cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

My channel👌👌

In this channel you can get Tik tok💃 Music🎼 Funny pp😜 Motvate⏰ Broken qoutes💔 Broken fillings😒 @Masterfulgirl236 @elutaaaaa

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የጥበብ ቡፌ እንደምን አላችሁ የጥበብ አፍቃሪያን እንዲሁም የጥበብ መምህራን እና ተማሪዎች አዲስ አሰራርን ይዘንልዎት መጥተናል እናንተን በቅድሚያ እያመሰገንን አሁን ደግሞ ከ ጳጉሜ 1 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ አገልግሎታችን ተቋርጦ እስከ አዲስ አመት ድረስ አድ የማድረግ ፕሮግራም አዘጋጅተናል እናንተም ከ ጳጉሜ1 ጀምሮ የምታውቋቸውን ሰዎች በሙሉ ወዳጅ ዘመድዎን አድ በማድረግ እንዲቀላቀሉ እናድርግ ። 〰〰〰〰〰〰〰〰 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ አጋሩን @yosi1222 @yab1219 @elutaaaaa 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱን አመት በጥበብ ቡፌ ቤት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አድ🌻አድ🌻አድ🌻አድ🌻አድ @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe
إظهار الكل...
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 Taro King Man
إظهار الكل...
2.16 KB
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 Taro king man
إظهار الكل...
2.06 KB
የጥበብ ቡፌ እንደምን አላችሁ የጥበብ አፍቃሪያን እንዲሁም የጥበብ መምህራን እና ተማሪዎች አዲስ አሰራርን ይዘንልዎት መጥተናል እናንተን በቅድሚያ እያመሰገንን አሁን ደግሞ ከ ጳጉሜ 1 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ አገልግሎታችን ተቋርጦ እስከ አዲስ አመት ድረስ አድ የማድረግ ፕሮግራም አዘጋጅተናል እናንተም ከ ጳጉሜ1 ጀምሮ የምታውቋቸውን ሰዎች በሙሉ ወዳጅ ዘመድዎን አድ በማድረግ እንዲቀላቀሉ እናድርግ ። 〰〰〰〰〰〰〰〰 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ አጋሩን @yosi1222 @yab1219 @elutaaaaa 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱን አመት በጥበብ ቡፌ ቤት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አድ🌻አድ🌻አድ🌻አድ🌻አድ @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe @yosi1222yetebebbufe
إظهار الكل...
0.46 KB
إظهار الكل...
Buze Man_ናፍቀሽኛል _@ADDIS_MUSIC.mp34.76 MB
🎙• Job 27 🔊• አንቺን ይሻል @mychannel
إظهار الكل...
አንቺን ይሻል.mp33.96 MB
ሰላም 🤗 ቤተሰቦች ሽማግሌው በአውቶቡስ ውስጥ ሲጓዙ ወጣቱ ቁጭ ብሎ እሳቸው እየተብረከረኩ ቁመዋል። ከአሁን አሁን ይነሣልኛል እያሉ ሲጠባበቁ ወጣቱ ግን በኩራት እያያቸው አንድ ጥያቄ ሊጠይቃቸው ይዳዳል። በወጣት አነጋጋር፡- “ሽሜ እናንተ እያላችሁ ወጣቱ የሚሞተው ለምንድነው?” አላቸው ። እርሳቸውም፡- “መልአክ ሞት እኛን ፍለጋ ሲመጣ በእኛ ወንበር ላይ ተቀምጣችሁ የሚያገኛችሁ እናንተን ስለሆነ ነው” አሉት። ይባላል ወገን እየተነሳቹ 👀 Join us||👉 @Mudmeyaz
إظهار الكل...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​​ 💘#ገዳይ_ፈገግታዋ🥰 ተአምር አየው ልበል! የዛች ኮረዳ ጥርስ እንደ በቆሎ እሸት ልክ የፈነዳ ጥጥ መስሎ ተደርድሯል🤗 አቤቱ ይገርማል! በረዶ ንጣቱ መቼ ያስደምማል የሷን ላየውማ በረዶ ምንድነው?🤔 ብሎ ይጠይቃል😊 ጭራሽ ፈገግታዋን ስታስመለክተኝ🤭 አይኔም አልነቀል ሰውነቴም ከዳኝ መሄጃዬም ጠፋኝ!😲 ምን እላለው እኔ...❤️ ተአምር አየው ልበል! ሳቋም ተዋጊ ነው ይመስል ጦረኛ ወራሪ ልኮብኝ ሆኛለው ምርኮኛ😟 አልደነቀኝ እኔስ በአንፀባራቂው በፈኩት ጥርሶቿ ልቤ መታገቱ እንኳን እኔ ቀርቶ 🤷‍♂ ሀገር #ገዢስ ቢሆን መች ይቀርለታል በሷ #መረታቱ🤗 እንግዲያውስ እቱ ለኛም #አስቢልን 😊 አንቺም አታቆሚ ሁሌ መሳቅሽን🙄 ለፈገግታሽ ጮራ ለሳቅሽ እንፋሎት ሳሎድ በግዴ እገዛልሻለው አንቺም #ሰከን አርጊው ስቀሽ ስታስቂኝ #እሞትብሻለው!🫀🥰 Join us||👉 @Mudmeyaz 🙏
إظهار الكل...
◇ የጠላው ባንኮኒ ◇ ባንኮኒ አናት ላይ ውስኪ ተዘቅዝቆ ሲቀዳ አይቼ እኔም ለጠላዬ ለክብሩ ጓጉቼ ዘቅዝቄ ሰቀልኩት ጓዳዬ ገብቼ ሲመሽ ወደ ማታ ብርጭቆ ደቅኜ ጠላዬን ብቀዳው ዝቃጭ ሙሉ አተላ ብርጭቆዬን ሞላው 😂 🍂 Join us|| @Mudmeyaz
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.