cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56). ለሀሳብ አስተያየት @Haymanot_Darsema

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 637
المشتركون
-1824 ساعات
+1507 أيام
+30230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምርጫህን አስተካክል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن دعا إلى هُدًى كان له من الأجرِ مِثْلُ أَجْرِ مَنِ اتَّبَعَهُ لم يَنْتَقِصْ من أجورِهم شيئًا ومَن دعا إلى ضلالةٍ كان عليه من الإثمِ مِثْلُ آثامِ مَنِ اتَّبَعَهُ لا يَنْقُصُ من آثامِهِم شيئًا﴾ “ወደ ቅናቻ (ሁዳ) የተጣራ ሰው የተከተለው ሰው አምሳያ ምንዳዎች ይኖሩታል። ይሄ ከምንዳዎቻቸው ምንም አይቀንስም። ወደ ጥመት የተጣራ የተከተለው ሰው አምሳያ ወንጀሎች ይኖሩበታል። ይሄ ከወንጀሎቻቸው ምንም አይቀንስም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2674 https://t.me/UmuNuhBintdarsema
إظهار الكل...
👍 2
ዱንያ ውስጥ እየተኖረ " ዱንያን እርግፍ አድርጋችሁ ተው " ተብሎ አይመከርም -  ከዱንያ እጣችሁን አትዘንጉ ይባላል እንጂ ! ዱንያን ከአኺራ ማስቀደም ግን ቀልብን አብዝቶ የሚያበላሽ በሽታ ነውና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ! አላህ ይመልሰን ! ✍ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
إظهار الكل...
👍 2
💐ልብ የሚነካው የመሀኗ ሴት ታሪክ💐 የዛሬው ታሪክ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነው እህቶቼ ወንድሞቼ በደንብ አንብቡት በተለይ ከአንድ በላይ ሚስት ያላችሁ አንቺም እህቴ ሁለተኛ  ሚስት ከዚያም በላይ የሆንሽው እህቴ ሆይ ኢንተቢሂ ❗❗ 👉 አሁን ወደታሪኩ ባለታሪካችን እንዲህ ስትል ታሪኩዋን ትጀምራለች ባለቤቴ እና እኔ ከተጋባን አምስት አመታችን በጣም እንዋደዳለን በጣም ያከብረኛል ይንከባከበኛል እኔም በምችለው እሱን ለማስደሰት እጥራለሁ ነገር ግን አንድ ነገር አለ እሱም ልጅ እስካሁን አልወለድንም በተደጋጋሚ ሞከርን ግን አላህ አልሰጠንም ።ችግሩ ያለው ከኔ ነው ያው ሀኪም ቤት ሂደን በምርመራው ውጤት ማለት ነው ። ልጅ ባለመውለዴ ቤተሰቦቹ በጣም ይጠሉኛል ይቺን ፍታና ሌላ አግባ የልጅ ልጅ አሳዬኝ እያሉ ሁልጊዜ ይጨቀጭቁታል ። እሱ ግን እኔን እንዳይሰማኝ በጣም ለስሜቴ ይጨነቃል አላህ ሁን ባለው ጊዜ ይሰጠናል እንታገስ ይለኛል ። በእርግጥ አለመውለዴ ቢያስከፋኝም ግን ሁልጊዜ ጌታዬን እንዳመሰግን ከጎኔ ብርታቴ ይሆነኛል ውዱ ባለቤቴ እንዲህ እንዲህ እያልን ስምንት አመት ሆነን እኔም የቤተሰቦቹ ግልምጫው ስድቡም አላስቀመጠኝ እሱም እዬደከመ መጣ አንድ ቀን ቡና አፍልቼ እዬጠጣን ውዱ ባለቤቴ ቤተሰቦችህን ለማስደሰት አንተም አባት መሆን ስላለብህ ለምን ሁለተኛ አታገባም አልኩት ❗እሱም በጣም ስለሚወደኝና ስለምወደው ይህንን ማለቴን በፍፁም ማመን አቃተው ያው በእርግጥ እሱ በጣም የልጅ ጉጉት አለው በጣም አባት መሆን ይፈልጋል ግን ከኔ ሌላ ማግባት የሚለውን አንስቶ አያውቅም ። እኔም ግድ ሆኖብኝጅ በፍፁም ባሌን ሌላ ሴት እንዲትጋራኝ አልፈልግም ሴት አይደለሁ እቀናለሁ ❗ ባለቤቴ ሀሳቤን ለመቀበል ቀናቶች ወሰዱበት እኔም ደጋግሜ ጠዬኩት በመጨረሻም ተስማማ ። የዳርኩትም እኔ ነበርኩ ደግሼ ።አወ ባሌን ቆሜ ደግሼ ዳርኩት ለእኔ የእሱን ደስታ ከማዬት በላይት የሚያስደስተኝ የለም ። ከኔ ያጣውን ልጅ እንዳገኝ ሰበብ መሆን ፈለኩ አልሀምዱሊላህ ተሳካልኝ የራሳችን ቤት አለን እናም እኔ የራሳችን ቤት ሆንኩ እሱ ደሞ እራቅ ወዳለ ሰፈር ነበር የተከራዬው ። ከተጋቡ አልቆዩም አረገዘች ያኔ የነበረን ደስታ በሂወቴ ተደስቼ አላውቅም የባሌ ልጅ የኔም ልጅ ነው የባሌ ደስታ የራሴ ደስታ ነው ። ከባሌ ሚስት ጋ ጥሩ ግንኙነት ነበረን በጣም እንዋደዳለን አማረኝ ያለችውን ሁሉ በቻልኩት እሰራለሁ እሷም እንደኔ እንደምትወደኝ አምናለሁ ። እርግዝናው ውዬገፋ ወደመውለጃዋ ተቃረበች  ስትወልድም እኔ በደንብ እንደማርሳት ብነግራትም እናቴ ቤት ነው የምወልደው ብላ ሄደች ። ወልዳ ከመጣች ወዲህ ግን ተቀዬረች በፊት የማውቃት አልሆንልኝ አለች ። አንዳንደዬማ ጎዶሎነቴን ወጋ ታደርገኝ ጀመር እኔም በጣም ደነገጥኩ እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይቀዬራል ብዬ  ልገምት ። ት እኔም ምን ሁነሽ ነው ሳላውቅ ያስከፋሁሽ ነገር ካለ ንገሪኝ ስላት ጥሩም መልስ አትሰጥም ግን ባለቤቴ ይህንን አያውቅም ከእሱጋ ሰላም ነኝ እሱ የልጅ አባት መሆኑ ቢያስደስተውም ግን የእኔ ስሜት እንዳይነካ ይጠነቀቃል በዚህ ሁኔታ እያለን ግን በእሷና በኔ መካከል ክፍተቶች መፈጠር ጀመሩ ። ሁለተኛ ልጇን አረገዘን እንደበፊቱ ባይሆንም የሚያምራትን ማቅረብ ጀመርኩ  ሁለተኛ ልጇንም በሰላም ወለደች አልሀምዱሊላህ ሁለተኛውን ልጅ ከወለደች ቡሀላ ፍፁም የማላውቃት ሴት ሆነች በሆነው ባልሆነው መበሳጨት ጀመረች አለሙውለዴን ትነግረኝ ጀመር አንቺ ያልሰጠሽውን ይሄው እኔ ሶስት አመት ሳይሞላኝ የሁለት ልጆች አባት አደረኩት ትለኛለች ባለቤቴንም ብዙ ነገር ትለዋለች አልፋም እንዲፈታኝ ሁሉ ታግባባዋለች እንዴትስ እኛ ከልጅ  ጋር ኪራይ ቤት አስቀምጠህ እሷን እዛ በራስህ ቤት  ታኖራለህ እያለች ጥዋት ማታ  ትወጋዋለች እኔምጋ መታ በግልፅ እኔ ልጆቼ በኪራይ ቤት እንዳዲጉ አልፈልግም ስለዚህ አንቺ ቤቱን ልቀቂልን ብቻሽን ስለሆንሽ እኛ ያለንበት ኪራይ ቤት ግቢ ብላ በግልፅ ፊቴ ነገረችኝ ማመን አቃተኝ እሱም ስለሞላችው ሀሳቧን -------- ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻ አላህ https://t.me/alfrkatu_anajeya
إظهار الكل...
👍 13
00:13
Video unavailableShow in Telegram
🎧📖
إظهار الكل...
2.36 MB
👍 4
ሌሎች ጉዳይ ላይ ይሁን ብለን ችለን እየኖርን ለምን ትዳር ሲሆን ሁሉ ካልተሟላ እንላለን ? አለ ኡስታዝ እዉነቱ ነዉ ! አሁን ስደት ላይ ሁሉ ሞልቶልን አይደለም ብዙ የጎደሉ የሚያስከፎን አሉ እሰዉ ቤት ግን ይሁን ብለን እንኖራለን ! ታድያ ለራሳችን ቤት ችለን መኖር እንደት አቃተን ? ተዉጅ ሴቶችዬ ሆይ አስቡበት በዉሀ ፈሰሰ ቤታችሁ አታፍርሱ ችላችሁ ኑሩ በሂደት ሁሉም ይሟላል ሁሉም ይስተካከላል ። ጠንካራ ሁኑ 
إظهار الكل...
~ ትዳር ውስጥ ከመግባት በፊት !ትዳር ምንድነው የሚለውን ማወቅ እና አርቆ ማሰብ ለትዳር መስተካከል ዋና መሠረትነው።
إظهار الكل...
👍 15
00:35
Video unavailableShow in Telegram
🌷ﷺ
إظهار الكل...
20.72 MB
👍 6
- ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፡- كل بدعة ضلالة  ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው። - ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይላሉ፡- كل بدعة ضلالة وإن رآها الناس حسنة. [أصول الاعتقاد للالكائي (11/50)] ሁሉም  ቢድዓ  ጥመት  ነው  ሰዎች  መልካም  አድርገው  ቢያዩት  እንኳ!›› - ታላቁ ዓሊም ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፡- [من ابتدع في الإسلام بدعة يراها حسنة فقد زعم أن محمدا ﷺ خان الرسالة . [ الاعتصام للشاطبي (1/64-65) ]] “አንድ  ሰው  በኢስላም  ውስጥ  አዲስ  ፈጠራን  አምጥቶ  የፈጠረው  ፈጠራ  መልካም  መስሎ  ከታየው  ነብዩ ﷺ መልዕክታቸውን  አጉድለዋል  ብሎ  ሞግቷል  ምክንያቱም  አላህ  እንዲህ  ብሏል:- ( الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ) “ዛሬ  ሃይማኖታችሁን  ለእናንተ  ሞላሁላችሁ  ፀጋዬንም  በናንተ  ላይ  ፈፀምኩ  ለናንተም  ኢስላምን  በሃይማኖትነት  ወደድኩ፡፡” [ማዒዳ 3] "ያኔ  ዲን  ያልነበረ  ዛሬ  ዲን  አይሆንም፡፡” - ኢብኑ  መስዑድ  እንዲህ ይላሉ፡- [اتبعوا ولا تبتدعوا فقد كفيتم   الزهد لأحمد (896) ] (ተከተሉ!  አዲስ  ነገር  አታምጡ  ሱንና  በቂያችሁ  ነውና)       t.me/NABAWITUBE
إظهار الكل...
00:36
Video unavailableShow in Telegram
🌸
إظهار الكل...
4.71 MB
👍 2
00:37
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
18.31 MB
👍 5
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.