إظهار المزيد
Ethiopia7 480الإنكليزية138 407التعليم53 038
مشاركات الإعلانات
2 295
المشتركون
+224 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+2330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Indigenous Governance Systems and Democracy in Ethiopia: Yejoka Qicha System of the Gurage People Birhanu Bitew፣ Asabu Sewenet፣ Getachew Fentahun Debre Markos University, Ethiopia
إظهار الكل...
Indigenous Governance Systems and Democracy.pdf1.19 MB
👍 6
Determinants of language change in the.pdf2.02 MB
👍 4
'በኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ተራሮች_ቆይታዬ_@ አርኖ ሚሼል ዳባዲ የፃፈውና ጋዜጠኛና ፀኃፊ ገነት አየለ የተረጎመችው "በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ" በሚለው መጽሐፍ ላይ ከ188 አመት በፊት ስለነበረው ጉራጌ ዘግቧል። ፈረንሳያዊው ጸሐፊ አርኖ ሚሼል (1815-1893)  በዚሁ መጽሐፍ  (ገፅ 74) ላይ "ጉራጌዎች በምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ሕዝቦች መካከል በጉብዝናቸው እና በነፃነት ወዳድነታቸው የሚጠቀሱ ሕዝቦች መሆናቸውን" የገለፀበት ሀሳብ ሰሞኑን በዚህ መጽሐፍ ታገኙታላችሁ። 📚ርዕስ:- በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ 📝ደራሲ:- አርኖ ሚሼይ  ዳባዲ 👤ትርጉም :- ገነት አየለ አንበሴ  📜ይዘት:-... ታሪክ 📆ዓ.ም፡  2009 📖የገፅ ብዛት፡ 448 @Guragelibrary
إظهار الكل...
በኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ተራሮች_ቆይታዬ_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf24.80 MB
👍 16 3
አርኖ ሚሼል ዳባዲ የፃፈውና ጋዜጠኛና ፀኃፊ ገነት አየለ የተረጎመችው "በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ" በሚለው መጽሐፍ ላይ ከ188 አመት በፊት ስለነበረው ጉራጌ ዘግቧል። ፈረንሳያዊው ጸሐፊ አርኖ ሚሼል (1815-1893) በዚሁ መጽሐፍ (ገፅ 74) ላይ "ጉራጌዎች በምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ሕዝቦች መካከል በጉብዝናቸው እና በነፃነት ወዳድነታቸው የሚጠቀሱ ሕዝቦች መሆናቸውን" የገለፀበት ሀሳብ ሰሞኑን በዚህ መጽሐፍ ታገኙታላችሁ።
إظهار الكل...
10👍 3
📚ርዕስ:- በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ 📝ደራሲ:- አርኖ ሚሼይ ዳባዲ 👤ትርጉም :- ገነት አየለ አንበሴ 📜ይዘት:-... ታሪክ 📆ዓ.ም፡ 2009 📖የገፅ ብዛት፡ 448 📌አዘጋጅ :- Sebah 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
إظهار الكل...
በኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ተራሮች_ቆይታዬ_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf24.80 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም🙏 “ጉራጌ ማን ነው?” የሚለው መጽሐፍ የጉራጌ ማንነት፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ስነ ቃልና እና ሚት መሰረት በማድረግ የተሰነደ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ ቅዳሜ ጳጉሜ 02 ቀን 2016 ዓ.ም በግሮቭ ጋርደን ዎክ (ጊዮን ሆቴል) ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይመረቃል:: እርስዎ ወዳጆቾንም በመጋበዝ በዚህ የመጽሐፍ ምረቃ ላይ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል፡፡
إظهار الكل...
👍 46 2💯 2
PDF doc.pdf1.33 MB
መስፍን ሳህሌ (PHD) የጀፎረ ባህል፣ ስነ ሰባዊ መልክ፣ ኢኮሎጂካል ጥቅሞች፣ የጀፎረ የመልካምድር ባህሪ/ቅርፅ እና ሀገር በቀል የመሬት አስተዳደር ስርአት፣ ለዘላቂ መሬት አስተዳደር ያለው ጠቀሜታ ላይ ጥሩ የምርምር ስራዎች እንደሰሩ በዚሁ መንደር ያገኘነው ጥናቶች ያሳያሉ። "Assessing Nature's Contributions to People by Jefoure Roads for Sustainable Management in the Gurage Socio-Ecological Production Landscape in Ethiopia" ይህ ጥናት ስለ ጀፎረ አጠቃላይ ምልከታ በጥሩ የጥናት ዳሰሳ አድርጓል። ጥናቱ ስለ ጀፎረ ፍልስፍና፣ ጥበቃ እና እንክብካቤ ጥሩ መረጃ ይዛል። ጥናቱ @guragelibrary ላይ ታገኙታላችሁ።
إظهار الكل...
sustainability-13-03806.pdf5.57 MB
👍 36 12🥰 1
የጉራጌ ባህል፣ ታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ኑሮ፣ ቋንቋ እና ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተደረጉ በርካታ ምርምሮች ለማግኝ ይህን ዲጂታል ላይበራሪ ይወዳጁት። Digital library for Gurages to read about their culture, history, and language. https://t.me/guragelibrary
إظهار الكل...
Gurage Library

Digital library for Gurages to read about their culture, history, and language.

👍 30 3👏 2
Repost from Gurage Library
አቦነሽ አድነው (አቢቲ) የጉራግኛን ሙዚቃ ጨምሮ በኢትዮጵያ በርካታ ቋንቋዎች ሙዚቃን በመጫወት የሚያክላት የለም። የባህል ሙዚቃ ንግስት የሆነችው አቢቲ ቆየት ያለው ቃለ መጠይቋ "ከኢትኦጵ መጽሔት" ጋር ያደረገችው ታነቡት ዘንድ እነሆ።
إظهار الكل...
አቦነሽ_አድነው_አቢቲ_የኢትዮጵያ_ባህል_ሙዚቃ_ንግስት_ከኢትኦጵ_መጽሔት_ጋር_ያደረገችው_ቆይታ.pdf3.22 MB
👍 14👏 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.