cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ወልዴ አጠቃላይ የድለላ ስራ አ/አ ኮዬ ፈጬ

0920165236/0966722051 ይደዉሉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
207
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኮዬ ፈጬ ሳይት የሚከራይ የቤተሰብ ቤት አይተዉ የሚወዱት 🌿🌿🌿🌿🌿 ፕሮክጀት 16 ሶስተኛ ፎቅ ላይ ሙሉ ሴራሚክ ክቺን ካብኔ ያለዉ 105 ካሬ ባለ3 መኝታ የክራይ ዋጋ 8000 ሺ ብቻ ሙል በስምምነት❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️ኮዬ አንድ ላይ መስኪድ አካባቢ አንደኛ ፎቅ ላይ ለብቻዉ የሚታጠር ሙሉ ፍኒሽግ ያለቀለት ባለ3 መኝታ 101 ካሬ የክራይ ዋጋ 12000 ሺ ብቻ ዉሀ መብራት የራሱ ያለዉ 🌿🌿🌿🌿 መግዛት ወይም መሸጥ ሲፈልጉ 0920165236/0966722051ይደዉሉ ለመረጃ ሊኩን ነክተዉ ይግቡ 🌿🌿🌿https://t.me/c/1567754263/1🌿❤️❤️❤️❤️
إظهار الكل...

ፕሮክጀት 17 የእጣ ባለ 1 መኝታ በጅፎር 3 ተኛ 64 ካሬ ዋጋ 2'6 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፕሮክጀት 18 የእጣ ባለ 1 መኝታ በጅሰበን 3 ተኛ 59ካሬ ዋጋ 2'2 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ፕሮክጀት 16 በጅሰበን 3ተኛ 59 ካሬ ዋጋ 2'5 ❤️❤️❤️❤️❤️ በኮዬ 1 ዉሀ መብራት ያለዉ ከሴራሚክ ዉጪ ተሰርቶ በጅፎር 1ፎቅ ላይ 54 ካሬ ዋጋ 2'650 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ለተጨማሪ መረጃ ሊኩን ይጫኑ
إظهار الكل...
የገበሬ ብሎክ 22 ደረጃ 3ኛ ካሬ 65 ዋጋ 2.150 ብሎክ 150 ካሬ (59) ያገባ ደረጃ 6ኛ ዋጋ 1.950 /////////// ፕሮጀክት (11) ካሬ 59 ደረጃ 3ኛ ዋጋ 2 1.950 ///// block (36/ kare 105 floor (3th Waga 2.7 ///// Block 712 .flloor 5th Kare (82 waga 2.1 cole 0920165236.koye
إظهار الكل...
🌿🌿ኮዬ 🌿ፈጬ 🌿ኮንደምኔም 🌿መተዉ ይጎብኙ ይግዙ ማረፊያ ግድ ይላል ሳይደክሙ እናጋዛለን❤️❤️❤️ አስቸኳይ የሚሸጥ የገበሬ ባለ 3 መኝታ በጅፎር ጣራ ላይ 105 ካሬ 18 ቢሮ ጋ ዋጋ 2'150 መጨረሻ ❤️❤️❤️❤️❤️ ባለ አንድ መኝታ የገበሬ ፕሮክጀት 12 በጅሰበን ጣራ ላይ 66 ካሬ ዋጋ 1'8 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ባለ 3መኝታ የገበሬ ፕሮክጀት18 ባጃጅ ተራ ጋ በጅፎር ግራዉድ ላይ 105 ካሬ ዋጋ 2'550 ድርድር አለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️ ባለ ሁለት መኝታ የገበሬ ፕሮክጀት(11) በጅሰበን (1)ፎቅ ላይ 88 ካሬ ዋጋ2'9 ❤️❤️❤️❤️❤️ ሌሎች ብዙ ቅናሽ ቤቶች ስላሉን መደዎሎን አይርሱ ክብር ለናተ ከስተመሮቼ ለመገልገል ሊንክ ❤️❤️ይጫኑhttps://t.me/c/1567754263/1🌿🌿🌿 🌿🌿0920165236 🌿🌿0966722051 ✍🧍koye feche delala🌿
إظهار الكل...

የቤቶች ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ተጠናቀቀ፡፡ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያስገነቧቸውና ለጨረታ ያቀረቧቸው 3,146 የመኖሪያና 306 የንግድ ባጠቃላይ 3,452 ቤቶች የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በዛሬው ዕለት መጋቢት 02/2016 ዓም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተጠናቋል፡፡ ከጥር 27/2016 ዓ/ም ጀምሮ ሲከናወን የቆየው የሰነድ ሽያጭ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁን ተከትሎ በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 03/2016 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን የሚከፈት ሲሆን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ለጨረታ የቀረቡት 935 የመኖሪያና 15 የንግድ ቤቶች ላይ ተጫራቾች ያስገቧቸው ሰነዶች በታዛቢዎች ፊት የሚከፈት ይሆናል፡፡ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 02/2016 ዓ/ም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 09 20165236 09 66722051
إظهار الكل...
አስቸኳይ የሚፈለጉ ቤቶች ኮዬ ፈጬ 👉የእጣ ባለ 2 መኝታ ደረጃ 3 ድረስ ካሬ እና ዶክሜት አይመረጥም ከፕሮክጀት 18 ዉጪ አቅም 3'2 ድረስ 👉የገበሬ ባለ 2 መኝታ ደረጃ 3 ድረስ ፕሮክጀት 11 ላይ ቢሆን ይመረጣል ያገባ ብቻ አቅም 2'7 ድረስ 👉የገበሬ ባለ አንድ ካሬ አይመረጥም ደረጃ እስከ 4ተኛ አቅም 2 ሚሊዮን 👉የእጣ ባለ 3 መኝታ 117 ካሬ ብቻ የሆነ ያገባ ቢሆን ይመረጣል ፕሮክጀት 16እና12 ብቻ የሆነ ደረጃ እስከ 3 ተኛድረስ አቅም 3'9 👉የእጣ ባለ1መኝታ 64ካሬ የሆነ ያገባ ዶክሜት ብቻ ከፕሮክጀት 18 ዉጪ አቅም 2'6 🌿ስልክ 0920165236 🌿ስልክ 0966722051 👉ያለዉ ደላላ ወይም ሻጭ ይደዉሉ? ሊንክ ይጫኑ https://t.me/c/1567754263/1
إظهار الكل...

👉ከፊታችን ሰኞ የሚገባዉ  ፆም  🌿የበደልንዉን ሰዉ  ይቅር የምንልበት 👉በማወቅም ባለ ማወቅም ያስቀምናቸዉ  ወይም⛪️ ያስቀዬሙን ሰዎች  ከልባችን   ይቅርታ ይቅር ባይ ሆነን  🕌  መጪዉን  ፆም ❤️ የፍቅር 😂የሳቅ እና የደስታ 🧕🧍የምንተሳሰብበት እና የምንማማርበት 🌿 ይሆንል ዘንድ ተመኘዉ  🌿ዉድ ኢትዮጵያዊ ❤️ ሕዝቦች  እህት ❤️ወድሞቼ 🌿🌿🌿 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀ 🧎🧎‍♂🏃‍♀🏃🧍‍♀🧍‍♂🧑‍🦯👨‍🦼 💒💒💒💒💒💒💒💒 🕌🕌 🕌🕌🕌🕌🕌🕌 ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ያለበት ❤️ተዘነጋሽ እዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
إظهار الكل...
👍 1
ኮዬ ፈጬ 2 ፕሮጀክት 18 የእጣ  ባለ 1 መኝታ 59 ከሬ 3 floor  አሪፍ ቦታ ነው ያገባ ዶክመንት ዋጋ 2.350.                                             ❤️ 2,,,, project 18 lay 6 floor. 59 care     የገበሬ ፣ፍሬም ፣ቻክ የተደረገ።      ❤️                    3,,,,,, project 16 lay 5 floor 64 care yageba  20% yekefele                 2.250.                                                   ❤️                                                              4,,,,,, Project 16 lay grawnd  20% yekefele 64 care   grill bicha yesera.   Yageba dokment.                   2.850.                                                   ❤️                                                               5,,,,,,,,, project 11 lay 7 floor 64 care  20% yekefele.   1.950.                   ❤️                                                                           6,,,,,,, project 18 lay 6 floor 59 care bedenb yetesera 20% yekefele  2 meyta tedergall.              2.300,000.                                             77❤️,.                                                                   7.   ,,,, Project 18 lay 4 floor. 64 care yageba 20% yekefele                     2.200,000.                                            ❤️.                                                               8,,,,,ሌሎችም ቤቶች  ስላሉን  ይደውሉ። አብረን እንስራ                                             0920165236                                      0966722051
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ቆንጆ ቤት አቀረብንለወት       ቦታ ዱከም ወንደሎ ወሊማኦሪዘርት አካባቢ ካሬ 380 ካርታው ፕላን ያለው የሚከራዩ ሰርፊስ አሉት ዋጋ 5.5 0920165236 0966722051 ይፍጠኑ ይደውሉ
إظهار الكل...
6.66 MB
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
yemishet lsuzu Model 2003 Waga 1'3 Slk 0920165236 Hello kaliti Ytayal
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.