cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

How To Demx

በዚህ ቻናል በዚዙ ድሜክስ የሚሰሩ ቪዲዮዎችን በቀላሉ የምታገኙ ሲሆን ያላችሁንም ጥያቄ የምታቀርቡበት የቤተሰብ ቤት ነዉ። በግል ለማዉራት @DemxDv2025

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 585
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+207 أيام
+37130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✅ ስለ 2NL ምን አዲስ ነገር አለ? ✅ 👉 ጥሩ እንቅስቃሴ የሚታይበት የኢትዮጲያ ኤምባሲ በሚቀጥሉት 2 የኢንተርቪዉ ወራት የሚኖረዉን አጻጸም ምን ሊሆን ይችላል። 👉ከዚህ በመነሳትስ እስከምን ድረስ ተስፋ እናድርግ? 👉 ኬዛችን ዝቅ ብሎ በ Email ቀን ያልተነገረንስ ለምንድን ነዉ በዚህ ቪድዮ እንዳስሳለን https://youtu.be/paH2n6upk0M መልካም እድል ❤️
إظهار الكل...
የ DV 2025 የመጀመሪያ ወራት 2NL አላላክ | Zizu Demx

👍 20🔥 3
✅ የኢንተርቪዉ ልምድ 1 ✅ ============== 👉 ይህ ቪድዮ እንድ የ DV 2024 አሸናፊ የሆነች ሴት ቪዛዋን ለማግኘት በነበራት ሒደት ላይ የገጠማትን ችግር እና የፈታችበትን መንገድ በዝርዝር የምታስረዳበት ነው። 👉 በተለይ አሸናፊዋ ኢንተርቪው ያደረገችው ከኢትዮጵያ ውጭ ስለነበር ካገር ውጭ ተጉዘው ኢንተርቪው ለሚያደርጉ አሸናፊዎች ጥሩ ልምድ ነዉ። ቪድዮዉ ረዘም ያለ ደቂቃን የሚወስድ በሆንም እስከመጨረሻዉ ከሰማችሁት ብዙ የምታተርፉበት ይሆናል። መልካም እድል ❤️ -------------------------------------------------------- https://youtu.be/g-NepGbCaCM?si=zYh7gVPR3nzX9Mtq
إظهار الكل...
18👍 8🙏 4🤔 3
✅ 2NL በኢሜል ካልተላከላችሁ ይህን መንገድ ተጠቀሙ ✅ በዚህ ቪድዮ ... ➡️ 2NL ከመች ጀምሮ መላክ ይጀምራል? ↘️ በማንኛዉ ግዜ 2NL እንደሚላክልኝ ማወቅ እችላለሁ? ⬇️2NL ሊላክባቸዉ የሚችሉ ቀኖች የትኞቹ ናቸዉ? ↙️ 2NL እንደተላከልኝ የት ላይ ነዉ የማየዉ? ⬅️ 2NL-ን በማየት እንዴት ላዉቀዉ እችላለሁ? ↖️ በኢሚል 2NL የማይገባባቸዉ ምክንያቶች ምን ምን ናቸዉ? መፋትሔዉስ? ⬆️ ከ 2NL በፊት ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ እና ሌሎች ሀሳቦችን በዚህ ቪድዮ እንዳስሳለን። ቪድዮዉን ለማየት ከስር ያለዉን ሊንክ ተጫኑ 👇👇👇👇 https://youtu.be/dY4zULoXvlk?si=tgaKko2MHDNUnNa1 መልካም እድል ❤️
إظهار الكل...
2NL በኢሜል ካልገባላችሁ ይህን መንገድ ተጠቀሙ | Zizu Demx

✅ ስለ 2NL ሙሉ ማብራሪያ ✅ በዚህ ቪድዮ ... ➡️ 2NL ከመች ጀምሮ መላክ ይጀምራል? ↘️ በማንኛዉ ግዜ 2NL እንደሚላክልኝ ማወቅ እችላለሁ? ⬇️2NL ሊላክባቸዉ የሚችሉ ቀኖች የትኞቹ ናቸዉ? ↙️ 2NL እንደተላከልኝ የት ላይ ነዉ የማየዉ? ⬅️ 2NL-ን በማየት እንዴት ላዉቀዉ እችላለሁ? ↖️ በኢሚል 2NL የማይገባባቸዉ ምክንያቶች ምን ምን ናቸዉ? መፋትሔዉስ? ⬆️ ከ 2NL በፊት ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ እና ሌሎች ሀሳቦችን በዚህ ቪድዮ እንዳስሳለን። በግል ከ Zizu Demx ጋር ለማውራት ከታች ያለውን የቴሌግራም አካውንት ይጠቀሙ። 👉 @DemxDv2025 🔵 መልካም እድል

🙏 15👍 14👌 3 1😱 1
✅ ከፋተኛ ኬዝ ቁጥር ያላችሁ እና ኤምባሲ መቀየር የምትፈልጉ እነዚህን እዉቀቶች ቀድማችሁ ማዎቅ ግዴታ ነዉ ✅ 👉 ሙሉ ማብራሪያዉ YouTube ላይ ተለቋል። ከስር ያለዉን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላችሁ 🔸 መልካም እድል ❤️ https://youtu.be/aIlYjwvOGDc?si=t_eNQt1C0jKpYGKM
إظهار الكل...
ከፍተኛ የኬዝ ቁጥር ካላችሁ መፍትሔው ይህ ብቻ ነው!

✅ በዚህ ቪድዮ አንድ የDV አሸናፊ ከፍተኛ ኬዝ ቁጥር ካለው እና በሀገሩ በሚገኝ ኤምባሲ የመጠራት እድል የለኝም ብሎ ካሰበ ምን ማድረግ እንዳለበት በተብራራ መንገድ የሚያስረዳ ነው።ከዚህ በተጨማሪም ከተለመደው ኬዛችንን ትራንስፈር ከማድረግ በተጨማሪ ሌሎች ቀድመን ማወቅ ያሉብንን ሀሳቦች በስፋት ይዳስሳል። ከነዚህም ውስጥ እንደግለሰብ ልንቆጣጠራቸው የምንችላቸውን እና ከኛ ቁጥጥር ውጭ የሆኑ እድሎችን እንዲሁም ሪስኮችን ይዳስሳል። 👉 ከዚህም በተጨማሪ 🔵 ከፍተኛ የኬዝ ቁጥር ማለት ምን ማለት ነው? ⚪ ትራንስፈር (ኬዛችንን ወደሌላ ኤምባሲ መቀየር) የሚለው ዋና ሀሳቡ ምንድን ነው? 🔴 ሀገር ከመቀየራችን በፊት ማወቅ ያሉብን ግለሰባዊ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው? 🔵 ንጽጽር ስንሰራ መውሰድ ያለምን መረጃ እና እይታ ምን መምሰል አለበት? ⚪ አማራጮችን ስንፈልግ ማየት ያሉብን ነጥቦች ምን ምን ናቸው? የሚሉ እና ሌሎች ሰፋ ያሉ ሀሳቦችን በዚህ ቪድዮ ላይ ታገኛላችሁ። ➕ ኬዛችሁ ከፍተኛ የሆነ እና በማማከርም ሆነ ኬዛችሁን ማስያዝ ለምትፈልጉ ልታወሩኝ ትችላላችሁ። ➕ በተጨማሪም ከትራንስፈር ጋር እና ከሌሎች የ DV አሰራሮች ጋር ጥያቄ ካላችሁ ከስር ባለው የቴሌግራም አድራሻየ ልታወሩኝ ትችላላችሁ።⬇️⬇️⬇️ ✅ የቴሌግራም አድራሻ፦ @DemxDv2025 🔶 መልካም እድል

20
✅ ፎቶ 1 - ለኢንተርቪዉ ስትገቡ መረጃዎቻችሁን የምታደራጅበት ቀደም ተከተል ይህ ነዉ። ✅ ፎቶ 2 - መረጃዎቻችሁን ለማረጋገጥ (Authentication) የምንከተላቸዉ ሒደቶች
إظهار الكل...
👍 38 7😱 4
Photo unavailableShow in Telegram
✅ Dv 2025 ከፍተኛዉ ኬዝ ቁጥር እና የምናዉቅበት ቀመሯር ✅ 🔸 በዚህ ቪድዮ የብዙዎች ጥያቄ የሆነውን ኬዝ ቁጥር እና አብረውት የሚመጡትን ጥቅሞች እና ጉዳቶች በሰፊው እናያለን፡ ☑️ በዚህ ቪድዮ ከምንዳስሳቸው ርዕሶች መካከል 🔴 ኬዝ ቁጥር ትልቅ ነው ለማለት መስፈርቱ ምንድን ነው? 🟠 ኤምባሲዎች ብዙ የማይጠሩበት ምክንያት ምንድን ነው? 🟡ለኢትዮጵያ ትልቁ የኬዝ ቁጥር የሚባለው ስንት ነው? 🟢 የ DV 2025 ትልቁ የኬዝ ቁጥር ስንት ሊሆን ይችላል? 🔵 የኬዝ ቁጥሬ ትልቅ ከሆነ ምን ላድርግ? 👉 ከ Zizu Demx ጋር በግል ለማውራት ከስር ያለውን የቴሌግራም አድራሻ ተጠቀሙ 🔵 ቪዲዮዉን በዮቱብ አማራጭ ማየት ለምትፈልጉ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጠቀሙ 👇👇👇 https://youtu.be/P6jxkuGnHQ0?si=QYS7T4jwg2QL_iGz መልካም እድል ❤ @DemxDv2025
إظهار الكل...
👍 22
19:19
Video unavailableShow in Telegram
✅ Dv 2024 የመጨረሻ 3 ወራት ✅ ------------------------------------------------- 👉 በዚህ ቪዲዮ ከ July ጀምሮ ያሉትን የሶስት ተከታታይ ወራት አፈጻጸም ምን ሊመስል ይችላል የሚለዉን የምናይ ይሆናል። 🟠 በተጨማሪም እስከ አሁን ምን ያህል ቪዛዎች ተሰጡ? ቀሪ ቪዛስ ስንት ነዉ? 🟡 የ 10 ወር አፈጻጸሙ ምን ይመስላል? 🔵 ከባለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር የ DV 2024 በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነዉ? 🟣 የኢትዮጲያ የ 10 ወር አፈጻጸሟ ምን ይመስላል? 🔵 ከዚህ በኋላ ስንት ግዜ ሊጠራ ይችላል? 🟡 እስከ ስንት ኬዝ ቁጥርስ ሊሔድ ይችላል? 🟠 ያልተጠራነዉ እጣ ፈንታችን ምንድን ነዉ? ☑️ እና ሌሎችንም ጥያቄዎች በመረጃ የሚያስረዳ ቪዲዮ ነዉ። 📼 Youtube ላይ ለማየት የምትፈልጉ ደግሞ ከስር ያለዉን ሊንክ ተጠቀሙ። 👇👇👇👇 https://youtu.be/1Wtj5hZpzF4?si=9Y4gpaLgOOJof5vh መልካም እድል ❤️ @DemxDv2025 @DemxDv2025
إظهار الكل...
42.37 MB
👍 37👎 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ወሳኝ ኩነት ማስረጃ ለማረጋገጥ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ✅ @DemxDv2025 @HowToDemx
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
🙏 12👍 11 4👎 3
✅ ❗️የ DV 2024 የ JUNE ወር 2NL መላክ ተጀምሯል። ሙሉ መረጃዉ እንደወጣ ሪፓርት የምሰራ ይሆናል ✅
إظهار الكل...
👍 56🔥 5👎 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.