cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Phoenix Physiotherapy

Anyone Who Have Physiotherapy Related Issues Like ✔️ Musculoskeletal disorders ✔️Orthopaedic And Trauma ✔️Neurological Disorders ✔️ Pediatrics Problems ✔️Sport Injuries To Get Consultation Contact Me +251933342811 Addis Abeba Ethiopia 🇪🇹

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
258
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ስትሮክ(መግቢያ) ስትሮክ በአለም ደረጃ የሰፊውን ማህበረሰብ የጤና ችግር ሆኖ የቀጠለ ሲሆን ለሞት ምክንያትነት ከተቀመጡ የጤና ችግሮች በ4ኛ ደረጃ መቀመጡን መረጃዎች ያመለክታሉ። ወደ ሀገራችን ስንመጣም የዚህ በሽታ መጠንና ስፋት የሚያመለክቱ በቂ መረጃዎች (ጥናቶች) ያልተካሄዱ ቢሆንም ችግሩ በሀገራችን አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ ማህበረሰቡን እያጠቃ ይገኛል። በመሆኑም ማህበረሰቡ በበሽታው ዙሪያ እውቀት እንዲኖረው በማሰብ ተከታዩን አቅርበናል።                                        ስትሮክ ስትሮክ የሚከሰተው ወደ ተለያዩ የጭንቅላት ክፍሎች የሚደርሰው የደም ዝውውር ሲቋረጥ ወይም ሲቀንስ ጭንቅላታችን የሚያገኘው ኦክስጂንና ንጥረ ነገሮች በመቋረጣቸው ምክንያት ነው። ይህም በተከሰተ በደቂቃዎች ጊዜ ውስጥ የደም ዝውውሩ የተቋረጠበት የጭንቅላት ክፍል ህዋሳት (cells) መሞት ይጀምራሉ። በመሆኑም ከስትሮክ በኋላ የሚከሰቱ ተፅዕኖዎች ስፋትና አይነት እንደተጎዳው የአዕምሮ ክፍል እና መጠን ይሆናል።                                     የስትሮክ አይነቶች 1. ኢስኬሚክ ስትሮክ (Ischemic stroke):- ይህ የስትሮክ አይነት የሚከሰተው ወደ ጭንቅላታችን (አንጎላችን) ደም በሚወስዱ የደም ቧንቧዎች ውስጥ የደም መርጋት ተከስቶ ደም ወደ አንጎላችን መሄድ ሳይችል ሲቀር ወይም የጓጎለ ደም በአንጎላችን ውስጥ የሚገኘውን የደም ስር ሲከድን ወይም ሲያጠበው የሚፈጠር ችግር ነው። 2. ሔሞሮጂክ ስትሮክ(Hemorrhagic stroke):- ይህ የስትሮክ አይነት የሚከሰተው ደም ወደ አንጎላችን የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች መበጠስ (blood vessels rupture) በሚያጋጥምበት ወቅት ደም ጭንቅላታችን ላይ ወይም ያለቦታው ሲፈስ የሚፈጠር ችግር ነው። 3. ትራንሲየንት ኢስኬሚክ አታክ (Transient Ischemic Attack):- ይህ የስትሮክ አይነት መለስተኛ ስትሮክ በመባል ይታወቃል። በዚህ የስትሮክ አይነት የታመሙ ሰዎች በአካላቸው የጎላ ጉዳት ሳያደርስ በሰዓታት (በቀናት) ልዩነት ውስጥ ወደቀደመ ጤንነታቸው ሊመለሱ ይችላሉ። ሆኖም ግን ይህ ስትሮክ ከተከሰተ በኋላ ሌላ ከፍ ያለ ደረጃ ያለው ስትሮክ ሊያጋጥም ስለሚችል ይህ ክስተት ያጋጠመው ሰው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ተገቢውን መርመራ እና ህክምና ማግኘት አለበት።                 ከስትሮክ በኋላ የሚያጋጥሙ የጤና ችግሮች:  ሰውነታችን በአንዱ ክፍል መድከም /መዛል(Half body paralysis)  ግራ መጋባት/የአስተሳሰባችን መታወክ (confusion/ cognitIve imparement)  መናገር ያለመቻል ችግር  ድንገተኛ የፊት፣ የእጅ፣ የእግር መዛል/መድከም   መራመድ አለመቻል  ከፍተኛ ራስ ምታት እና ማዞር  የፊት ገፅታ መውረድ/መጣል or face dropping  መርሳት /memory loss/  የአይን እይታ ችግር / ብዥታ / blurred vision/  የሰውነት ሚዛን ማጣት / loss of balance and coordination/  መፍዘዝ /dizzines/  የሰውነት መደንዘዝ /loss of sensation/  ለመዋጥ መቸገር / difficulty swallowing/  የመሳሰሉት ናቸው።               ለስትሮክ ህመም መነሻ ምክንያቶች  ከፍተኛ የደም ግፊት (High blood pressure)  የስኳር ህመም (Diabetes)   ከፍተኛ የሰውነት ኮሌስትሮል (high cholesterol)  ሲጋራ ማጨስ (sigarate smoking)  እድሜ ብዙም ጊዜ ከ 55 በላይ(Age)  በጭንቅላት ላይ የሚደርስ አደጋ  የልብ ህመም (heart disease)  አልኮል አብዝቶ መጠጣት  ከፍተኛ የሰውነት ክብደት (obesity )  ዘር (family history)  አካላዊ እንቅስቃሴ አለማድረግ  ያለ እንቅስቃሴ ለረጅም ጊዜ ቤት መቀመጥ (sedentary) መሆን ከስትሮክ በኋላ በቶሎ ወደ ህክምና አለመሄድ የሚያስከትላቸው ችግሮች  የአንጎል/ ጭንቅላት መጎዳት (Brain damage)  ረጅም ጊዜ የሚቆይ የአካል ጉዳት (Long term disability)  ሞት (Death)                 የስትሮክ ህመም መፍትሄዎች  ስትሮክ ያጋጠመው ሰው በአፋጣኝ የህክምና አገልግሎት ማግኘት አለበት። ስትሮክ ከተከሰተ በኋላ ወዲያውኑ የህክምና አገልግሎት ማግኘት ከተጨማሪ የአንጎል ሴሎች ጉዳት ከመትረፍ በተጨማሪ በቶሎ ከህመሙ የመዳን እድል ያሰፋል።  ቀዶ ጥገና  የማገገሚያ ህክምና(Rehabilitation Therapy)  የፊዚዮቴራፒ ህክምና  የንግግር ህክምና  የዕለት ተዕለት ተግባራችን የማለማመድ ህክምና                         ምክሮች:-  የግፊት፣ የስኳር እና የኮሌስትሮል መጠናችን መቆጣጠር ከመከሰቱ በፊት እና ከተከሰተ በኋላ  አመጋገባችን ማስተካከል (የስኳር እና የጨው መጠን በልኩ አድርጎ መመገብ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ማቆም፣ ጮማ ያልበዛባቸው ምግቦች መጠቀም፣ ጤናማ እና የተመጣጠነ ምግብ መመገብ፣ አትክልት ፍራፍሬ ጥራጥሬ መመገብ)፣ የመሳሰሉት  አቅምን እና ጊዜውን ያልጠበቁ እንቅስቃሴዎችን አለማድረግ  ጭንቀት መቀነስ (ለስትሮክ ህመም ዋና ምክንያት የሚባሰሉት እንደ ደም ግፊት፣ ስኳር እና ኮሌስትሮል) መጠናቸው ስለሚያባብስ መቀነስ ያስፈልጋል።  የፊዚዮቴራፒ ህክምና በቶሎ መጀመር  የህክምና ሞያተኞች ምክር መተግበር  የውስጥ ስነልቦና ማጠንከር  አልኮል መጠጥ መቀነስ ወይም ማሰወገድ  የልብ ህመም ካለ በቶሎ ህክምና አድርጎ መከታተል  የክብደት መጠናችንን መቆጣጠር  መደበኛ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ማሳሰቢያ:- ስትሮክ ህመም የረጅም ጊዜ የህክምና ክትትል የሚፈልግ የጤና ችግር ነው። በፍጥነት ህክምና መጀመር ደግሞ በቶሎ ለማገገም እጅግ የሚመከር ነው። በሽታው ትዕግስት የሚጠይቅና ጠንካራ ስነልቦና የሚፈልግ ነው።       ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ ሊያገኙን ይችላሉ👇👇 0933342811 Anyone Who Have  Physiotherapy Related Problems Like ✔ Musculoskeletal disorders ✔Orthopaedic And Trauma ✔Neurological Disorders ✔ Pediatrics Problems ✔Sport Injuries   To Get  Consultation Contact Me +251933342811
إظهار الكل...
👍 1
መልካም የ2017 ዘመን መለወጫ በዓል 🌼 መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ቤተሰቦቼ!!!🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉 Baga Hara Haaraa 2017 Geessan 🌼 Maatii Koo Hundaaf Baga Bara Haaraa Geessan!!!🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉 Happy New Year 2017 🌼 Happy New Year To All My Family's !!!🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉 https://t.me/JehovahRapha1
إظهار الكل...
1
ዛሬ የአለም የፊዚዮቴራፒ ቀን ነው:: መልካም የአለም የፊዚዮቴራፒ ቀን ለሁላችሁም  !!!! Har'a Guyyaa Fiiziyooteraapii Addunyaati. Baga guyyaa Fiiziyooteraapii Addunyaa geessan hundaaf!!!! Today is World Physiotherapy Day. Happy World Physiotherapy Day Everyone!!!! https://t.me/JehovahRapha1
إظهار الكل...
ዛሬ የአለም የፊዚዮቴራፒ ቀን ነው:: መልካም የአለም የፊዚዮቴራፒ ቀን ለሁላችሁም  !!!! Har'a Guyyaa Fiiziyooteraapii Addunyaati. Baga guyyaa Fiiziyooteraapii Addunyaa geessan hundaaf!!!! Today is World Physiotherapy Day. Happy World Physiotherapy Day Everyone!!!! https://t.me/JehovahRapha1
إظهار الكل...
ዛሬ የአለም የፊዚዮቴራፒ ቀን ነው:: መልካም የአለም የፊዚዮቴራፒ ቀን ለሁላችሁም  !!!! Har'a Guyyaa Fiiziyooteraapii Addunyaati. Baga guyyaa Fiiziyooteraapii Addunyaa geessan hundaaf!!!! Today is World Physiotherapy Day. Happy World Physiotherapy Day Everyone!!!! https://t.me/JehovahRapha1
إظهار الكل...
Anyone Who Have Physiotherapy Related Issues Like ✔️ Musculoskeletal disorders ✔️Orthopaedic And Trauma ✔️Neurological Disorders ✔️ Pediatrics Problems ✔️Sport Injuries To Get Consultation Contact Me +251933342811 Addis Abeba Ethiopia 🇪🇹
إظهار الكل...
💥Pediatric physiotherapist💥    ✅is a health care professional who specializes in evaluating, diagnosing and treating physical problems in children.   ✅Their work focuses on helping children improve their motor skills, strength, coordination and overall physical function.  ✅ Pediatric physiotherapists work with children from infancy to adolescence, and treat a variety of conditions, including developmental delays, congenital disorders, musculoskeletal injuries, and neurological conditions.   ✅Treatment may include exercises, manual therapy, and the use of special equipment to improve movement and function. They also work with families to provide education and support for continuing care at home.   ✅The goal of pediatric physiotherapy is to help children achieve their maximum potential and improve their quality of life. https://t.me/JehovahRapha1
إظهار الكل...
💥Ogeessi Fayyaa Daa’immanii💥 ✅ Ogeessa eegumsa fayyaa kan ta'ee fi rakkoo qaamaa daa'immanii madaaluu, adda baasuu fi yaaluun kan adda ta'edha.   ✅Hojiin isaanii daa’imman dandeettii sochii qaamaa, humna, qindoominaa fi hojii qaamaa waliigalaa akka fooyyessuuf gargaaruu irratti xiyyeeffata. ✅ Fiiziyooteraapistoonni daa’immanii daa’imummaa hanga dargaggummaatti daa’imman waliin kan hojjetan yoo ta’u, harkifannaa guddinaa, jeequmsa dhalootaan dhufu, miidhaan maashaalee fi lafee fi haalawwan niwurooloojikaalaa dabalatee haalawwan adda addaa ni yaalu. ✅ Wal’aansi sochii qaamaa, wal’aansa harkaa fi meeshaalee addaa sochii fi hojii fooyyessuuf fayyadamuu dabalatee ta’uu danda’a. Akkasumas maatii waliin ta’uun mana keessatti kunuunsa itti fufiinsa qabuuf barnootaa fi deeggarsa ni kennu. ✅ Galmi fiiziyooteraapii daa’immanii daa’imman dandeettii isaanii isa guddaa akka argatan gargaaruu fi qulqullina jireenya isaanii fooyyessuudha. https://t.me/JehovahRapha1
إظهار الكل...
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.