cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሸኾች የኡስታዞች • ቁም ነገር አዘል ፅሁፎችን •ፈትዋዎችን •መረጃዎችን እና ኢስላምን የሚጠቅሙ ነገራቶች ይለቀቁበታል: : ብቻ ተቀላቀሉ @ibnuomer አስተያየት ካላቹ @ibnuoumerrr

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
876
المشتركون
+2024 ساعات
+1227 أيام
+15130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:15
Video unavailableShow in Telegram
☀️الهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين انك حميد مجيد t.me/ibnuomer
إظهار الكل...
4.37 KB
1
"ፈገግ በሉ" በሚለው "አቡ ነዋስ" የሚባል የታወቀ ገጣሚ ነበር። በጊዜው የነበረው አሚር ያስጠራውና አሚሩ "የፃፍኳትን ግጥም ገምግምልኝ" ብሎ ግጥሙን አነበበለት። አቡ ነዋስ የአሚሩ ግጥም ከሰማ በኀላ "ምንም ዓይነት የግጥም ሽታም የለውም" አለው። አሚሩ ተናዶ "ውሰዱና በአህያዎች በረት ለ1 ወር እሰሩት" አላቸው። ከወር በኋላ "መልሳችሁ አምጡት" አላቸውና ድጋሚ ሌላ ግጥም አነበበለት። ልክ አንብቦ ሲጨርስ አቡ ነዋስ ሊወጣ ተነሳ። አሚሩ አስቆመውና "የት ልቴድ ነው?" ሲለው "ወደ አህዮቹ በረት" ❕ t.me/ibnuomer
إظهار الكل...
𝐈𝐛𝐧𝐮𝐨𝐮𝐦𝐞𝐫𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሸኾች የኡስታዞች • ቁም ነገር አዘል ፅሁፎችን •ፈትዋዎችን •መረጃዎችን እና ኢስላምን የሚጠቅሙ ነገራቶች ይለቀቁበታል: : ብቻ ተቀላቀሉ @ibnuomer አስተያየት ካላቹ @ibnuoumerrr

4
የሱብሒን ሶላት ያልሰገደን ሰዉ ስለ ደስታ ትርጉም አትጠይቁት ለአላህ የቆመና ትራስን ያፈቀረ ሰዉ እኩል አይደለም። (ረዋኢዑን ሚነል-ፊክር) t.me/ibnuomer
إظهار الكل...
3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.