cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Dilla university all exams

⚠️የግሩፑ ህጎች ✔️የግሩፑን አባላት ማክበር ✔️በጨዋነት መንፈስ መነጋገር The channel contains 👉All ethio university exams 👉Different reading materials 👇 @DUDiscussGrp @DUexams 🔔የግሩፑ አላማ 👉🏾ማንኛውም ትምህርታዊ ውይይት 👉🏾ትምህርታዊ ጥያቄ መጠየቅ እና መመለስ 👉🏾የመፅሃፍት ጥቆማ 👉🏾የአጠናን እና የሰአት አጠቃቀም.

إظهار المزيد
Ethiopia6 791الإنكليزية127 602التعليم47 987
مشاركات الإعلانات
2 680
المشتركون
+424 ساعات
+117 أيام
+1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲስ አመት ብዙ ለዉጥን የምናስብበት ወቅት እንደመሆኑ ለለዉጣችሁ ዉሳኔን ፣ለመሻታችሁ አቅምን ይስጣችሁ። በአዲስ አመት መጀመሪያ ከሚያቅዱት ያለለዉጥ ከሚጨርሱት አያድርጋችሁ! አመቱ ሲያልቅ ብዙ ድል ብዙ ነዶ ይዛችሁ ጨርሱ። ከምትወዷቸዉ ሰዎች ጋር የጀመራችሁትን አመት እንደተዋደዳችሁ ጨርሱ። ከቤታችሁ ከቀዬአችሁ ማንም አይጉደል።እግዚአብሔር በምስጋና አስጀምሮ በምስጋና ያስጨርሳችሁ ፣በአመቱ መጨረሻ መፀፀቻ ምክንያት በህይወታችሁ አይምጣ! የማትፈልጉት አብሯችሁ አይሻገር! #አዲሱ_ዓመት፦ የድል፣የስራ፣የስኬት አመት ይሁንላችሁ           🌼እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🌻 @DUexams @Duexams @DUexams
إظهار الكل...
10👍 6😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
#የተማሪዎች_ጥሪ_ማስታወቂያ ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት እና የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2017 ዓ.ም መመዝገቢያና የትምህርት መጀመሪያ ቀን እንደሚከተለው የተዘረዘረ መሆኑን እንገልጻለን። ዲላ፤ የአረንጓዴው ምድር ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት FB: https://www.facebook.com/Du.edu.et Telegram:https://t.me/dprd9 website: https://www.du.edu.et Email: https://[email protected]
إظهار الكل...
👍 7
t.me/empirebot/game?startapp=hero979101599 🔥Play with me, grow your startup. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium
إظهار الكل...
X Empire

Build your own empire!

👍 3
✅(For BSc In Math) Exit Exam Practice Test👆
إظهار الكل...
Exit Exam Sample Questions.pdf2.35 KB
Modern Physics Comprehensive Review Questions With Answers.pdf3.02 MB
👍 4
📑Arbaminch_Psycho_Final_Exam_A+.pdf ✅Answer Part I 1. True 2. True 3. False 4. True 5. True 6. False 7. True 8. False 9. True (At least partially መሟላት አለበት።) 10. True (No two people are exactly alike on all trait) 11. True 12. False Part II 1. D 2. C 3. E 4. B 5. A 6. A 7. F Part III 1. C 2. D 3. B 4. D 5. A 6. B 7. A (ጥያቄው መልስ የሌለው ይመስላል ነገር ግን ቀረብ የሚለው A ላይ ያለው ነው።) 8. C 9. B 10. C (ሁለት መጥፎ (Avoidance) አማራጭ ነው ያለው፦ የማይፈልጉትን ዲፓርትመንት መማር እና ከዩኒቨርስቲው መባረር) 11. D 12. B 13. A (መጀመሪያ አካላዊ (Physiological arousal) ከተፈጠረ በኃላ ነው Emotional reaction የሚፈጠረው።) 14. A 15. D 16. A 17. B 18. D 19. C 20. D 21. C 22. A ("Obsession" እና "Compulsion" የተለያዩ እንደሆኑ ልብ በሉ!) 23. D 24. C 25. D 26. A Part IV 1. Libido 2. Unconditional positive regard 3. Ideal Self 4. Psychotherapy 🙌ወረቀቱ ላይ ካለው መልስ ብዙ ልዩነት ስላለው ይህን እያያችሁ ስሩ! All rights reserved! ©A+ Tutorial Class
إظهار الكل...
Arbaminch_Psycho_Final_Exam_A+.pdf2.08 MB
👍 3👎 1😁 1
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ  የትምህርት ሚኒስቴር Federal Democratic Republic of Ethiopia  Ministry of Education   የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ 📌Join and share 👇👇👇 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
إظهار الكل...
MoE Final Draft, Exit Exam Guideline - MoE (3).docx0.90 KB
👍 10
Grade 11 final exam( Hill Slide 2012) 📌Join and share👇👇 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
إظهار الكل...
English G-11 Final EXAM.docx1.08 KB
Mathematics G-11 Natural S. Finall Exam.pdf4.27 KB
SAT G-11 Final Exam.pdf1.27 MB
Physics G-11 Final Exam.docx1.78 KB
Geography G-11 Final Exam.docx0.93 KB
Chemistry G-11 Final Exam.docx1.67 KB
Biology G-11 Final Exam.docx0.94 KB
Economics G-11 Final Exam.docx0.88 KB
GRADE 10 BIOLOGY unit 2,3,5.docx2.68 KB
💥Entrance Exam ተፈታኝ ለሆናቹህ ተማሪዎች 👇 Mathematics የ#11 ሙሉ ቻፕተሮች ፤ የ#12 እስከ ቻፕተር #5 (Integration ይመጣል!) ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
إظهار الكل...
maths Grade 12 Revision.docx0.38 KB
GRADE NINE ENGLISH REVIEW NOTES.pdf2.26 KB
😁 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.