cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ARADA SPORT

ይህ 24 ሰዓት በፍጥነት ዓለም አቀፍ ሰፖርታዊ መረጃዎች ከፍ ባለ ጥራት የሚቀርቡበት አራዳ ስፖርት ቻናል ነው ። ለጥያቄ - @MickyXast

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
184 375
المشتركون
+51524 ساعات
+3 3677 أيام
+16 29830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ለዛሬ እዚህ ጋር ይብቃን ቤተሰቦች❤! ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን እስከዛው ግን ሰናይ ሌሊትን ተመኘን💛 በድጋሚ መልካም አዳር!❤
إظهار الكل...
5
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል በቻምፒዮንስ ሊጉ ጣልያን ሄዶ ባከናወናቸው አራት ጨዋታዎች ምንም አላሸነፈም። @ARADA_SPORT @ARADA_SPORT
إظهار الكل...
😁 24👍 3👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
ላሚን ያማል በዚህ የውድድር ዘመን በሊግ ጨዋታ፣ በአውሮፓ ውድድሮች እና በሀገር ውስጥ የዋንጫ ጨዋታዎች 8 የጎል አስተዋጾ አድርጓል። በአውሮፓ አምስት ከፍተኛ ሊግ ውስጥ ያሉት ብቸኛ ተጫዋቾች ሃሪ ኬን እና ኤርሊንግ ሃላንድ ናቸው። ለማስታወስ ያህል ገና የ17 አመት ልጅ እና የክንፍ ተጫዋች ነው። @ARADA_SPORT @ARADA_SPORT
إظهار الكل...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች፦                    ⏰ ተጠናቀቁ'          አታላንታ 0-0 አርሰናል          ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና     አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 አርቢ ሌፕዚሽ       ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ @ARADA_SPORT @ARADA_SPORT
إظهار الكل...
👍 5😁 1
ጎልልልልልልልልልልል አትሌቲኮኮኮኮ አትሌቲኮ 2-1 አርቢ ሌፕዚግ
إظهار الكل...
👍 4
ተሽሯል
إظهار الكل...
👍 4😭 3
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች፦                    ⏰ 85'          አታላንታ 0-0 አርሰናል          ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና     አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርቢ ሌፕዚሽ       ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ @ARADA_SPORT @ARADA_SPORT
إظهار الكل...
ፔናሊቲ ለ ሞናኮ
إظهار الكل...
👍 5😭 2
ከአትላንታ ና አርሰናል ጨዋታ ውጪ ሌሎቹ ቡድኖች ግብ አስቆጥረዋል
إظهار الكل...
👍 4😭 2
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች፦                    ⏰ 80'          አታላንታ 0-0 አርሰናል          ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና     አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርቢ ሌፕዚሽ       ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ @ARADA_SPORT @ARADA_SPORT
إظهار الكل...
👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.