cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ABGS Aware Branch Grade 12

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
382
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+507 أيام
+7930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማስታወቂያ ለአቡነ ጎርጎርዮስ ፪ኛ ደረጃ ት/ት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ፦ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን  የ2017 ዓ.ም  የትምህርት ዘመን ት/ት ማክሰኞ መስከረም 07/01/2017 ዓ.ም በመክፈቻ ዝግጅት (program) የጀመርን መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ለዚህ ሳምንት ከእሮብ እስከ አርብ 10/01/2017 ዓ.ም ት/ት ለግማሽ ቀን እንደሚሰጥ ማሳወቃችን ይታወቃል ይሁን እና ከአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ጋር ሰርቪስ የምትጠቀሙ ተማሪዎች ለሐሙስ እና አርብ ብቻ ማለትም ለ9/01/17 እና 10/01/17 ዓ.ም 1ኛ .ተማሪዎች እስከ 6:30 እንዳይቆዪ የምትፈልጉ ወለጆች የትራንስፖርት ገንዘብ ሰጥታችሁ እንድትልኳቸው 2ኛ.ተማሪዎች እስከ 9:30 ቆይተው በሰርቪስ እንዲመጡ የምትፈል ወላጆች ምሳ አስራችሁ እንድትልኳቸው ት/ት ቤቱም እስከ 9:30 ተማሪዎቹን ቤተ-መፃህፍት እያነበቡ እንዲቆዪ የምናደርግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥር መደወል ትችላላችሁ:- 1.0939128020 2.0910177902 3.0907356035 ት/ቤቱ
إظهار الكل...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለወላጆች በሙሉ በመጀመሪያ የማክበር ሰላምታችን እያቀረብን ሰርቪስ ፈላጊ የትምህርት ቤታችን ወላጆች በዝርዝር መነሻ እና መዳረሻ ተገልፆ የሰርቪስ አገልግሎት ሰጪ በዝርዝር ተገልጿል።ስለዚህ ለሹፌሮች በመደወል አገልግሎቱን ይጠቀሙ በማለት እናሳውቃለን።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
12.xlsx0.30 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.