cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መርጌታ መክበብ የባሕል ሕክምና መስጫ

ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0912676058 📞#0912676058 መልዕክት ካለዎት @Merigetamekibeb ይጫኑ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
40 540
المشتركون
-4024 ساعات
-3837 أيام
-1 79430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#ከድህነት_መላቀቅ_ይፈልጋሉ ?? 👉 #መፍትሔ_ሀብት_ምንድነው ? 👉 #መፍትሔ ሀብት ማለት #የተዘጋን  እድል  #የተዳፈነን  እድል #የተገረገረን  እድል #የተዘጋ  ሀብት #የሚገልፅ የሚከፍት  የሚያቃና ብርሃናዊ ጥበብ ነው ። 👉 #ይህ ጥበብ በቀደምት ሊቃውን አባቶቻችን ሲሰራ የቆና አሁንም በመሰራት ላይ ያለ ሰዎችን ሀብታም ፣ በሰው ዘንድ ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ ፣ተከባሪ ተናፋቂ  ፣ ከሰው በላይ ስመጥርና ባለዝና የሚያደርግ ጥበብ ነው ። 👉 #ነገር ግን ይህን ጥበብ ተጠቃሚሰዎች በጣም አናሳናቸው ምክኒያቱም ሚስጥሩ ድብቅ በመሆኑና ሕብረተሰቡ ጥቅሙን ጠንቅቆ ባለማወቁ ። መጠቀም የምትችሉ ትጠቀሙበት ዘንድ ጸሎት  እስከ ገቢሩ እነሆ ። #በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሀዱ_አምላክ_ጸሎት_በእተ_መፍትሔ_ሀብት_ወምስሀበ_ንዋይ_ወመስተፋቅር ሀብተ ሞገስ ወሀብተ ፍቅር አስማተ ንዋይ ወምስሀበ ንዋይ አስተፋቅርኒ ወአስተዋድደኒ  ወአስተሳልመኒ ምስለ ኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ። #ኸረሰገራት ንቃን ሐራሁን ሐሸንዳን ቆተከርካ በዘነገርከ ጠጠፌሹን ማሸን አላሸን አላሾን አክለዋሾን አክለዋሪን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አስተፋቅረኒ ወአስተዋድደኒ ወአስተሳልመኒ ወአስተፃምረኒ በፍቅረ ወራዙት ምስለ_ነገሥት ወመኳንንት ጳጳሳት ወኤጲስቆጶሳት በፍቅረ ካህናት ወዲያቆናት በፍቅረ ዕድ ወአንስት አእሩግ ወሕፃናት #ኩሎሙ ይስግዱ ታህተ እግርየ በቃለ አብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ አጁማን አላጁማን ወጀጁማን አቅላፈጁን ሙዱ አሞድሙዱ ሙጡ አሞጥሙጡ በቃለ እግዚአብሔር አፍዝዝ ወአደንግዝ  አቅዝዝ ወአቀዝቅዝ አቅንዝ ወአቅነዝንዝ አቅበዝ ወአቅበዝብዝ ። #አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ውሉደ አማልክት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ዕጉለ ሐራጊት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ክብረ ወስብሐተ አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ስብሐተ ለስሙ ስግዱ ለእግዚአብሔር ለእገሌ በዐፀደ መቅደሱ አምላከ ስብሐት አንጎድጎደ ከማሁ አንጎድጉድ ሀብተ ዚአየ ሊተ ለገብርከ እገሌ። ሟ ፫ ር ፫ በ ፫ ና ፫ ከ ፫ ሀ ፫ ን ፫ ጥ ፫ ኋ ፫ አ ፫ ያ ፫ ዚ ፫ ዬ ፫ ደ ፫ ወ ፫ ረ ፫ አ ፫ ኀ ፫ ገ ፫ ፃ ፫ ጸ ፫ ለ ፫ ፏ ፫ ሯ ፫ ፈ ፫ ፋ ፫ ጽ ፫ ፅ ፫ ሸ ፫ ዠ ፫ በ በዝ ቃላ አረቢ ወበኋይለ ዝንቱ አስማተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በከመ ወሀበ ኪራም ለሰለሞን ወረቀ ወብሩረ ከማሁ ያምጽኡ ሰብአ ኢትዮጵያ ወተሰሀቡ ሀዝብ ወአህዛብ ወንዋየ ኩሉ ፍጥረት አምጹእ ወርቀ ወብሩረ አልባሰ ወቀጠንተ መንድፍ መንድፋቸው መንትፍ መንትፋቸው መንድግ መንድጋቸው መንጥቅ መንጥቃቸው ለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሄዋን ሰብአ ሀገር ወሰብአ አውድ ወምስያጥ ከመ የሀቡኒ ንዋየ ዘተመነየ ልብየ ሊተ ለከብርከ እገሌ ። ኤል ማኤል አስማናኤል አልፋናኤል አልፋኤል ፀሩኤል ፀፋርኤል ፀፍርናኤል ጸፋፍናኤል አምናኤል ከመምናኤል ወዘዚሀጅ ጀጅናሁ ወለጁዘ ጅጄፍ ሰራህ ጀራህ በኋይለ ዝንቱ አስማቲከ አስልጥነኒ ወአልዕለኒ በቅድመ ነገስ ወመኳንንት ከመ ዕርከብ ሲመተ ወንዋየ ፀጋ ወሀብት ወሞገሰ ወርቀ ወብሩረ እምደቂቀ አዳም ወሄዋን ሊተ ለገብርከ እገሌ አፈድፍዱ ወአበርክቱ ሀብትየ ወንብረትየ ወአልእሉኒ እምውሉደ አዳም ወሄዋን ሊተ ለገብርከ እገሌ ========================== #የዚህ_ጸሎት_አገልግሎት ፦ ✅ለግርማሞገስ ✅ለሀብት ✅ለገብያ ✅ለመልካም እድል ✅ለመፍትሔ ሀብት ✅ለስልጣን ✅ለሕዝብ ፍቅር ✅ለበረከት ✅ለሹመት ✅ለስም አንግስነት ✅ለተዘጋ ትዳር ✅ለተጋ የውጭ እድል ✅ፍቅር ላጣ ትዳር ✅በረከት ላጣ ✅ለደኸየ ሰው ✅በሀገር ታዋቂ ለመሆን ✅በሀገር ዝነኛ ለመሆን ወዘተ ያገለግላል ><><><><><^<><><><><><><><> ገቢር ፩#የዝግባ ተቀፅላ ፣ሙጫ ፪#የፈላፁት ስር ፫#የሞይደር ስር ፬#የአበዛንጣ ስር ፭#የሸንበቆ ስር ፮#የጉፍያ ተቀፅላ ፯#የምሳና ተቀፅላ ፰#የዋርካ ተቀፅላ ፱#ብር ቀለበት ወርቅ ቀለበት ፲#ሜሮን ቅባቅዱስ ❤️፩ #ለመፍትሔ ሀብት የዝግባ ሙጫ የፈላፁት ስር የሞይደር ስር የጉፍያ  ተቀፅላ  የምሳና ተቀፅላ  ሁሉንም በቀንድ ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ አገናኝቶ በማር በወተት ለውሶ በአዲስ እራፊ አድርጎ ጥዋት ጥዋት ፯ ቀን  ፯ ጊዜ ጸሎቱን በንፅህና ከገቢሩላይ ደግሞ ከትቦ ቢይዙ  የተዘጋ ሀብት ይፈታል  እድል ይስተካከል ሀብታም ያደርጋል ።ገብያ ካለ ከገብያ ቦታው ቢያኖሩት ገብያ ይስባል ይደምቃል። ❤️፪, #በዝግባ ተቀፅላ በዋርካ ተቀፅላ በአበዛንጣ ስር በሸንበቆ ስር እነዚህን በንፅህና አዘጋጅቶ በሽቶ አጣፍጦ ጸሎቱ በገቢሩ ላይ  49 ጊዜ ደግሞ መያዝ ወይም ጥዋት ጥዋት ለ ፯ ቀን ፯  ፯ ጊዜ ደግሞ ከትቦ መያዝ ያሰቡት ይሳካል ሀብት እንጅ ድህነት አይነካዎትም።በሄዱበት ይሾማሉ ። ❤️፫, #በሰባት እጣን በ ፯ ከርቤ በ ፯ አደን እጣን በ ፯ የቡና ፍሬ በ ፯ የፍየል ፈጅ ፍሬ 5, 10 ,25 ,50 ሳንቲምና አንድ ብር  ሁሉንም በአንድ አድርጎ  ከገቢሩ ላይ ጸሎቱን 21 ጊዜ ደግሞ ቢይዙት በሄዱበት ሁሉ ገቢ እርዚቅ ሲሳይ ያገኛል። ❤️፬, #በብር ቀለበት በብር መስቀል በወርቅ ቀለበት በወርቅ መስቀል በሜሮን በቅባቅዱስ ነክሮ ጸሎቱን 49 ወይም 21 ጊዜ ደግሞ መያዝ (መልበስ ) ሁሉ ያከብረወታል ይሰግድለዎታል። ❤️፭, #በቅባ ቅዱስ በሜሮን (በወይራ ዘይት) ጥዋት ጥዋት ፫ ወይም ፯ ጊዜ እየደገሙ  እየተቀቡ ቢወጡ  ያሰቡት ሁሉ ይሳካል። ❤️፮, #ጸሎቱን ጥዋት ጥዋት ፫  ወይም ፯  ጊዜ እየደገሙ ቢወጡ ከስኬት ጋር በክብርና ሞገስ ውለው ይመለሳሉ ይሾማሉ ያድጋሉ። ❤️፯ #በብሳና ተቀፅላ በአበዛንጣ ስር ፯ ግዜ ደግመው ከቤት ቢያኖሩት ሀብታም ያደርጋል ❤️፰ #ድህነት ከቤት አልወጣ ሲል የብሳና ተቀፅላ የዋርካ ተቀፅላ የፍላፁት ስር የሸንበቆ ስር ሁሉንም በአንድ እቃ አድርጎ ከቤት ማስቀመጥ ድህነትን ነቅሎ ይወጣል ❤️፱ #ትዳር ለገረገረው ሰው የቀረጥ ተቀፅላ የዋርካ ተቀፅላ የቡሻጋር ተቀፅላ ደቁሶ ለ 3 ቀን በማር መቅመስ የተፈተነ ነው ወዲያው ያገባሉ ❤️፲ #የውጭ_እድል_ሲገረግር በዝግባ ሙጫ እየደገሙ 7 ቀን ቢታጠኑት ወዲያው ይሄዳሉ የተፈተነ ነው ❤️፲፩ #ኑሮው_ለከበደው አልቃና ላለው የዝግባ ተቀፅላ ሙጫ በብር ቀለበት በሚሮን ደግሞ መያዝ ። ለችግረኛ ወገኖቻችን ይድረስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግ አይርሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 📞 #አድራሻችን ምስራቅ ጎጃም ሞጣ ወይን በሁሉም የክልል ከተሞች እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ @Merigetamekibeb @Merigetamekibeb )#0912676058   ይደውሉ እናመሰግናለን
إظهار الكل...
⏯#ወገኖቸ ለማንበብ አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ብዙዎቻችን ቸላ ያልነው ነገር ነው ❌የጭንቀት መንፈስ?? ❌ዓይነ ጥላ በሴቶች ማህጸን እንዴት ይረገዛል?? ❌ሾተላይ/ልጅ ማስወረድ?? ❌የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? ❌የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? ❌ስንፈተ ወሲብ?? ❌በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት ❌የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? ❌የፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ             ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✅#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ✅#ከስራ መባረር ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ ❌#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ሀገር ለሀገር ማዞር ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#በአስም የመተንፈሻ ቱቦን መዝጋት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል ❌#ደም ግፊት፣ስኳር የሚጥል በሽታ፣ ስትሮክ፣ኩላሊት           ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ዘሩን ታፈስበታለች ⏩ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ⏩ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ⏩ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ⏩ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል ⏩የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች (መካንነት)             ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ✳️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ✳️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ✳️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ✳️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ✳️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ✳️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ✳️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ✳️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )        ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶የአፍ ጠረን መቀየር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት          ⏯#መፍትሔ ➱#አስተናግር ሥርና ፍሬ ➱#የጊዜዋ ሥር ➱#የአብላሊት ሥር ➱#የእጸ መናሔ ሥር ➱#እጽ ደብተራ ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር 👉ጊዜዋ፣እጸ መናሔ፣አብላሊት እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ #የአስተናግሩንና የእጸ ደብተራ ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖              ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠የአባላዘር በሽታዎች 💠የፌንጢጣ ኪንታሮት 💠ኢንፌክሽን 💠የልብ ህመም 💠የጉበት ህመም 💠የኩላሊት ህመም 💠የስኳር በሽታ 💠የደም ግፊት 💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት 💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) 💠የደም ስር ችግሮች 💠የነርቭ ህመም 💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም 💠ግለ ወሲብ 💠ዝሙት 💠የስነ ልቦና ጫና 💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም 💠ሲጋራ ማጨስ 💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው ፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው ፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው ፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ።       ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ። ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ⏯#ዓይነ ጥላ በሴቶች ማህጸን ይረገዛል እንዴት 👉አንዲት ሴት ዓይነ ጥላ በማህጸን ማደሩን በምን ማወቅ ትችላለች ?? 💠እጮኛና ትዳር እንዳይኖራት ያደርጋል 💠ማህጸኗ ያብጣል 💠እውነተኛ እርግዝና መስሎ ሆዷ ያብጣል 💠ያረገዘች ይመስላታል 💠ከፍተኛ የሆነ ቁርጠት እና ውጋት 💠ሆዷ ይጮሃል ፣የነፍሳት ድምፅ ይሰማል 💠እርግዝና ላይፈጠርም ይችላል 💠ከባሏ ስታረግዝ በተደጋጋሚ ደም እየመታት ፅንሱ ይቋረጣል 💠ነፍስ ያለው የሚመስል ነገር ሲንቀሳቀስ ሲገላበጥ ይሰማታል 0912676058
إظهار الكل...
🌿🌱🍂ከፍተኛ የባህል ልዩ መዳኒት ቀማሚ ከወርቅ ጥበብ ይበልጣል  መርጌታ መክበብ አንዱአለም 0912676058 #በውጭ_ሀገር_ለሚኖሩም ባሉበት ሆነው አገልግሎታችንን ማግኘት ይቻላል #በኢሞ_አናግሩኝ #የምንሰጣቸው_የጥበብ_አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ_ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ_ደውየ_በሽታ 3,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, 4,🌾🍁 ቡዳ_ለበላው_ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘ የዛር_ውላጅ_ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ_በረከት_እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለመርሳት በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🪵🌾 ለብልት ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞O912676058
إظهار الكل...
✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️ ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ይዳሰሳሉ።                                                                    ለማማከር 📞0912676058 📞0912676058      ይደውሉልን      
إظهار الكل...
👍 1
፨✝✝ መርጌታ   የባህል ህክምና አዋቂና ቀማሚ✝✝፨0913104530 ከሀገር ውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ላላችሁ በርቀት ምክንያት መምጣት ላልቻላችሁ ባላችሁበት መስራት እና መላክ እችላለሁ።                                ↘️ የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎቶች 1 =ለሀብት 2 =ለገበያ 3  =ለወሲብ ስንፈት (ለውፍረት:ለቁመት) 4 =ለመስተፋቅር 5 =ጥይት ለማያስመታ 6 =ለቁማር 7 =ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 =ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 =ለዓቃቤ ርዕስ 10 =ለመክስት 11 =ቡዳ ለበላው 12 =ሰላቢ የማያስጠጋ 13 =ለመፍትሔ ሀብት 14 =ለመፍትሄ ስራይ 15 =ለሁሉ ሠናይ  16 =ለህማም 17 =ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 =ለመድፍነ ፀር 19 =ለማንኛውም አይነት ቁስል መሻሪያ 20 =ለበረከት 21 =ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ) 22= አፍዝዝ አደንግዝ(እፀ_መሰውር) 23 =ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 =ለግርማ ሞገስ 25 =መርበቡተ ሰለሞን 26 =ለዓይነ ጥላ 27 =የሌባ ገትር(ሌባ የማያስገባ) 28 =ለሁሉ መስተፋቅር 29 =ለፊት ማዲያት 30 =ለእድል(ለቁማርም ቢሆን) 31 =ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 =ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 =ለመካንነት መሻሪያ 34 =ለኪንታሮት በሽታ(በሚቀባ የሚሰጥ) አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ማሳሰቢያ፦🌿የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም🌿 ለጥያቄዎ 0913104530 ይደውሉልን
إظهار الكل...
ዐይነ ጥላ ያለበት ሰው ምልክት .................................... 1.በገባበት በወጣበት ስኬት የሚባል የለም 2.የነካው ነገር ሁሉ ይበላሻል 3.ዕድል የሚባል የለውም 4.ብር ቢያገኝም በበነጋታው የት እንደገባ አያቀውም 5.መጨነቅ መሸብር መፍራት በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ 1. በትዳር ጉዳይ 2. በድህነት መማቀቅ 3. በዐይነ ጥላ 4.በትምህርት ጉዳይ 5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ 6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ 7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ ከፍታቹሁ 8. በፍቅረኛ ዕጦት 9. በብር ዕጦት 10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹ 0912676058 ይደውሉ
إظهار الكل...
ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል። በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው 1.በገንዘብ ማጣት 2.በስራ ማጣት 3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 5.ዕድል የሌላቹሁ 6.በትምህርት ዙርያ 7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን ።                       0912676058 መምጣት ለማትችሉ መፍትሔ ይኖራል
إظهار الكل...
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️ ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0912676058     ይደውሉልን
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.