cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

SHEWA NEWS NETWORK

any suggestion or promotion 👇👇 ላይ አናግሩን ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇 https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
12 939
المشتركون
-3524 ساعات
-1217 أيام
+16930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ከመንዝ ሸዋ አማራ የደረሰን inbox ሰሞኑን መንዝን ከአዲስአበባ የሚገናኘዉ ዋና መስመር በመዘጋቱ ምክንያት አሳዛኝ ታሪኮች እየደረሱን ነዉ ከእነኝህም ዉስጥ በመንዝ ቀያ አንድ ቀበሌ ዉስጥ የሚገኝ አይነስዉር የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ተማሪ ጉዳይ ብዙዎችን አሳዝኖል ይሄ አይነስዉር ተማሪ ከ1-12ኛ ክፍል በወረዳዋ ከተማ ያለማንም ረዳት አስቸጋሪ ጊዜን አሳልፎ 12ኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ ዉጤት በማምጣት አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተቀላቅሎ የህግ ትምህርት ክፍል በመቀላቀል እየተማረ ይገኝ ነበር ፡፡ የአዲስ አመትን በአልን አስመልክቶ ከዩኒቨርስቲ ወደ መንዝ በመምጣት ከቤተሰቦቹ ጋር በአልን ዉሎ ለመመለስ እቅድ ይዞ ይቀመጣል ፡፡ ነገር ግን የህግ ትምህርት ክፍሉ የፈተና ስኬጁል በማዉጣት የበአል ሰሞን ፈተና ለመፈተን ይዘጋጃል ፡፡ ይሄን የሰማዉ አይነስዉሩ ተማሪ ወደ አዲስአበባ ሊጎዝ መኪና ሲጠይቅ ግብረ መልስ የሆነዉ የአዲስአበባ መንዝ መስመር ዝግ ነዉ የሚል ነዉ ፡፡ ስንት አመት የለፋበት ትምህርት አይነስዉርነቱ ያለበገረዉ ተስፈኛዉ ወጣት በመጨረሻም ያልተጠበቀ ሽንፈት ገጠመዉ በአንዲት አጋጣሚ ፈተናዉን በሰአቱ ባለመፈተኑ የአንድ አመት ወደ ሆላ መቅረት(ላግ)እንደሚያጋጥመዉ ተነገረዉ ፡፡ ይሄ ታሪክ የብዙዎች ከስራ መባረር፡ የጤና እክል ፡የትምህርት መስተጎጎል፡ የኢኮኖሚ ድቀት እንደሆነ ይገለፃል ፡፡ የህዝብን ችግር ተረድቶ አስፈላጊ አስቸኮይ እርምጃ እንዲወሰድ አሁንም እንጠይቃለን ፡፡ @SNN_merja @SNN_merja
إظهار الكل...
👍 17
ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል ብአዲን የሄደበት ርቀት በሸዋ መንዝ ስኬታማ እየሆነ እየመጣ ይመስላል ፡፡ ጥቂት የፋኖ አመራሮች በወሰዱት አላስፈላጊ የመንገድ መዝጋት ዉሳኔ አገዛዙ(ብልፅግና) እራሳችሁ እያበላችሁ እያጠጣችሁት ያለዉ ፋኖ መንገድ ዘግቶ አላንቀሳቅስ አላችሁ በማለት ፕሮፖጋንዳ እየሰራ ህዝቡን ከፋኖ የመነጠል ስራ እየሰራ ይገኛል ፡፡ በሸዋ መንዝ የምትንቀሳቀሱ ፋኖዎች ማለትም በኢንጅነር ደሳለኝ የሚመራዉ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ እንዲሁም በመከታዉ ማሞ የሚመራዉ የፋኖ ሰራዊት በመንዝ ሸዋ አማራ ህዝብ ላይ የተጣለውን የትራንስፖርት ግደብ በማንሳት አሁንም ከህዝቡ ጎን መሆናችሁን እንድታረጋግጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፡፡ @SNN_merja @SNN_merja
إظهار الكل...
👍 22
መንገድ መዝጋት ህዝብን ለመከራና ለስቃይ የሚዳርግ ተቀባይነት የሌለዉ ተግባር ነዉ ሲሉ የመንዝ እና አካባቢዉ ነዋሪዎች ገለፁ አዲስአበባን ከመንዝ የሚያገናኘዉ ዋና መስመር ከተቆረጠ አምስት ቀን እንደሆነ የገለፁት ነዋሪዎች ህዝቡ በከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት ዉስጥ መሆኑን አስረድተዋል ፡፡ በተጨማሪም ነዋሪዎቹ እንደሚናገሩት በመንግስት በኩል ባለዉ ተስፋ ቆርጠዉ የልጆቻቸዉን (ፋኖ) የነፃነት ፋና በሚጠባበቁበት በዚህ ሰአት ፋኖ ነን በሚሉ ሀይሎች መንገድ መዘጋቱ እጅጉን አሳዝኖናል ሲሉ ይገልፃሉ ፡፡ ይሄ ተግባር ብአዲን ባደራጃቸዉ ቡድኖች ህዝብን በማስመረር ፋኖን ከህዝብ የመነጠል አንዱ ተግባር ሊሆን ይችላል ብለን እንገምታለን ሲሉ አክለዉ ተናግረዋል ፡፡ እንደሚታወሰው በአልን አስመልክቶ ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ወደ መንዝ እና ሸዋ የተለያዩ ቦታዎች ተወላጆች መግባታቸዉ የሚታዉስ ሲሆን አስቸኮይ የስራ ፍቃድ ያላቸዉ ዉስብስብ የጤና ክትትል ያላቸዉ እና ለህዝቡ መሰረታዊ ፍጆታ የሚያመላልሱ ተሽከርካሪዎች ባሉበት መንገድ መዘጋቱ ህዝብን እያማረረ መሆኑ ይነሳል ፡፡ @SNN_merja @SNN_merja
إظهار الكل...
👍 23 3
ሰላም ቤተሰብ Binance ባይናንስ ጉድ አምጥቷል። ቶሎ ተቀላቀሉ። የባይናንስ ኤርድሮብ  BNB በአሁኑ ሰአት $540  ነው ሚሸጠው። አሁን አዲስ ቶክንጨይዞ ከች ብሏል። እናም አለም እየተቀየረች አንድ መንደር እየሆነች መጥታለች ። እናም  የሚሆነው አይታወቅምና ተቀላቅላችሁ ማይን አድርጉ። ጌም ተጫወቱ, ሰው ጋብዙ ኮይን ሰብስቡ ከዛ ሽጡ መልካም እድል ለመቀላቀል ሊንኩን የሰጫኑ👇👇👇 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_6932792706&startapp=ref_6932792706&utm_medium=web_share_copy
إظهار الكل...
ከተከበረው የሸዋ አማራ ህዝብ በአገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ በሚደርሰዉ በደል መሳደድ እና መገደል በቃኝ መገዛት ብሎ ነፍጥ አንስቶ ጫካ ከገባዉ የአማራ ህዝብ ዉስጥ የሸዋ የቁርጥ ቀን ልጆች (ፋኖዎች) ዋነኞቹ እንደሆነ የሚታወስ ነዉ ፡፡ በዚህም በተለያየ የትግል ስትራቴጂ አገዛዙን የማዳከም እና አብዛኛዉን የሸዋ አካባቢዎች በአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ስር እንዲገቡ ተደርጎል በዚህም የሸዋ አማራ ህዝብ ነፃነቱን እየተቀናጀ የሰላም አየር መተንፈስ ጀምሮል ፡፡ ከትግል ስትራቴጂ አንዱ የሆነዉ የእንቅስቃሴ ገደብ በመጣል አገዛዙን መፈናፈኛ በማሳጣት ከህዝብ ነጥሎ መምታት መሆኑ ይታወቃል ፡፡ ነገር ግን ሰሞኑን ማለትም ከቅዳሜ ጀምሮ በሸዋ አማራ ያልተጠበቀ እና ወቅቱን ያላገናዘበ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሎል በማለት የትራንስፖርት መስመሮች ተዘግተዋል ፡፡ የሸዋ አማራ ህዝብ አስቸጋሪ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል ፡፡ ወቅቱን ያላገናዘበ ሲባል… …ከአዲስአበባ ጨምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በአልን ለማክበር ወደ ሸዋ የመጡ ተሳፋሪዎች መመለሻቸዉ በመሆኑ ያልተጠበቀ ሲባል በሸዋ አማራ የተለየ የዉጊያ ኦፕሬሽን በሌለበት እንዲሁም ህዝቡ ትልቅ የሆነ የኢኮኖሚ ጉዳት ዉስጥ ባለበት መሆኑ ይገኝበታል ፡፡ በመሆኑም ብሶት የወለዳችሁ የተከበራችሁ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ፋኖዎች ከጎናችሁ ሆኖ ደጀን ለሆነዉ ህዝብ ብላችሁ በአስቸኮይ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ እንድታነሱ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡
إظهار الكل...
👍 25 10
ሞረሽ! ሸዋ ደራ‼️ ================== የሸዋ ደራን አማራ ለመጨፍጨፍ በተለያየ ግዜ ዘመቻ የከፈተው ፀረ አማራ ቡድን እንደተለመደው በአዲስ መልኩ ጥቃት ሊፈፅም ዝግጅት እያደረገ ነው ። ከተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች  ጠላት ወደ ደራ እየሄደ ይገኛል ። የዘመቻ መሪ ቃላቸው ጉዞ ወደ ደራ የሚል ነው  ።  የኦነግ ሸኔ አማራሮች ከዚህ በፊት የዘመቻቸውን አላማ እንዳስረዱት ደራ የምናደርገው ጦርነት ብቻ አይደለም የ150 አመት እድፍ (ቆሻሻ ) እያፀዳን ነው ብለው በግልፅ ዘር ማጥፋት አላማቸው እንደ ሆነ ተናግረዋል ። በሁሉም አቅጣጫ ያለ አማራ ደራ የሚደረገው ዘመቻ እና ጥቃት የሁሉም አማራ ህዝብ ጥቃት መሆኑን አውቆ በተጠንቀቅ እንዲቆም አሳስባለሁ ። #ማሳሰቢያ   ሁሉም አማራ ከእርሱ የሚጠበቀውን ሁሉ ለመፈፀም አይኑም ጆሮውም ወደ ደራ ይሁን ።
إظهار الكل...
👍 23 4
00:53
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ ደባርቅ ከተማን ከጠላት ነጻ ሲያወጣ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። #ፋኖ ወደ ከተማው በሚገባበት ወቅት የከተማው ሕዝብ በየመንገዱ በመውጣት ደማቅ አቀባበል እያደረገላቸው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።  ይህ በእንዲህ እንዳለ ከደባርቅ በቅርብ ርቀት የምትገኘዋ #ዳባት ከተማ ላይ ፋኖ ከጠላት ብልጽግና ሠራዊት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደገ ይገኛል።   #በተያያዘ መረጃ ደግሞ፤ በጎንደር ከተማ የማራኪ ክፍለ ከተማ የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ ከእነ አጃቢዎቹ ፋኖን ተቀላቅሏል። 
إظهار الكل...
10.71 MB
👍 30 6
ሰበር ዜና! አሁን የስሜኗ መናገሻ ደባርቅ ከተማ በጀግኖች እጅ ገብታለች።
إظهار الكل...
32👏 6👍 3
የተወዳጁ አርቲስት ንዋይ ደበበ ልጅ ሰላም ነዋይ አሟሟቱ ሚስጢር ወጣ😭 አርቲስት ንዋይና እናቱ የተናገሩት!😭 የኢትዮጵያ ጦር የሶማሊያን አየር መንገድ ተቆጣጥሯል 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/Ns1rKKPYJcI?si=L3ERZ4fJyaghviSn https://youtu.be/Ns1rKKPYJcI?si=L3ERZ4fJyaghviSn
إظهار الكل...
Ethiopia news |ሰበር ዜና | የአርቲስት ኑዋይ ደበበ ልጅ አሳዛኝ አሟሟት ሚስጢር ወጣ | እናቱ አበደች አጋለጠች ሲሞት የተናገረው Seifu on EBS

Ethiopia news |ሰበር ዜና | የአርቲስት ኑዋይ ደበበ ልጅ አሳዛኝ አሟሟት ሚስጢር ወጣ | እናቱ አበደች አጋለጠች ሲሞት የተናገረው Seifu on EBS #ንዋይደበበ #seifuonebs #abelbirhanu #ethioforumኢትዮፎረም #amharafano #abelbirhanu #newaydebebe #newaymusic #የንዋይልጅ #selamneway #selam neway #athletics #ethiopiaathletics #babuja #ባቡጄ #ባቡጃ #ethiopia #ethiopianews #factdailynews #abelbirhanu #fetadaily #ethioforumኢትዮፎረም #fano #amhara #amharafano #abelbirhanu #amhara #amharafano #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ethiopianews #fano #athletics #derartutulu #ethiopiaathletics #abelbirhanu #amhara #amharafano #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ethiopianews #fano #athletics #derartutulu #ethiopiaathletics #abelbirhanu #amhara #amharafano #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ethiopianews #fano #athletics #derartutulu #ethiopiaathletics

👍 1
የካርድ ሽልማት ምሽት 3 ሰዓት በክሪፕቶ ቻናላችን ለባለ ዕድለኞች የካርድ ሽልማት ተዘጋጅቷል። ይህን ቻናል በመቀላቀል የውድድሩ ተካፋይ ይሁኑ👇 Join us👇👇👇 https://t.me/+fzeZ2gn56UE3NTI0 https://t.me/+fzeZ2gn56UE3NTI0 https://t.me/+fzeZ2gn56UE3NTI0
إظهار الكل...
👍 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.