⿻❞العلماء ورثة الأنبياء❝🎙
♻️ወጣቶች ከዘመኑ የፊትና ንፋስ ለመዳን ትክክለኛ ዓቂዳን ከታላላቅ ዓሊሞች እንድማሩና በህይወት ያሉም ወደ አኺራም የሄዱ ዑለማኦችን እንድጠቀሙባቸው በማሰብ የተከፈተ ቻናል ነው ቻናሉ በውድና ብርቅየ የሱና ኡስታዞቻችን እንድሁም በወንድሞቻች የሚመራ ሲሆን ሊንኩን በተለያዩ ገፆች ተደራሽ በማድረግና ሸር የሚደረጉ ትምህርቶችን በመማር እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን። https://t.me/YesunaUlemawoch
إظهار المزيد791
المشتركون
-224 ساعات
-87 أيام
-1130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
إظهار الكل...
⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜
Boost this channel to help it unlock additional features.
ما عندكم غير التوحيد!
«قال الإمام الألباني رحمه الله :
إن نوحاً - عليه الصلاة والسلام - أقام ألف سنة إلا خمسين عاماً لا يدعو إلا إلى التوحيد، وهو شغل السلفيين الشاغل؛ فكيف يخطئ كثير من الدعاة الإسلاميين، وينحطون إلى درجة أن ينكروا ذلك على السلفيين؟!»
- حياة الألباني ص٣٨٠
Repost from قَــنَاةُ أَبِـيِ عَـائِـشَــةَ الْوَلَّوِي
Photo unavailableShow in Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎓 ታላቅ የልጆች ክረምት ኮርስ እና የሴቶች ቁርአን ምርቃት ፕሮግራም
-----
መርከዝ አቡ ዓኢሻ የቁርአን ሂፍዝና መሰረታዊይ የሸሪአ እውቀቶች ማዕከል ሲያስተምራቸው የቆዩ የልጆች የክረምት ኮርስ። እሁድ መስከረም 4/2017 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም ያስመርቃል።
✅በፕሮግራሙ ከሚሳተፉ መሻዪኾና ኡስታዞች።
ኡስታዝ ሸህ አህመድ ።
ኡስታዝ ሸህ ሙሃመድ ሰኢድ።
ኡስታዝ ሸህ በድሩ
ወንድም አቡ ሂበቲላህ
ወንድም ኑረድን አል አረቢ።
ወንድም አቡ አኢሻ
ወንድም አቡ ሃፍሷ ይማም
♻️በመሆኑም እርሶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል ።
🕌 ማሳሰቢያ :- ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ ።
አድራሻ: ገራዶ ወዳማዶ እንዶድ በር ቢላል መስጅድ።
↪️ቦታው ለጠፋችሁ ወንድሞች በዚህ ይደውሉ
0932477853 ወይም 0915945455
🔹በአላህ ፍቃድ ፕሮግራሙን በላይቭ ለመልቀቅ እንሞክራለን።
https://t.me/Merkez_Abi_Aisha
https://t.me/Merkez_Abi_Aisha
🎧 كَيفَ يَنتكس القَلب؟
↙️لَابُدَّ أَن تَنتَبه لِهَذَا!
💡 ـ ابْنُ عُثَيْمين 🤎
2.45 KB
إظهار الكل...
kwNvq2YFeCQ.m4a4.67 KB
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.