cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Mesay Mekonnen/መሳይ መኮንን

ከተለያየ አቅጣጫ መረጃዎችን፣ በድምፅ ወደእኛ ማድረስ ለምትፈልጉ፣ 👉 t.me/infoetrobot ለፋኖ ዜናዎች👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@FanoHD

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
13 382
المشتركون
+724 ساعات
+357 أيام
-31230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

28:30
Video unavailableShow in Telegram
እኔ ምለው? ክፍል 21...ብልፅግናን እሸኘው
إظهار الكل...
45.94 MB
👍 47🥰 4
እንኳን አደረሳችሁ 2016ትን ሸኝተን 2017ትን ተቀበልን። አዲስ አመት። በእርግጥ አዲስ ነገር የለም። ዘመን በተቀየረ ቁጥር ተስፋ ማድረግ ልማድ ወግ ሆኖ ከትላንትናው 2016 ዛሬ የጀመረው 2017 የተሻለ እንዲሆንል ተስፋ ብናደርግ ስህተት አይሆንም። ድሮ ድሮ ዘመኑ የሰላም የጤና የፍሰሀና የብልጽግና ይሁንልን እያልን እርስ በእርሳችን መልካም መልዕክትን መለዋወጣችን የበዓሉ ድምቀት ነበር። በእርግጥ ብልጽግና የሚለውን ቃል በዚህ ዘመን ፖለቲካው ወሰደብንና የድሮውን ያህል የምንጠቀመው አልሆነም። ከመልካም ምኞታችን መግለጫ መዝገበ ቃላት ውስጥ በግድም ቢሆን ተነጥቀናል። ብልጽግናን። የ2017 አንዱ ቃልኪዳናችን ቢሆን ጥሩ የሚሆነው ይህን የተነጠቅነው ቃል መልሰን የምንወስድበት ዓመት እንዲሆን ማድረግ ነው። ቃሉን ያለግብሩ ወስዶ፡ ሀገራችንን የመከራና የሲዖል መገለጫ ያደረገውን ክፉ አገዛዝ በማስወገድ ለ2018 በመልካም ምኞት መግለጫዎቻችን ላይ ሳይቅፈንና ሳንጠየፈው መጠቀም እንድንችል ማድረግ ለኢትዮጵያም ውለታ ለኢትዮጵያውያንም ታላቅ የምስራች መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። ብልጽግና የሚሉት ወለፈንዲ አገዛዝ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ መወገድ አለበት። ይህን ከሰውነት በታች ያደረገንን አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከላያችን ላይ በማስወገድ ለሁላችንም የሚሆን ሁላችንንም የሚመስል፡ ሁላችንንም በእኩልነት የሚያስተዳድረን፡ ስርዓተ መንግስት መትከል ለኢትዮጵያ የ2017 ትልቁና ታሪካዊ ስጦታችን ልናደርገው ይገባል። ብልጽግና የክህደት ስርዓት ነው። የአብይ አህመድ ዘመን የኢትዮጵያ ጥቁር ዘመን ሆኖ በታሪክ የሚቀመጥ ነው። ከዚህ በላይ እንዳይቆይ ማድረግ የኢትዮጵያ ልጆች የ2017 ቃል ኪዳን ሊሆን ይገባዋል። ጥሪውም ይኸው ነው። ብልጽግናን እንሸኘው።
إظهار الكل...
👍 64 12
04:08
Video unavailableShow in Telegram
መግለጫውን ሼር አድርጉት👇 ሁላችሁም ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የዚህ ቻናል አባል ይሁኑ👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/zemenekase1 https://t.me/zemenekase1
إظهار الكل...
182.21 MB
👍 49 2
✅ ጀግናው ስራውን ሰርቶ ተሰውቷል፣ ✅ ታጋይ ይሞታል፤ ትግል ይቀጥላል፣ ✅ ከውስጥ ባንዳ ከጀርባው በተተኮሶበት ጥይት የተሰዋውን መሪያችንን፣ በተመለከተ የተሰጠውን ሙሉ መግለጫና የህይወት ታሪኩን ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ተመልከቱት👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/sqrusoLNEtM https://youtu.be/sqrusoLNEtM
إظهار الكل...
👍 38🤔 1😢 1
✅ የሀዘን መግለጫ ከአማራ ፋኖ በጎጃም.. የአገዛዙ ሰራዊት የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው የፈፀመው አረመኔያዊ ተግባር.. ✅ ዛሬ የተደረገው የፋኖ ተጋድሎንና መግለጫውን ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት አሁኑኑ ተመልከቱትና ሀሳብ ስጡበት👇 ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/UhzKINFH68g https://youtu.be/UhzKINFH68g
إظهار الكل...
👍 46😢 5👏 2
✅ የ7 ዓመት ህፃንን ደፍሮ የገደለው ወንጀለኛ፣ እውነት ከማረሚያ ቤት አምልጦ የአማራ ፋኖን ተቀላቅሏል?? ✅ እውነት ወንጀሉንስ ፈፆሟል?? ከቦታው ከነበሩ ምስክሮች እውነታውን ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ስሙት👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/nQ7qE3BxFGc https://youtu.be/nQ7qE3BxFGc
إظهار الكل...
20👍 15🤔 4🔥 3
👇እዚህ ጋር ደሞ ሌላ ትኩሳት👇 ከስር ሊንኩን ነክታችሁ Start በማለት ተመልከቱት👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718380421954958 https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718380421954958
إظهار الكل...
🔥 10👍 2💩 2💯 2
የማይታመን👇👇 👉አቶ እስክንድር ነጋ ያደረገውን ጉድ ተመልከቱ 👉ከአርበኛ ዘመነ ካሴ የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ 👉 ለመላው የፋኖ አባላትና ለአማራ ህዝብ የቀረቡ 2 ምርጫዎችን ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመልክታችህ እናታም የራሳችሁን ምርጫ ምረጡ👇 👇👇👇👇👇👇👇ሊንኩ👇👇 https://youtu.be/GxPulsfkahE https://youtu.be/GxPulsfkahE
إظهار الكل...
👍 28 13😢 5💩 5🔥 1
ዛሬ ይሄ መረጃ ተልኮልናል የምታውቁ ካላችሁ ማብራሪያ ስጡን... ከስር ያለውን ሊንክ ከነካችሁ በኋላ፣ Start በማለት አንብቡት👇👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=WQ9ZXsguQ2m71EfBBdi5hg https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=WQ9ZXsguQ2m71EfBBdi5hg
إظهار الكل...
👍 26 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዝም ያለ አንበሳ ላይ ዉሻዎች ይጮሃሉ፣ ዉሻዎች ሲጮሁ አንበሰዉ ዝም ያላቸው፣ ውሾቹ ከመጮህ በስተቀር ደፍረዉ መተው ሊነክሱት ስለማይችሉ ነው ሁሌም ቢሆን ስላንተ ለሚያወሩ ሰዎች ቆመህ አታዳምጣቸው፣ እየተራመድክ በዝምታ ሰርተህ አሳያቸዉ፣ ያኔ ከመጮህና ከማዉራት ሌላ ቁም ነገር እንደሌላቸዉ እራሳቸዉን ይታዘቡታል። ላንጨርስ አልጀመርነውም💪 #ሼርርርርርርር አድርጉት ተቀላቀሉን👇👇👇👇 https://t.me/zemenekase1
إظهار الكل...
👍 59 17💩 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.