cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ashewa Technology-Smart Solution 📱

مشاركات الإعلانات
33 539
المشتركون
-5024 ساعات
-2447 أيام
-1 09730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from Ashewa Technologies
00:39
Video unavailableShow in Telegram
ቅዳሜ ሌላ ቀጠሮ እንዳይዙ! የፊታችን ቅዳሜ ማለትም መስከረም 11 ከ ቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ነጻ የ 2 ሰዐት የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡ ቀድመው ይገኙ ቦታዎን ያስጠብቁ፡፡! ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡! #EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
إظهار الكل...
free_training_digital_marketing_job_opportunities.mp453.73 MB
👍 4
Repost from Ashewa Technologies
00:35
Video unavailableShow in Telegram
ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ? በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡ ለመመዝገብ ይህንን ፎርም https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡! ወይም በ +251909707117 ይደውሉ፡፡! #EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
إظهار الكل...
job_digital_marketing.mp449.22 MB
👍 1
Repost from Ashewa Technologies
🌼 #የአዲስ ዓመት ስጦታ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል? 🎁 ✨ ስጦታው እና የአሸናፊነት መስፈርቶቹን እዚህ ቪዲዮ ላይ 👉 https://bit.ly/4d10s9Q ✨ ያገኟቸዋል፡፡ 🌼 መልካም አዲስ ዓመት፤ መልካም ዕድል፡፡! 🌼 ለመመዝገብ ይህንን ፎርምይሙሉ 👇 https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 #Holiday #WebsiteBuilder #Newyear #Digitalmarketing #elaerning #ashewatechnology
إظهار الكل...
TikTok · Ashewa Tech

Check out Ashewa Tech’s video.

👍 3
Repost from Ashewa Technologies
02:48
Video unavailableShow in Telegram
የኢኮሜርስ ግዛትዎን በነሃቢ ይገንቡ ሽያጭዎን የሚያቀላጥፉበትን፣የደንበኛ መሰረትዎን የሚያሰፉበትን እና በቀላሉ ትርፋማ የሚሆኑበትን የግልዎ የኢኮሜርስ መድረክ ዛሬውኑ ይገንቡ፡፡ ለበለጠ መረጃ http://bit.ly/3AI6YEY ይጎብኙ ወይም በ 0976005500 ይደውሉ፡፡! #EcommerceTemplates #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
إظهار الكل...
E-Comm Amh1.mp418.93 MB
Repost from Ashewa Technologies
02:11
Video unavailableShow in Telegram
🚨 በስማርት ERP የትርፋማዎችን ጉዞ ይቀላቀሉ፡፡ #AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
إظهار الكل...
Sequence 02_6.mp444.38 MB
👍 1
Repost from Ashewa Technologies
Photo unavailableShow in Telegram
ድረገጽዎ የስራዎ ማሳያ እንደሆነ ያውቃሉ? አዎ እንደዛ ነው፡፡! በምን ሙያ ላይ ይገኛሉ? በየትኛውም ዘርፍ ቢሰማሩ ሙያ እና ብቃትዎን ከታማኝነት ጋር በማሳየት ፈላጊዎችዎ ስለእርስዎ እንዲያውቁ ያድርጉ፤ ማራኪ ዌብሳይትዎን በነሃቢ ሰርተው ተመራጭነትዎን ያሳድጉ፡፡ ለባለሙያዎች የተዘጋጀ ዌብሳይት ነሃቢ ላይ ይገንቡ! ለበለጠ መረጃ ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/KDKw8PN8F2FetqFD6 ወይም በ +251909707762 ይደውሉ፡፡! #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
إظهار الكل...
👍 3
Repost from Ashewa Technologies
Photo unavailableShow in Telegram
Enhance your manufacturing efficiency with Ashewa ERP system. Take control of your business processes with our smart ERP system. Manage tasks, inventory, and supply chains effortlessly. Visit smarterp.ashewa.com or call +251909707762 to learn more. #AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
إظهار الكل...
👍 1
Repost from Ashewa Technologies
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን እንኳን ሆ አደረሳችሁ የክብረት ቡሄ ሆ ይሁንላችሁ በ ERP ሆ ስራ አቀላጥፈው ዳታዎን በክላውድ ሆ ይዘው ጠብቀው ለዌብሳይትዎ ሆ ነሃቢን መርጠው በቴክኖሎጂ ሆ የሚመጥቁበት ቢዝነሶን በእድገት ሆ የሚመሩበት ዘመኑን ዋጅተው ሆ የሚሰሩበት የትርፍም የስኬት ይሁንልዎ መጪው ዓመት መልካም የቡሄ በዓል ይሁንላችሁ 🎉 🥖 አሸዋ ቴጅኖሎጂ እንኳን ለ ቡሄ በዐል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡! #Buhe #EthiopianHolidays #CelebrateEthiopia #EthiopianFestivals
إظهار الكل...
👍 4
Repost from Ashewa Technologies
Photo unavailableShow in Telegram
ፋይናንሺያል ግብዎን በአሸዋ ERP ያሳኩ! ትክክለኛ የወጪ ትንበያ እና በዝርዝር የተቀመጠ በጀት ሃብትዎን በተገቢው ቦታ እና ሁኔታ ላይ እንዲያውሉ በእጅጉ ይረዳዎታል፡፡ የትርፋማነት ዕጣ ፋንታዎን በቁጥጥርዎ ስር ያውሉ፡፡! ሁሉንም የገንዘብ ፍሰትዎን በቀላሉ ይቆጣጠሩ፡፡! ለበለጠ መረጃ ይህንን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/h7zy4PbRusurPPxw7 ወይም በ +251909707762 ያግኙን፡፡ #AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity
إظهار الكل...
👍 1
Repost from Ashewa Technologies
Photo unavailableShow in Telegram
በየትኛው የስራ ዘርፍ ላይ መሰማራት ይፈልጋሉ? ✅Digital Marketing Specialist ✅Social Media Manager ✅ Content Marketing Manager ✅ SEO Specialist ✅ Ecommerce Manager ✅ Content Strategist ✅ Digital Marketing Coordinator ✅ CRO Specialist ✅ Online Brand Manager ✅ Digital Advertising Specialist ✅ Product Marketing Manager እንግዲያውስ አሸዋ ቴክኖሎጂ ለዚህ ብቁ ስልጠና ለመስጠት፤ካሰለጠናቸው ሰልጣኞች ተወዳዳሪ የሆኑትን ለራሱ ለመቅጠርና ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች የስራ ሁኔታ ለማመቻቸት በዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢኮሜርስ(Digital Marketing and eCommerce) በሁለት ፈረቃ ለመስጠት የመጀመሪያ ተማሪዎች (First Batch) ምዝገባ እያጠናቀቀ ስለሆነ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ለመመዝገብ ይህንን ቅጽ https://forms.gle/5bU3sMpG58v83fyq6 ይሙሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡! #EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.