cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
19 020
المشتركون
+9924 ساعات
+3117 أيام
+1 37430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

❝እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።❞ —1ኛ ጴጥሮስ 5: 7
إظهار الكل...
👍 9😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2🤩 1
ሻሎም ቤተሰብ እንዴት አመሻችሁ
إظهار الكل...
........አትሙት አለኝ የሞት መላእክት ጥላ ዙሪያዬ አንዣቦ ነብሴን ሲያስጨንቃት ሊወስዳት ተቃርቦ አካሌን አድክሞ መቶ በበሽታ ተስፋን ሊያስቆርጥ በእኔ ሁኔታ አዳኜ አየና ከማደሪያው ላይ ፈጥኖ ደረሰልኝ ከላይኛው ሰማይ ሞቴን ከለከለው አትሙት አለኝ ጠላቴን ረትቶ ለኔ ተዋጋልኝ መውጊያውን ሰበረው በክንዶ ደቁሶ ዳግም በክብር አቆመኝ ቁስሌን ፈውሶ አትፍራ አይዞ አንተ የኔ አለና ምህረቱን አብዝቶ ዛሬም እንደገና ህያው ተስፋ ሰጠኝ ላይተወኝ ላንዳፍታ ሞቴን የወሰደው ይክበርልኝ ጌታ ✍✍✍በጌታሁን አናሞ✍✍✍ Thursday 19/09/2024 https://t.me/kegetemku_leyesus
إظهار الكل...
ከገጠምኩ ለኢየሱስ

well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle

👍 7🔥 2
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ . ቀኖች ሁሉ ውብ ናቸው🤩 ግን ሁላችንም የራሳችን ልዩ የምንለው ቀን አለን። እስቲ የእናንተ ምርጡ ቀናቹ የቱ ነው ። በመረጣቹት ቀን ምርጥ መንፈሳዊ ቻናሎችን እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ። ምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
✨ሰኞ✨
✨ማክሰኞ✨
✨እሮብ✨
✨ሐሙስ✨
✨አርብ✨
✨ቅዳሜ✨
✨እሁድ✨
🌟ሁሉም🌟
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔 👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
🚨ሰበር ዜና 🚨 ✉️አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ 👍
إظهار الكل...
🌼ለመቀላቀል🌼
በቴሌግራም ማገልገል የምትፈልገ መንፈሳዊ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ ቻናሎች በተመጠጣኝ ዋጋ እየሸጠን ስለሆነ መግዛት ከፈለጉ inbox አናግሩኝ በዚህ👇👇👇 @ermiyas_kifle 👆👆ኢሄ ነክታቹ አውሩኝ
إظهار الكل...
😭 2
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
❤🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ እኔም ወድጄዋለሁ ❤❤ ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ  Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi 👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
🚫✅ክፈት 🎁❇️
መዝሙር 116 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። ² ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሎአልና በዘመኔ ሁሉ እጠራዋለሁ። ³ የሞት ጣር ያዘኝ፥ የሲኦልም ሕማም አገኘኝ፤ ጭንቀትንና መከራን አገኘሁ። ⁴ የእግዚአብሔርንም ስም ጠራሁ፦ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። ⁵ እግዚአብሔር መሓሪና ጻድቅ ነው፥ አምላካችንም ይቅር ባይ ነው። ⁶ እግዚአብሔር ሕፃናትን ይጠብቃል፤ ተቸገርሁ እርሱም አዳነኝ። ⁷ ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤ ⁸ ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድኖአልና። ⁹ በሕያዋን አገር በእግዚአብሔር ፊት እሄዳለሁ። ¹⁰ አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ፤ እኔም እጅግ ተቸገርሁ። ¹¹ እኔም ከድንጋጤዬ የተነሣ፦ ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው አልሁ። ¹² ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እመልሳለሁ? ¹³ የመድኃኒትን ጽዋ እቀበላለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። ¹⁴ በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ። ¹⁵ የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው። … ¹⁷ ለአንተ የምስጋና መሥዋዕትን እሠዋለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። ¹⁸ በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ፥
إظهار الكل...
👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.