cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Marcel Planiol

Laws, law books, case discussions, cassation decisions, proclamations, regulations, directives, articles, law journals and commentaries!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና Performance Bond በተመለከተ ከመንግስት መስሪያ ቤት ጋር የሚደረግ ግዥን አስመልክቶ የሚሰጥ የዉል ማስከበሪያ ዋስትና ዓላማ አቅራቢዉ በዉሉ መሠረት የሚጠበቅበትን ግዴታ ባለመወጣቱ ምክንያት በገዥዉ መስሪያ ቤት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ማካካሻ እንዲሆን መሆኑን ነዉ፡፡ በተያዘዉ ጉዳይ ተጠሪ በዉሉ የሚጠበቅበትን ግዴታ ባለመወጣቱ የግንባታ ስራዉ ለሌላ አካል የተሰጠ ቢሆንም ይህ በመሆኑ ምክንያት በአመልካች ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩ በስር የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተረጋግጧል፤ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ይህን ተቀብሎታል፡፡ አመልካችም በዉሉ አለመፈጸም ምክንያት የደረሰበት ጉዳት አለመኖሩን ተቀብሎ ተጠሪዎች በዚህ ረገድ ኃላፊነት አለባቸዉ በማለት አጥብቆ የሚከራከረዉ በአመልካች ላይ ጉዳት ባይደርስም በመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትናዉ ላይ የተመለከተዉ ሊከፈል እንደሚገባ በክልሉ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 ላይ ተመልክቷል በማለት ነዉ፡፡ ይሁንና ስለ የዉል ማስከበሪያ ዉጤት የሚደነግግገዉ የመመሪያዉ አንቀጽ 14.20 ጉዳት ያልደረሰ ቢሆንም ገዥዉ መስሪያ ቤት የያዘዉን የዉል ማስከበሪያ ገንዘብ እንዲወርስ ወይም ዕቃ ወይም አገልግሎት አቅራቢዉ ተዋዋይ ለዉል ማስከበሪያ በዉሉ የተመለከተዉን ገንዘብ ለመመለስ እንደሚገደድ በግልጽ አያሳይም #Ethiopia 🇪🇹 📱 @samuelgirma ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 📞 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on Telegram 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law               አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
إظهار الكل...
234991.pdf2.70 KB
  • File unavailable
  • File unavailable
FXD012024-FOREIGN-EXCHANGE-PR-Amharic.pdf3.49 KB
utomp3_com_የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ባንክ_የውጭ_ምንዛሪ_አስተዳደር_ሥርዓት_ማሻሻያ_አስመልክቶ_የተሰጠው.mp4147.33 MB
National_Bank_Of_Ethiopia_Foreign_Exchange_Directive_No_FXD012024.pdf22.39 MB
ETH-NBE- Foreign Exchange Directive.pdf7.61 KB
Qajeelfama haaraa Baankiin Biyyooleessaa sharafa biyyoota alaa ittiin bulchuuf baaseedha; qajeelfamichi gatiin maallaqni biyyoota alaa ittiin sharafamu akka kana duraa Baankii Biyyooleessaan akka murtaa’u osoo hin taane qaamolee bitanii fi gurguran (baankota/qaamolee hayyamamee fi kanneen maallaqa biyyoota alaa bitan ykn gurguran) tiin akka murtaa’u aangeessa.
إظهار الكل...
FOREIGN-EXCHANGE-new directive.pdf22.77 MB
Learning to Live with Conflicts-Tsegaye.pdf3.09 MB
Income tax assignment under the Ethiopian Constitution.pdf1.73 KB
Violence against women CEDAW.pdf0.57 KB
Exception Clauses of WTO Agreements.pdf1.26 KB
Mizan Cases2.pdf1.12 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.