cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Bole bulbula senior secondary school for students

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 088
المشتركون
+1124 ساعات
+1487 أيام
+21530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እስከ ዛሬ ት/ት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች የቀራችሁበትን ማስረጃ በመያዝ ወደ ት/ቤት እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን::
إظهار الكل...
ቀን 07/01/2017ዓ፣ም ማስታወቂያ ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ የ2017ዓ፣ም ትምህርት ከጀመረ ሁለት ቀን መሆኑ ይታውቃል :: ስለሆነም እሰከዛሬ ድረስ ትምህርት ቤት ያልመጣችሁ ተማሪዎች ከነገ ጀምራችሁ ትምህርት ቤት በመገኘት ትምርታቹን እንድትከታተሉ በጠብቅ እናሳውቃለን :: የማትመጡ ተማሪዎች በትምህርት ቤት በኩል ለሚወሰደው እርምጃ ሃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እናሳስባለን ::
إظهار الكل...
በቀን 06/01/2017ዓ፣ም የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደ/ት/ቤት የትምህርት አጀማመርን በተመለከተ ለተማሪዎች ደማቅ አቀባበል በማድረግ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል:: ለአብነትም 1 የችቦ ማብራት ስነ-ስራት 12ኛ ክፍሎች ለ11ኛ 11ኞች ደግሞ ለ10ኛ እንዲሁም 10ኛ ለ9ኛ ክፍሎች የችቦ መቀባበል መርሃግብር ሲደረግ 2 ለተማሪዎች የደብተርና ዩኒፎርም ግብዓት በስም ጠሪ መምህራን ተሰጥቷል :: በመጨረሻም ለተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ህግና ደንብ በማሳውቅ ጥሩ የትምህርት አጀማመር ማድረግ ተችሏል::
إظهار الكل...
00:36
Video unavailableShow in Telegram
12.62 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.