cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ICS DIGITAL INVEA

✅ Online Service #ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። ☞አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport ☞ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport

إظهار المزيد
Ethiopia8 223لم يتم تحديد اللغةالسفر7 169
مشاركات الإعلانات
1 954
المشتركون
-124 ساعات
-277 أيام
+11630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ከመስከረም 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ፓስፖርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram:- https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook:- www.facebook.com/ethiservice
إظهار الكل...
መስከረም 03 2016.pdf2.80 MB
05 ጳጉሜ፣ 2016.pdf3.23 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከመስከረም 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ፓስፖርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice
إظهار الكل...
👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጨረሻ ጥሪ ለአዲስ አበባ አመልካቾች አዲስ ፓስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ሰጥታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ያልደረሰላችሁ ደንበኞቻችን እሁድ እሁድ መጣችሁ እንድትስተናገዱ በተደጋጋሚ ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል፧ ነገር ግን አገልግሎቱን ለማግኘት ብዙ ደንበኞች በስራ ቀናት በመምጣት ላይ ስላላችሁ ለመጨረሻ ጊዜ የፊታችን እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 - 8:00 ሰዓት የአመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት፣  የልደት የምስክር ወረቀትና መታወቂያችሁን በመያዝ ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ በአካል በመምጣት እንድትስተናገዱ በጥብቅ እናሳስባለን። —————— የክልሎችን ፕሮግራም ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservicehttps://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: www.facebook.com/ethiservice
إظهار الكل...
😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጅማ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— #Telegram #Facebook #Tiktok https://t.me/Digitalinveaics https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://www.facebook.com/ethiservice https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
إظهار الكل...
👍 15 1
7ኛው ሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስቲክስ ቀን አከባበርን አስመልክቶ የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
إظهار الكل...
👍 2
የተከበራችሁ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ተከታታዮችን የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ “Strengthening the linkage of civil registration and vital statistics to legal identity systems through digitalization for enhanced inclusion” በሚል መሪ ቃል በሐዋሳ ከተማ ከነሐሴ 25-26/2016 ዓ.ም በድምቀት ይከበራል፡፡  የሲቪልና ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ መረጃ አስመልክተን በተከታታይ እያቀረብን ሲሆን ዛሬ የሲቪል ምዝገባና ቫይታል ስታቲስቲክስ ግለሰብን ከመንግስት አስተዳደር ጋር እንዴት እንደሚያገናኝ እናያለን። የአንድ ሀገር መንግስት ህዝቡን የሚስተዳድርበት አስተዳራዊ ስርዓት በየደረጃው በመዘርጋት ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት ለመስጠት በተለያየ መንገዶች ከህዝቡ ጋር ይገናኛል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ መንግስት በሚሰጣው የተለያዩ አገልግሎት ከግለሰቦች በቀጥታ ሊገናኙ የሚችሉበት አንዱ መንገድ ህጋዊና ግለሰባዊ የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ (ልደት፣ሞት፣ጋብቻ፣ ፍቺ፣ ጉዲፈቻ) መረጃዎች አማካኝነት ነው፡፡ በአንድ ሀገር አግባባዊ የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ አሰራር አማካኝነት ሰዎች ከልደት ጀምሮ እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በክብር መዝገብ ሰነድ ተመዝግበው በመንግስት ደረጃ እንዲታወቁ ይደረጋል፡፡ የአንድ አካባቢ ማህበረሰብ በመንግስትና በግለሰቦች እጅ በሚገኝ ህጋዊ የማንነት የሰነድ ማስረጃ አማካኝነት ያለ ሶስተኛ ወገን ምስክርነት በቀጥታ ከመንግስት የህግና አስተዳደር አገልግሎት መስጫ ተቋማት ጋር በመገናኘት አገልግሎት ያገኛል፡፡ በዚህ ረገድ በኢኮኖሚ በበለፀጉ ሀገሮች የሲቪል ምዝገባ እና ቫይታል ስታቲስቲክስ ስርዓት አማካኝነት መንግስት ዜጎቹን በግለሰብ ደረጃ ከልደት እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ ዕለታዊ የአኗኗራቸውን ሁኔታ በመከታተል ለችግሮቻቸው አማራጭ የመፍትሄ ሃሳቦችን ያመነጫል፣ ይተገብራልም፡፡ ከሲቪል ምዝገባ አንዱ የሆነው የልደት ኩነትን ምዝገባ ስንመለከት የአንድ ሰው ማንነት ከቤተሰቡ ጀምሮ በመንግስት የሚለየው በስሙ ነው፡፡ ሰዎች በቤተሰባቸው የተሰጣቸው ስም በማናቸውም ጊዜ በማያጠራጥር መልኩ እንዲታወቅና ህጋዊ እንዲሆን በመንግስት ሰነድ ሊመዘገብ ይገባል፡፡ ይኸም የሚሆነው በልደት ምዝገባ ከመለያ ስም በተጨማሪ የልደት ትክክለኛ ቀን፣ ልደቱ የተከሰተበት ቦታ፣ ዜግነት እንዲሁም የወላጆችን ማንነት የሚያረጋግጡ መሰረታዊና ህጋዊ መረጃዎችን እንደተወለደ እንዲኖሩት ያስችላል፡፡ የልደት መመዝገብ ግለሰቦች በማህበረሰብ አባልነት ከየአካባቢው የመንግስት አካል ማህበራዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስችላቸው ህጋዊ መረጃ ባለቤት የሚያደርግ ህጋዊ ሰነድ ነው፡፡ በሌላ በኩል ህፃናት እንደተወለዱ መንግስት ባዘጋጀው የልደት የክብር መዝገብ በክብር መዝገብ ሹም ሲመዘገቡ መንግስት የህፃናቱን መወለድ በክብር መዝገብ አማካኝነት ስለሚያውቅ ህፃናቱ እድሜአቸውን ተከትሎ የሚያስፈልጋቸውን የጤናና የትምህርት ፍላጎት አስቀድሞ ለማቀድ መነሻ የሆነውን መሰረታዊ መረጃ ያስገኝለታል፡፡ ይኸም አሰራር ማህበረሰቦችን አልፎም ግለሰቦችን ከመንግስት ዕቅዶችና አተገባበሮች ጋር በማገናኘት የማስፈጸም አቅምን ከማጎልበቱም በላይ የመንግስትና ህዝብ ትስስር በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ ስለሚያደርግ ህዝብ በመንግስት አስተዳደር የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ አመኔታ እንዲኖረው በማድረግ በኩል ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice
إظهار الكل...
ICS Ethiopia passport service

🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of the Ethiopia passport service.

https://t.me/Icsofficialservice

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ጅማ፣ ባህር ዳር፣ ጋምቤላ፣ ሰመራ፣ አዳማ እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/Icsofficialservice https://t.me/ethiopia_passportservice https://www.facebook.com/ethiservice https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/
إظهار الكل...
5
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.