cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አቡል አባስ አብድል ቃዲር ሙሀመድ

ሀቅን ተከተል ሰዎችን አትከተል https://t.me/abulabaase

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
258
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉. በኢልያስ ፈረስ የመመይዖችን መንሀጅ - በደንብ ቃኝቶ፤ የደዕዋቸውን አከሄድ - በማስረጃ አጥርቶ፤ የአቋማቸውን መውረድ - አስተውሎ አይቶ፤ የመርከዙን ሰዎች - በይፋ አውስቶ፤ ኢልያስ አህመድን - በስሙ አንስቶ፤ በሚያስገርም ወኔ - በግልፅ አውርቶ፤ ትናንት ወቅሶ ነበር - አውግዞ ተችቶ፤ ዛሬ ማውገዝ ትቷል - የሀቁን መንገድ ስቶ፤ የተምዪዕን መርፌ - (ኦቨር ዶዝ) ተወግቶ፤ ሰላሰዋን ኪኒን - በጥብጦ ጠጥቶ፤ በተመዩዕ ቫይረስ - እጅጉን ተጎድቶ፤ እልም ያለ እንቅልፍ - ለጥ ብሎ ተኝቶ፤ የትናንቱ (ገይራ) - ወኔው ሁሉ ሞቶ፤ ለመጅሊሱ ሰዎች - ትከሻውን አስፍቶ፤ ትናንት የተቻቸውን - ሙመይዖችን ትቶ፤ ሰለፊዮችን ወግቷል - ምላሱን አውጥቶ፤ የረድ ጉረኞች ብሏል - ዛሬ አፉን ከፍቶ፤ ሱሩሪዩ ጀይላን - መረቡን ዘርግቶ፤ ያሴረው ሴራ - እውን ሆነ ዘግይቶ፤ የእነ ሳዳትን - የእውቀት ልክ አይቶ፤ ሴራው እንደሚሳከ - በፊትም ገምቶ፤ ሰብሩ ይመለሳል - ይህን መንገድ ትቶ፤ ብሎ ነግሮን ነበር - እውን ሆነ ሰንብቶ፤ የሱሩሪዩ ጀይላን - ዓላማው ተሳክቶ፤ በኢልያስ ፈረስ - ዛሬ ሳዳት ወጥቶ፤ ወደ ተምዪዕ ሄደ - ቀልጦ ተንሸራትቶ፤ የትናንቱ (ገይራ) - ወኔው ሁሉ ቀርቶ፤ በሰላሰዋ ኪኒን - ኢልያስ ጎትጉቶ፤ ሳዳትን ወሰደው - እንደ በግ ጎትቶ፤ የሱሩሪዩ ጀይላን - ዓላማው ተሳክቶ፤ እሺ ብሎ ሄደ - ሳዳትም ተስማምቶ፤ ከትናንቱ መንሀጅ - ከሀቅ ቶብቶ፤ በኢልያስ ፈረስ - ዛሬ ሳዳት ወጥቶ፤ ወደ ተምዪዕ ሄደ - ሰለፊያን ትቶ፡፡ ✍️ (ኢብኑ ኑሪ) መስከረም 9/2017 ስልጤ (ሳንኩራ) https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
إظهار الكل...
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።

https://t.me/YusufAsselafy

ስለ ሙመይአ ጉድ ፈትፍቶ የሚያብራራ በኡስታዝ ዶ/ር ሸምሱ ሳቢር ሀፊዝሏህ አላህ ይጠብቀው መሰሎቻቸው አላህ ያብዛችህ https://t.me/albeyanbutajiragroup
إظهار الكل...
record.ogg15.22 MB
ስሙት ኤሄን ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ረጂዑን ይሄን መቀዋም ያስቆጣል? አረ ተው ስማችሁ ያሽራል ከሁሉ ችግር ተወርቶ አያልቅ ያንቶማ ኸበር ጨርሰው ያወቁት የአላህን ምስጥር የሩህ ሁሉ አባት ጌቶች የኛይ ኑር ፈጃን አቻለማን ተያቀር ሀደም አርሂቡ ሰላም አለይኩም !! ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን በዝርዝር እመለሳለው بإذن الله https://t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup
إظهار الكل...
የአልከሶ መንዙማ ሺርክ (0) (1).mp30.73 KB
የጁሙዓ ኹጥባ የማይመለሱ ጥያቄዎች ለመውሊድ አክባሪዎች! በውስጡ የመውሊድ አክባሪዎች የሚያመጡት ማምተቻ ተብራርቶባል ነጩ ሀቅ ይህ ነው ማንም ቢፈቅደው 🎙አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን 🕌 አዳማ ኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ 🗓 መስከረም 3/2017 🗓 ربيع الأول / 10/1446 https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
የማይመለሱ_ጥያቄዎች_ለመውሊድ_አክባሪ.mp34.66 MB
🔴 ተከታታይ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 🔹ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ የሚሰጠው ኪታብ ስም تحذير السلفي النبيل من تلبيسات أهل الإرجاف والتخذيل ገፅ 025 የኪታቡ ሊንክ https://t.me/abuabdurahmen/7992 🎙ማብራሪያ በአቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን 🕌 አዳማ አብኑ ተይሚያ መስጂድ https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

🔴 ተከታታይ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 🔹ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ የሚሰጠው ኪታብ ስም تحذير السلفي النبيل من تلبيسات أهل الإرجاف والتخذيل ገፅ 025 የኪታቡ ሊንክ https://t.me/abuabdurahmen/7992 🎙ማብራሪያ በአቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን 🕌 አዳማ አብኑ ተይሚያ መስጂድ https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

👆👆👆 #ከአዲስ መጤው መውሊድ ማስጠንቀቅ! 🔶በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ ከተሰጠው ቂራኣት የተወሰደ ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
ከአዲስ መጤው መውሊድ ማስጠንቀቅ!.mp318.76 MB
👉 መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ የሽርክ አንጋሾች ህብረተሰቡን የሽርክና የቢዳዓ መርዛቸውን ሶደቃና ድሀን መርዳት በሚል በወሰን ማለፍ ስንኞች በጥብጠው ለማጠጣት ይታትራሉ ። ለመሆኑ የተራቡትን ለማብላት የተቸገሩትን ለመርዳት አመት መጠበቅ ከየት የመጣ አስተምሮ ነው ። የነብዩ ታሪክ ለዲኑ የከፈሉት ዋጋ ለሙስሊሙ ለማስረዳት አመት መጠበቅ ከየት የመጣ ፈሊጥ ነው ? ምእራባዊያን የነብዩን ዲን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዲደርስ ለማድረግ ባጀት የሚመድቡ ይመስለሀል ወይስ አስተምሯቸውን አጥፍቶ ሙስሊሞችን በዝንባሌና ስሜት ባህር ሊያንሳፉፏቸው ? መውሊድ የፈለክኸው ስም ብትሰጠው የኢስላም መገለጫ አይደለም ። እኛ መውሊድ ማክበር ክልክል ነው የምንለው ነብዩ ስላልሰሩትና ስላላዘዙበት ብቻ አይደለም ። ይልቁም የሽርክና ቢዳዓ መናኻሪያ ስለሆነና አላህ የሚታመፅበት በመሆኑ እንጂ ። የመውሊድ አክባሪ የስሜት ተከታዮች ለዚህ የጥመት ተግባራቸው ማጣፊያ የሚያነሱዋቸው ብዥታዎች በመሻኢኾች ምላሽ የተሰጠበት ቢሆንም የሀገራችን የዚህ ተግባር እንባ ጠባቂ አክቲቪስቶች ለሚያነሷቸው የተወሰኑ ማምታቻዎች አላህ ካለ መልስ የሚሰጥ ይሆናል ። እነዚህ አካላት ይህን ፀረ ኢስላም የሆነ ተግባር በማህበረሰቡ ልቦና ቦታ እንዲኖረው ለማድረግ ዶክመንተሪ በመስራት ድሀ የሚረዳበት ዘመድ የሚጠየቅበት ሙስሊሞች የሚዘያየሩበትና የሚደጋገፉበት ነው በማለት ከልካዮቹን የእነዚህ መልካም እሴቶች አፍራሽ አድርገው ለመሳል ይሞክራሉ ። ይሁን እንጂ መውሊድ ማክበርን የሚቃወሙ ሊቃውንቶች ኢስላምን ወደ ጥንቱ የነብዩና የሶሓቦች አስተምሮ በመመለስ በቁርኣንና ሐዲስ የሰለፎችን ግንዛቤ ሚዛን በማድረግ መተግበር አለብን ነው የሚሉት ። በዚህ መርህ ደግሞ ከላይ በዶክመንተሪ የሚታዩት እሴትች እንደየአቅሙና ችሎታው የእለተእለት ተግባር እንዲሆኑ እንጂ አመት እየጠበቁ ለሚሰራ ኢስላምን ለሚንድ ተግባር ሽፋን መስጫ እንዲሆኑ አይፈቅድም ። በመሆኑም የዚህ አይነቱን ኢስላም የማያውቀው ተግባር በስም ማሽሞንሞን እውነታውን ሊቀይረው አይችልም ። መውሊድ ማክበር ምንም ቢባል ቢዳዓ ነው ኢስላም አያውቀውም ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👉    86 ገፅ ፅፈናል ‼        ነሲሐዎች ከአመታት በፊት መጅሊሱን በአዋጅ ለማፅደቅ ከኢኽዋን ሱፍይና አሕባሽ ጋር እንዲደመሩ ጥሪ በተደረገላቸው ጊዜ ለሙስሊሞች ይጥቅማል ብለን 86 ገፅ ፅፈን ለኮሚቴው አቅርበናል ። ነገር ግን አንድ ገፅ እንኳን መፃፍ ያልቻሉ አካላት በዚህ ይወቅሱናል በጣም ይገርማል እያሉ መጅሊሱ እነርሱ በፃፉትና ለሙስሊሞች ይጠቅማል ባሉት የሚመራ በማስመሰል በሙሪዶቻቸው አማካይነት ዳንኪራ ሲያስደልቁ ነበር ። በዚህ 86 ገፅ ውስጥ ምን እንዳለ የሚያውቁት የፃፉትና እንደጠዋትና ማታ አዝካር የሸመደዱት ሙሪዶቻቸው ናቸው የሚያውቁት ። ለኮሚቴው የቀረበው ፁሑፍ ግን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ነው የተጣለው ።       መጅሊሱ እየተመራ ያለው በፍልስፍናና በሰው ሰራሽ ህግ ነው ። አቡበከር አሕመድ ዲሞክራሲ ከተከበረ እምነቴ ተከብሮልኛል ብሎ እንዳወጀው ማለት ነው ። ‼ ይህ ኢኽዋኖች የሙስሊሞቹን ናላ እያዞሩበት ያለው መጅሊስ የሚመሩት አካላት መርሀቸው ዲሞክራሲ ያደረጉ መሆኑ የመጅሊሱ ወንበር ላይ በወጡ ማግስት የፈለገ መውሊድ ያውጣ የፈለገ ጫት ይቃም ይህን መከልከል ነገር መፈለግ ነው ብለው በሰጡት መግለጫ ግልፅ አድርገዋል ። ይህ እንግዲህ የሽርክና የቢዳዓ መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ መከልከል መርሀቸውን የሚፃረር እንደሆነ ሲገልፁ ነው ። በአሁኑ የመጅሊስ አመራሮች መግለጫ ግን ሓሚድ ሙሳ በግልፅ ቃል በቃል መርሀችን መሆኑ እንዲታወቅ እንፈልጋለን ብሎ ከማስቀመጡ በፊት በውስጥ ታዋቂ ነበር የሚታወቀው ። የ86 ገፅ ባለቤቶቹ ነሲሓዎች በመጅሊሱ ውስጥ ሆነው ቁርኣንና ሐዲስን የሚቃረን ሽርክና ቢዳዓን የሚያነግስ መመሪያ ሲወጣና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በመግለጫ ሲገለፅ አይቶና ሰምቶ ተስማምቶ ከማሳለፍ ውጪ ሚና የላቸውም ። እያሉ የሞቱ በስማቸው ሽርክና ቢዳዓ እንዲነግስ የፈቀዱ በሰለፍያ ስም ወጣቱን ለሱፍይና አሕባሽ ግብኣት የሚያደርጉ ናቸው ። የኩፍር ንግግር እየሰሙ, የሽርክ ተግባር እያዩ አላየንም አልሰማንም ብለው አውቀው የተኙ ናቸው ። ከዚህ የሚከፋው ኢኽዋኖች እንደ በግ እየጎተቱ ወስደው በሚፈልጉት መድረክ ላይ አብረው እንዲቀረፁ እያደረጉ ከኛ ጋር ናቸው ብለው ሲያስተዋውቁ ይህን እንደ ስልጣኔ በመቁጠር ከኋላቸው እያለከለኩ መሮጣቸውን መቀጠላቸው ነው ። በ86 ገፅ ሽምደዳ ናላቸው የዞረ ሙሪዳቸው ግድፈታቸውን ላለማየትና ላለመስማት ምሎ ቃል የገባ ይመስላል ። ባይሆንማ ኖሮ የአዩሁድ ርዝራዦች የኢስላምን መርህ ለመናድና እስልምናና ሙስሊሞችን ለማራራቅ የጀመሩትን ኩፍርና ሽርክ በግልፅ የሚለፈፍበትን መውሊድ ከሙስሊሞች በሚሰበሰብ ገንዘብ ባጀት መድቦ ሲከበር ዝም ሲሉ እንዳላየ ሆነው አብረው ለመስለሓ በሚል ሲተሻሹ እያየ ዝም አይልም ነበር ። ኧረ ለመሆኑ ያ የቀራችሁት ኪታብ የት ሄደ ? ኪታ ተውሒድ ፣ አል ኢርሻድ ፣ ዐቂደቱል ዋሲጢያ ፣ መሳኢሉል ጃሂሊያና ከሽፉ ሹቡሃት የመሳሰሉት የት ደረሱ ? ወይስ የመጅሊስ አመራሮች 86 ገፆቹን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ሲከቱ እናንተም የቀራችሁትን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ከተታችሁት ? ከዚህ በላይ እየአንዳንዱ አንቀፅ ተውሒድን ከማስረፅና ሽርክን ከማውገዝ የማይለየው ቁርኣንስ የት ደረሰ ? አሕባሹ በመርሁ ላይ ሆኖ ሱፍዩ በመርሁ ሆኖ ትላንት ተውሒድ ተውሒድ እያላችሁ መውሊድን ስታወግዙ የሽርክና ቢዳዓን እንዲሁም መዕሲያን ወደነዚህ አዳራሽ ነው እያላችሁ ደም ስራችሁ ተገታትሮ ስታደርጉት የነበረው ዳዕዋ ምነው ከዳችሁ ? ለማንኛውም እኛ 86 ገፅ አይደለም 86 ሺ ገፅ ብትፅፉም ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ እንደሚከተት እናውቅ ስለነበረ ነው በሱና ተርኪያ ( መተው በሚባለው ሱና ) የሰራነው ። በባጢል ላይ የተመሰረተ አንድነት ባጢል መሆኑ ግልፅ ነው ። መርህ ያለገናኘው ስብስብ መጨረሻው ድብድብ ነው የሚሆነው ። ድብድቡ በመርህ ቢሆን ጥሩ ነበር ነገር ግን በብርህ ነው የሚሆነው ። ለማንኛውም እኛ አላህ እንዲመሰክርልን የምንለምነው ከእነዚህ ሸሪዓን ከሚወጉ የመጅሊስ አመራሮች ወደ አላህ የጠራን መሆናችንን ነው ። ነሲሓዎች መዝሀባቸው የባጢኒዮች ( ሸሪዓ ውስጣዊና ውጫዊ ትርጉም አለው) የሚሉና በውጫዊው መስራት ኩፍር ነው ውስጣዊው ደግሞ የሚያውቁት የኛ መሪዮች ናቸው እንደሚሉት ካልሆኑ በስተቀር እየሰሩት ያለው ተግባር በምንም መመዘኛ ለእስልምና መስላሃ የለውም ። ጥሪያችን ለነሲሓ ሙሪዶች ሞት መጥቶ ከንቅልፋች ከመቀስቀሳችሁ በፊት ንቁ የሚል ነው ። አላየንም አልሰማንም ብትሉም ምላሳችሁ ተይዞ የሰራ አካላታችሁ ይመሰክርባችኋል ። በእስልምና ሀጢያትህን አስምርልሀለሁ የሚል የነፍስ አባት የለም ። ማንም ለማንም አይጠቅምም ። ከነ አቡበከርና ካሚል ሸምሱ ጋር እየዞረ መድረክ የሚያሞቀው ሸይኻችሁ እንኳን ለናንተ ሊሆን ለራሱም ጥያቄ ይጠብቀዋል ። ነፍሳችሁን ወደ አላህ በመመለስ ከሽርክና የቢዳዓ አካላት በመራቅና በማስጠንቀቅ አድኑ የሚል ነው ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አዲስ ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ከዚህ በፊት በመድረሳችን ውስጥ በዶ/ር ሽይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስሲልጢ ሐፊዘሁሏህ ተጀምሮ የነበረውና ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የደርስ ፕሮግራም የአላህ ፈቃዱ ሆኖ ከፊታችን ሰኞ ቀን 06/1/2017 ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 የሚቀጥል ይሆናል። የሚቀራው ኪታብ ١.  نزهة النظر في توضيح نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر ٢. صحيح مسلم https://t.me/medresetulislah
إظهار الكل...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።

https://t.me/medresetulislah

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.