cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

HU Awada student info center

This channel provide you basic information about HU awada cumpas

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 165
المشتركون
+1124 ساعات
+697 أيام
+21430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ፕሬዝዳንቱ የአሰራር ስርዓትን በመከተል ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ አሳሰቡ። *//** መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተ/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታዉ አየለ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ተጠሪ የስራ ዘርፎችን ከሚመሩ የስራ አስፈፃሚዎች፣ ዳይሬክተሮችና የቡድን መሪዎች ጋር በሴኔት መሰብሰብያ አዳራሽ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ሁሉም የሥራ ዘርፎች ላይ አግባብነት ያለው የአሰራር ሥርዓትን ተከትለው በተጠያቂነት ስሜት መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል:: ዶ/ር ችሮታዉ ከተሳታፊዎች ጋር ትዉዉቅ ካደረጉ በኃላ የውይይት መድረኩ አስፈላጊነት በቅርበት ለመተዋወቅና በትኩረት መሰራት ባለባቸው ጉዳዮች ላይ በመነጋገር የስራ መመሪያዎችን ለማስተላለፍ መሆኑን ገልፀዉ ሁሉም ኃላፊዎችና በስራቸዉ ያሉ ሰራተኞችም የአሰራር ስርዓትን በመከተል፣ ዘርፉን በመደገፍ፣ በማቀድ፣ በመተግበር፣ የተሰሩትንም በመሰነድና ሪፖርት በማድረግ ኃላፊነቱን እንዲወጣ መመሪያ ሰጥተዋል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አየለ አደቶ በበኩላቸዉ ፕሬዝዳንቱ ለስራ ዘርፎቹ ትኩረትና ጊዜ ሰጥተዉ በማናገራቸዉ አመስግነዉ በተለያዩ ክፍሎች የመዋቅር ለዉጥ እየተተገበረ በመሆኑ ያልተሟሉ መደቦች ቢኖሩም ባለዉ የሰዉ ኃይል ስራዎች ታቅደዉ መሰራና በየሶስት ወሩም ሪፖርት ተደርገዉ መገምገም እንዳለባቸዉ አስምረውበታል:: በዉይይቱም የየዘርፉ ኃላፊዎችና ቡድን መሪዎች አሰቸኳይና ትኩረት የሚሹ ነጥቦችን አንስተዋል። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁሌም ለልህቀት!
إظهار الكل...
👍 4
Announcement.pdf3.64 KB
👍 5
#HawassaUniversity ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለመደበኛ ፣ማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራምና ሁሉም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች(መደበኛ እና የእረፍት ቀናት)፦ መስከረም 2ዐ-21/2017 ዓ.ም፡፡ 2.የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ መስከረም 23 -25/2017 ዓ.ም። ማሳሰብያ፡- (ሀ) የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይሆናል፡፡ (ለ) ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት 👇👇👇 https://t.me/HUawada https://t.me/HUawada
إظهار الكل...
HU Awada student info center

This channel provide you basic information about HU awada cumpas

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ረዘም ላለ ጊዜ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለቷል።
إظهار الكل...
😢 8👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። መልካም በዓል
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥሪ ተደርጓል። ለሌሎች ኮሌጆች በቅርቡ ጥሪ ይደረጋል ተብሏል።
إظهار الكل...
👍 13
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታው አየለ ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ጋር ጳጉሜ 1/2016 ዓም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ትውውቅ አድርገዋል:: በመድረኩ የተገኙት የዩኒቨርሲቲውን ም/ፕሬዝዳንቶች፣ የኮሌጅ ዲኞች፣ ዳይሬክተሮች፣ ስራ አስፈጻሚዎች፣ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ አስተባባሪዎችና ቡድን መሪዎችን ያካተተው ካውንስል አባላት ለቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አያኖ በራሶ ስለነበራቸው ትጋትና ያልተቆጠበ አገልግሎታቸው አመስግነው ለአዲሱ ፕሬዝዳንት የመልካም የሥራ ዘመን ምኞታቸውን ገልፀዋል:: በመድረኩ ከትምህርት ሚኒስቴር የመጡ ተወካዮች እንደሀገር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እየተካሄደ ስላለው ሪፎርም አጠር ያለ ገለፃ አድርገዋል:: በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የመምህራን ልማት ዴስክ ኃላፊው አቶ በየነ ተዘራ እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ሁለት አመታት ሲያከናውን ከነበረው ሰፋፊ ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎች መካከል የተቋማትን አለምአቀፋዊነት በሁሉም ዘርፍ ለማረጋገጥ ከአመራር እስከ አሰራር ያሉ ስራዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን ገልጸዋል። ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ በትምህርት፣ አስተዳደርና አመራር ጥራት ላይ አዎንታዊ ለውጥ ያመጣሉ ያላቸውን የሪፎርም አቅጣጫዎች አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የገለጹት አቶ በየነ ይህን ለማስፈጸም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ስምንት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የከፍተኛ አመራር ቅየራ መደረጉን ተናግረዋል። የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ከበደ ግዛው በበኩላቸው በሃገራችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተካሄደ ግምገማ ከተለዩ ችግሮች መካከል አመራሮች በብቃት ላይ በተመሰረተ ሳይሆን የአካባቢው ተወላጆች ብቻ በመሆናቸው ተቋማቱን እንዲመሩ መደረጉ ዋነኛ በመሆኑ ይህንን ለመቅረፍ የአመራር አደረጃጀትና ስብጥሩ በችሎታና ተገቢነት  ላይ የተመሰረተ እንዲሆን እየተደረገ ይገኛል ብለዋል። ፕሬዚደንት ዶ/ር ችሮታው አየለ ከካውንስል አባላት ጋር ከተዋወቁ በኃላ እንደተናገሩት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ካሉ ትልልቅ ስራዎችን እየሰሩ ከሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ መሆኑን ጠቁመው ዩኒቨርሲቲው በዚህ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ሁሉም የአስተዳደርና አካዳሚክ ባለሙያዎች እንዲሁም የአመራሩ ሚና ከፍ ያለ መሆኑን ገልፀዋል። ፕሬዚደንቱ አክለውም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዩኒቨርሲቲ እንደመሆኑና በቅርብ ጊዜ ራስ-ገዝ እንዲሆኑ ከተለዩ ተቋማት ውስጥ መመደቡን አስታውሰው ይህንን ዕቅድ እውን ለማድረግና ሌሎች የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችን ከዳር ለማድረስ የካውንስሉ አባላት በቁርጠኝነት እንዲሰሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በመጨረሻም ለአዲሱ ፕሬዝዳንት አቀባበል ታስቦ የተዘጋጀው በሲዳማ ባህል የአንድነትና የቃል ኪዳን መገለጫ የሆነው ሻፌታ ቀርቦ የትውውቅ መርሃግብሩ ተጠናቋል::                     ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ                     👉https://t.me/HUawada
إظهار الكل...
HU Awada student info center

This channel provide you basic information about HU awada cumpas

👍 4
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታው አየለ ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ጋር ጳጉሜ 1/2016 ዓም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ትውውቅ አድርገዋል:: በመድረኩ የተገኙት የዩኒቨርሲቲውን ም/ፕሬዝዳንቶች፣ የኮሌጅ ዲኞች፣ ዳይሬክተሮች፣ ስራ አስፈጻሚዎች፣ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ አስተባባሪዎችና ቡድን መሪዎችን ያካተተው ካውንስል አባላት ለቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አያኖ በራሶ ስለነበራቸው ትጋትና ያልተቆጠበ አገልግሎታቸው አመስግነው ለአዲሱ ፕሬዝዳንት የመልካም የሥራ ዘመን ምኞታቸውን ገልፀዋል:: በመድረኩ ከትምህርት ሚኒስቴር የመጡ ተወካዮች እንደሀገር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እየተካሄደ ስላለው ሪፎርም አጠር ያለ ገለፃ አድርገዋል:: በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የመምህራን ልማት ዴስክ ኃላፊው አቶ በየነ ተዘራ እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ሁለት አመታት ሲያከናውን ከነበረው ሰፋፊ ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎች መካከል የተቋማትን አለምአቀፋዊነት በሁሉም ዘርፍ ለማረጋገጥ ከአመራር እስከ አሰራር ያሉ ስራዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን ገልጸዋል። ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ በትምህርት፣ አስተዳደርና አመራር ጥራት ላይ አዎንታዊ ለውጥ ያመጣሉ ያላቸውን የሪፎርም አቅጣጫዎች አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የገለጹት አቶ በየነ ይህን ለማስፈጸም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ስምንት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የከፍተኛ አመራር ቅየራ መደረጉን ተናግረዋል። የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ከበደ ግዛው በበኩላቸው በሃገራችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተካሄደ ግምገማ ከተለዩ ችግሮች መካከል አመራሮች በብቃት ላይ በተመሰረተ ሳይሆን የአካባቢው ተወላጆች ብቻ በመሆናቸው ተቋማቱን እንዲመሩ መደረጉ ዋነኛ በመሆኑ ይህንን ለመቅረፍ የአመራር አደረጃጀትና ስብጥሩ በችሎታና ተገቢነት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን እየተደረገ ይገኛል ብለዋል። ፕሬዚደንት ዶ/ር ችሮታው አየለ ከካውንስል አባላት ጋር ከተዋወቁ በኃላ እንደተናገሩት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ካሉ ትልልቅ ስራዎችን እየሰሩ ከሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ መሆኑን ጠቁመው ዩኒቨርሲቲው በዚህ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ሁሉም የአስተዳደርና አካዳሚክ ባለሙያዎች እንዲሁም የአመራሩ ሚና ከፍ ያለ መሆኑን ገልፀዋል። ፕሬዚደንቱ አክለውም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዩኒቨርሲቲ እንደመሆኑና በቅርብ ጊዜ ራስ-ገዝ እንዲሆኑ ከተለዩ ተቋማት ውስጥ መመደቡን አስታውሰው ይህንን ዕቅድ እውን ለማድረግና ሌሎች የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችን ከዳር ለማድረስ የካውንስሉ አባላት በቁርጠኝነት እንዲሰሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በመጨረሻም ለአዲሱ ፕሬዝዳንት አቀባበል ታስቦ የተዘጋጀው በሲዳማ ባህል የአንድነትና የቃል ኪዳን መገለጫ የሆነው ሻፌታ ቀርቦ የትውውቅ መርሃግብሩ ተጠናቋል:: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
👏 3👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.