2 087
المشتركون
+624 ساعات
+697 أيام
+8130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Annual lesson plans should be submitted on Meskerem 7,2017E.C
ROFAM ACADEMY
ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች
ነገ ሰኞ 08/11/2016 ለኦሬንቴሽን ወደ አብርሆት ስለምንሄድ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ጥዋት 12:30 ት/ቤት እንድትገኙ። መቆየት ፈፅሞ አይቻልም።
ስትመጡ
1. Uniform መልበስ
2. ለምሳ ምግብ መያዝ
3. ID መያዝ አለባችሁ
Rofam Academy ምህርት አስተዳደር
👍 13🖕 13🙏 5👎 4
ሐምሌ 4 / 2016
ለሮፋም አካዳሚ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ:
ወደ መፈተኛ ካምፓስ የምትገቡት እሑድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ. ም. መሆኑን አውቃችሁ ከጠዋቱ 12:30 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ወደ መፈተኛ ቦታችሁ እንድትጓዙ በጥብቅ እናሳስባለን::
ዘግይተው ለሚመጡ ተማሪዎች ትራንስፖርት ቢያመልጣቸው ት/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም::
የተፈቀዱ ነገሮች
1- የትምህርት ቁሳቁስ;እስክብርቶ ;እርሳስ;ነጭ ወረቀት;መፅሓፍ; ስትማሩበት የነበረው ደብተር።
2) ቶሎ የማይበላሹ ምግቦች(ደረቆ ምግብ; ቆሎ;ደቦ ቆሎ;ኬክ;..
3) ገንዘብ በመጠን ብቻ (ለ5ቀን የሚበቃ)
4- ልብስ:የለሊት ልብስ;አንሶላ;የትራስ ልብስ; ቀን የሚለበስ በመጠኑ..
5) ንፅና መጠበቅያ:ሳሙና የልብስ እና የገላ;የጥርስ ሳሙና; ሻበፖ; የፀጉር ቅባት;የፊት ቅባት ; ቻፕስቲክ;ልፕስቲክ; የፀጉር ማበጠሪያ;......ወዘተ
ከነኚ ውጪ አይፈቀድም።
👍 22💩 4🤔 3👏 2
ነገ 02/11/2016 የ12ኛ ሶሻል ስይንስ ኦላይን ተፈታኝ
ተማሪዎች 5:30 ሰዓት ት/ቤት መጥታችሁ ለኦረንቴሽን ትሄዳላችሁ መኪና ተዘጋጅቷል
👍 10💩 2🥰 1
የትምህርት_ምዘናና_ፈተናዎች_አገልግሎት_የፈተና_አስተዳደር_መመሪያ_ቁጥር.pptx0.67 KB
👍 1👏 1
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.