cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሙሃባዉ ❤️ፊ❤️ም❤️

የቻናሉ አላማ ✅ሙስሊሙን_ኡማ_ማንቃት_እና_በአንድነት_የላኢላሃ_ኢለሏህ_ባንዲራን_ከፍ_ማድረግ፤ ✅ለሙስሊሙ_ኡማ_የዘነጋቸውን_እና_የረሳቸውን_አስፈላጊ_ነጥቦች_ማስታወስ፤ ✅የተለያዩ ሀዲሶችን ማድረስ ✅ስለማናቀው ነገረ መመካከር ✅ኢስላማዊ መረጃዎችን ማድረስ @ibenxahir ማሳሰቢያ !‼️ ወደ ግሩፑ ሊንክ መላክ እና ስድብ ዘፈን ነገር እና የማያስፈልጉ ፎቶዎች❌ክልክል ነው ኢስላም መመካከር ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
897
المشتركون
-324 ساعات
-227 أيام
-8830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
የመውሊድ_ክብረበዓል_በሸሪአው_ክፍል_1.mp443.39 MB
00:16
Video unavailableShow in Telegram
1.46 MB
5👍 1
ነገሩ እንዲህ ነው 💎💎💎💎 ብዙ ወሀብያ ወንድሞች መውሊድ ባለማክበራቸው “ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ጠላት እንዴት እንባላለን “ ? ሲሉ ይሞግታሉ ። በጣም የሚገርመው ጀዛችሁን ነው ያገኛችሁት ፡ እናንተም መውሊድ የሚያከብሩ ሙስሊሞችን ስንት ጉድ ነው የምትሏቸው ⁉️ ሙሽሪክ ናቸው ፣ ሙብተዲእ ናቸው ፣ እናንተ ሆዳሞች ፣ ነብዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስለሚወዱ አደለም ፡ ይህ በሙሉ ዘለፍና ውርጅብኝ ቂቤ እየቀባችሁን ነውን⁉️ ለካ ይቅርታ ለሌላው የማይበቃው ለወሀብያ ወንድሞች ይበቃል ።! ሲቀጥል መውሊድ አለማክበር የነብዩ ጠላት አያደርግህም። ነገር ግን የርሳቸዉ ውልደት ምንም አይደለም ፣ የተለየ ነገር የለውም፣ መወለዳቸው ፀጋ ነው ያለው ማነው ?? እያልክ የውስጥህን ኒፋቅ ለሱና በመቆርቆር ስም ካወጣህ ግን እመነኝ አንተ ግልፅ ያልክ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ጠላት ነህ ።
إظهار الكل...
💚Enkuan aderesen le nebyu mewlid💚
إظهار الكل...
👍 4
AnimatedSticker.tgs0.06 KB
🥰 3
إظهار الكل...
She abdurahman jimma ሽህ አብዱራህማን ጅማ

Official page

02:35
Video unavailableShow in Telegram
ሶሓባዎች መዉሊድን አክበረዉታል??... በሸይኽ ዶ/ር ጀሚል ሐሊም حفظه الله t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil
إظهار الكل...
6.00 MB
🥰 1
09:38
Video unavailableShow in Telegram
🟢አንድን ነገር ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ ) እንዲሁም ሶሀቦች ስላልሰሩት ብቻ ሀራም ነው ጥሜት ነው ይባላልን ? ❌እርምት በሼኽ ረመዷን አልቡጢ ረሂመሁላሁ ተዓላ Join & share 👇 https://t.me/+yTLPgOwD5WM5NGZk
إظهار الكل...
መውሊድን_ሰሀቦች_ባያከብሩትም_እናከብረዋለን_ምክንያቱም_ሸይኽ_ሰዒድ_ረመዳን_አልቡጢ720p.mp487.11 MB
🥰 1
* ወሃቢዮች መውሊድን ሲያጣጥሉብን ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፣ ሰሃቦች ፣ ታቢኢኖች አልሰሩትም ይሉናል * እውን ነቢዪ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምና ባልደረቦቻቸው ቢያከብሩት ወሃቢዮችም ያከብሩት ነበርን? እስኪ ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፈቅደውት ፣ ባልደረቦቻቸው ተግበረውት ወሃቢዮች አይቻልም ያሏቸውን ተግባራቶች እንመልከት 🎤አል ፈቂር አብዱልገኒይ https://t.me/sufiyahlesuna
إظهار الكل...
file_24278.mp3_m2vbot_241174433.opus7.38 MB
🥰 1
ሸህ ሙሀመድ አወል ሀምዛና(መንዙማን) በአደባባይ ለወረፈው ግለሰብ የተሰጥ እጥር ምጥን ያለ መልስ https://t.me/sufiyahlesuna
إظهار الكل...
ለሙሀመድ ኸድር ዘለፋ የተሰጠ ምላሽ.pdf4.70 KB
1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.