cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Man utd fc

Manutd

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
205
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
+430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌟 Get 5 Birr per referral! 👥 You've invited 0 people. 🔗 Here’s your referral link: https://t.me/BirrBuddyBot?start=r07691191345
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የሆኑት ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ማውንት እናም ሆይሉንድ መመለስን አስመልክቶ :- "በመመለሳቸው በጣም ደስተኛ ነኝ ይህ ደስ የሚል ዜና ነው ለቅዳሜው ጨዋታ ብቁ መሆንና አለመሆናቸውን መወሰን አለብን ግን ከጉዳት በማገገማቸው በጣም ደስ ብሎኛል።"
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቴን ሀግ ባለፈው አመት በፓላስ ስለደረሰባቸው የ4-0 ሽንፈት: "ያ ድል ለፓላስ ይገባቸው ነበር!ቅዳሜ ግን ከዛ የተለየ ነው የሚሆነው!"
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Man utd European league matches
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 ማንችስተር ዩናይትድ የኮቢ ሜይኖን ኮንትራት ለማራዘም ድርድሮችን ለመጀመር ተዘጋጅቷል። [𝗙𝗔𝗕𝗥𝗜𝗭𝗜𝗢 𝗥𝗢𝗠𝗔𝗡𝗢]
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 BREAKING!! ዛሬ በካሪንግተን የልምምድ ማዕከል በነበረው የማንችስተር ዩናይትድ ልምምድ ላይ ራስሙስ ሆይሉንድ እና ሜሰን ማውንት ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሰርተዋል!
إظهار الكل...
Man utd 7🔥🔥🔥🔥
إظهار الكل...
Join
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ ባርንስሌይን 7-0 ያሸነፈበት ጨዋታ በካራባዎ ካፕ ታሪክ በሰፊ የግብ ልዩነት የተጠናቀቀ ጨዋታ ሆኗል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Erik ten hag👏👏👏👏
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሌካንድሮ ጋርናቾ ማርከስ ራሽፎርድ አስደናቂውን የጎል celebrate አሳይተዋል። 🥲
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.