cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💰ለስኬት ክሪፕቶ OGs🍻

ክሪፕቶን ለስኬት ብቻ✊We Need Money🤑 For ገንዘብ ትሬደሮች Send Your KYC @Nikteda ግሩፓችን ተቀላቀሉና እናውራ https://t.me/DreamerTedaChat🍻 ዓላማዬ ገንዘብ ሲሆን በሂደት እውቀት መያዝ ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
823
المشتركون
+324 ساعات
+257 أيام
+15130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

$Wat የሰራችሁ ወደ ኤክስቸለንጅና ወደ ዋሌት መቀበል ትችላላችሁ። አሁን የምትቀበሉት 10 ፐርሰንቱን ሲሆን ቀሪው ስቴክ የሚደረግና በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ነው የምታወጡት። ቬሪፋይ የሆነ የቢትጌት ኤክስቼንጅ አገናኙ ወይም ወደ ቶንኪፐርና ቶን ዋሌቶችን በጋዝፊ ክሌም አድርጉ። ሊስት የሚደረገው ከ4 ቀን በኋላ ነው።
إظهار الكل...
4👍 1
Binanceም እንደ OKX የራሱን ሚኒ አፕ በቴሌግራም ይዞ መቷል! የኤርድሮፕ ፕሮጀክት ቢበቃኝም ግን የማይታለፍ ስለሆነ ነው ተሳተፉ🤝 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_1869956030&startapp=ref_1869956030&utm_medium=web_share_copy
إظهار الكل...
🔥 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሀምስተር ኮምባት የምትጫወቱ በዚ 3 ቀን ማድረግ ያለባችሁ አድርጋችሁ አካውንታችሁን ለስናፕ ሹት አዘጋጁት። በዚህ 3 ቀን አካውንታችሁ ለስናፕ ሹት ካዘጋጃችሁ በኋላ ባለበት መስፈርት ለኤርድሮፕ ነጥቦች ይዘጋጃል። የሰራችሁትን ኢንፎርሜሽኖች ወስደው ለ$HMSTR ቶክን ያዘጋጁትና የዊዝድሮ ታስክ ላይ ያሳውቋችኋል🤝
إظهار الكل...
👍 3🔥 1
🔥ጌሜ ላይ የተሳተፋችሁ $Wat ወደ ቶክን ተቀይሯል። የሰራነውን ሳይቀንሱ እንደ $Dogs ተጨማሪ ሰተውናል🍻 ወደ ቦቱ ገብታችሁ እኔ እንዳደረኩት አድርጉ ቶንኪፐርን ጨምሮ የቶን ዋሌቶችን አገናኙ። September 23 ምናልባት ግማሹን ነው ክሌም የምታረጉት ቆራርጠው ነው የሚሰጡን። ገብታችሁ ስክሪን ሹት እንዳደረኩት በቅደም ተከተል አድርጉ🍻
إظهار الكل...
👍 2🔥 1
ሀምስተር ላይ ዋናው ፕሮፊት የሚሰላውን ድርሻ የሚል አሎኬሽን ወቷል። መረጃው ይፋዊ ባይሆን ከሀምስተሮች ግሩፕ የወጣ ነው። እስኪ ከስር ባለው መሰረት የናተን አስሉት የሚበዛው PPH ነው። የኔን አስልቼው 26,249 $HMSTR ቶክን የሚደርሰኝ ይመስለኛል🍻
إظهار الكل...
🔥 5👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
$X ኢምፓየር አጠቃላይ አቅርቦቱ 690 ቢሊዮን እንደሆነና ለኮሚኒቲውና NFT ቮቸሩን ለወሰዱ 483 ቢሊዮኑን እንደሚሰጡ ይፋ አርገዋል። ሊጠናቀቅ 15 ቀን የቀረው ሲሆን በNot ኮይን ሪኮመንድ የተደረገ ፕሮጀክት ነው። ይሄ ፕሮጀክት የትሪሊዬነሩና የምድራችን ቁጥ አንድ ከበርቴ የሆነው ኤለን መስክ የሚመስላችሁ ካላችሁ ስተት ነው የሚያገናኘው ነገር ያለ አይመስለኝም። የጌሙ ሀሳብ የኤለን መስክም ቢመስልም ፕሮጀክቱ የሱ አይደለም። ፕሮጀክቱን የሰራው አሌክስ ፋልከን የሚባል የሚምኮይን ዴቨሎፐርና ፖድካስተር የሆነ ወጣት ሲሆን የሚኒ ጌሙ ኮንሴፕት እጅግ የምወደው ሀሳብና መጫወት የምፈልገው ነበር። ከመጀመሪያው ሌቭል እስከ Cosmic አፄ ድረስ ትሪሊዬን ኮይኖችን በመሰብሰብ ሰገጬ መጫወት የነበረብኝ የምወደው የጌም ሀሳብ ነበር ግን አንዳች ነገሩን ውስጤ አልወደደውም። ከሁሉም ቀድሞ ሲለቀቅ ባየውም ጊዜዬን ለመስጠት ማረጋገጫ ያላገኘሁለት ፕሮጀክት በመሆኑ አልሰራሁትም። አንዴ መስክ ኢምፓየር አንዴ ኖት ኢምፓየር ብሎ በሌላ ጊዜ ደግሞ X ኢምፓየር እያለ ስያሜው ላይ ፕሮጀክቱ ሲወዛገብ ቀልቤ አልወደደውም። ኖት ኮይኖች እንኳን ፓርትነር ሁነናል ስሩት ብለው ሪኮመንድ ሲያረጉ ጥሩ ነገር ካለው እንዳያልፈን በትንሹም እንሳተፍ ስሩት ብዬ አጋራኋችሁ እንጂ በጥርጣሬ የማየው ፕሮጀክት ነው። ለማንኛውም ቮቸሩን ክሌም አርጉ የወጠራችሁትም በደምብ ወጥሩት ቀኑ እየቀረበ ነው 🍻 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero1869956030
إظهار الكل...
👍 4 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሀምስተር ኮምባት የተጫወታችሁ ቤተሰብ እንደምንም ብላችሁ በኤክስቼንጆች ለማውጣትና ለመቀበል በቻላችሁት አቅም ጥረት አድርጉ። ሰርቨራቸው ገና ካሁኑ መጨናነቅ ጀምሯል ከነሱ ተጨማሪ ደግሞ የቶን ኢኮሲስተም አለ። ይሄ ብሎክቼን ቀድሞም ተፈርቷል። ከዚህ በፊት በ$Dogs ላይ የተፈጠረውን መጨናነቅና ብልሽት አይታችኋል። $HMSTR ደግሞ ከውሾች በላይ ተሳታፊ ያለውና ብዙ ሚሊዮን ተጨዋቾች ሰርቨሮችን ቢዚ ነው የሚያደርጓው። ሀምስተር የዘገየው በቶን ብሎክቼን አቅም ማነስ እንደሆነ እንደሆነ ከዚ በፊት ጠቁሜያችኋለሁ። ከዚህ የኔትወርክ ጭንቅንቅና ለመዳንና በቶሎ አነሰም በዛም ክሪፕቶውን ለመቀበል ኤክስቼንጆችን ምርጫ አድርጉ። ማንኛውም ቬሪፋይ የሆነ ኤክስቼንጅ ማገናኘት በዲሴንትራላይዝ ዋሌቶች ከመቀበል የተሻለ አድቫንቴጅ አለው። $Dogsን እስካሁን በዋሌት ያልተቀበለ አለ። ስለዚህ ካለፈው ተምራችሁ በቻላችሁት አቅም እነሱንም በዲሴንትራላይዝ ዋሌቶች ስራ ከምታበዙባቸው እራሳቸው ወደ ኤክስቼንጆቻችሁ እንዲልኩላችሁና በቶሎ ለትሬድ እንድትዘጋጁ የተሰጣችሁን እድል ተጠቀሙበት🍻
إظهار الكل...
👍 11 3
Photo unavailableShow in Telegram
ካቲዝኖች ብዙ ሰው አብሽቀዋል! ምንም ማድረግ አይቻልም ቤተሰብ የደረሳችሁን $Cati ቼክ አድርጉና እዛው ስቴክ አድርጉት ፕሮጀክቱ ፊውቸር ቴክኖሎጂ ያለው ስለሆነ አጠቃላይ አቅርቦቱም ትንሽ ስለሆነ ትልቅ ዋጋ ይኖረዋል ስቴክ አርጋቹ አስቀምጡ። ይሄን ነው ማለት የምቸደለው ለጊዜው። በጣም ትንሽ ነው!
إظهار الكل...
🤝 4 2
🤙ይሄ ቻርት ፌስቡክ ስቶሪ ላይ አስቀምጬው ነበር ሁለት ቀን! Almost ቀመሩ ሙሉ ፕሮፊት ነክቶልኛል! $ሶላና 137.99 ሰብሮት ወቷል🍻 የሚገባችሁም የማይገባችሁም አላሁ ይገባችኋል ማንኛውም ሰው የሚሰራውና ቀላል ነው አይዞን። የዚህ ፌስቡክ አባልና ቤተሰብ ከሆናችሁ በቀጣይ በዚህ አመት በብዛት እንደዚ አይነት ነገሮችን ነው ከኔ የምታገኘሁት። ክሪፕቶ ላይ የምገባቸውን የፊውቸር Entryዎች አንድም ሳላስቀር አካፍላለሁ ካገኘው ታገኛላችሁ ካጣው አብራችሁ ታጣላችሁ። የሆነ ክሪፕቶ ገዝቼ ሳስቀምጥ ገዝታቹ ትይዛላችሁ ስሸጠውም እንዲሁ...! ለክሪፕቶ ፊውቸር ንግድ የምጠቀመው በብዛት ለፎሬክስ ከረንሲ ፔሮች ቻርት ቀመርነት የሚውለውን ICT (The Inner Circle Trader) +SMC ሞዴሉን በራሴ አንዳንድ ነገሮችን በመጨመርና በማሻሻል ክሪፕቶ ላይ አትራፊ በሚያደርገኝ መንገድ ነው እየተጠቀምኩበት ያለሁት። የዚህ ፓተርን ቀመር ፈጣሪና ባለቤት Michael J Huddleston የሚባል ሲሆን የብዙ ስኬታማ ትሬደሮች አስተማሪና አጋዥ ነው። የዩቲዩብ ቻናሉን ከፈለጋቹ በዚ ታገኙታላችሁ https://youtube.com/@innercircletrader?si=wSAeT_FgLymEf1bI 🍻 ለስኬት ክሪፕቶ https://t.me/DreamerTeda
إظهار الكل...
16🔥 4👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.