cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Remedial HUB

👩‍🏫በ2016 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል! Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Hub

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
23 313
المشتركون
+10324 ساعات
+1 6487 أيام
+3 45830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። 👇👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et/ @Qesemacademy
إظهار الكل...
🤔 62👍 25 8🙏 2
🏆 Remedial HUB Special Class ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል 🔛Remedial special Class ምንድን ነው? ይሄን ይጫኑ 👉 Click here 🔺 ከአሁኗ ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ 📲 ለመመዝገብ ይሄን Bot ይጠቀሙ :- @RemedialHubBot ✈️ @Remedial_Hub
إظهار الكل...
👍 24🤔 13 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
📣ሰለ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ሙሉ መረጃ እነሆ ➡️ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ምንድነው? ✅ መልስ:- Remedial Hub ቲቶሪያል ለ 2017 ሪሚዲያል ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የትምህርት ማዕከል ነው። @Remedial_Hub ✈️ ➡️ ትምህርቱን እንዴት ያስተምራል?መልስ :-እንደምናውቀው በሀገራችን አብዛኞቹ  ተማሪዎች Smartphone ተጠቃሚዎች ቢሆንም የInternet ተደራሽነት ውስን በመሆኑ በአንድ ግዜ የራሳችንን platform ተግባራዊ ማድረግ ለበርካታ ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ እና ሁሉንም ያካተተ እንዲሆን በቂ የinternet connection አስፈላጊ ሆኗል።ለዚህም ቀላል መንገድ ቴሌግራም ነው። በዚህም  private የtelegram Channel በመክፈት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች ትምህርቶችን ቀላል እና ምቹ ለማድረግ እንዲሁም አሳታፊ እንዲሆን እንደየትምህርት አይነት ባህርይ👇 🔺በቂ ኖት እና አጋዥ መፅሐፍ ማቅረብ፣ 🔺በ 4k video  ማብራሪያ ማቅረብ፣ 🔺በተቻለ መጠን ጥያቄዎችን ከእነማብራሪያቸው ቀለል እና ግልፅ በመሆነ መሉኩ በቪዲዮ እናስረዳለን። @Remedial_Hub ✈️ ➡️ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እችላለሁ?መልስ:-  ትምህርቱን ማንኛውም telegram Application ያለው ሰው እና የtelegram ተጠቃሚ የሆነ ሰው መከታተል ይችላል። ለመከታተል በመጀመሪያ መመዝገብ ያስፈልጋል፣በትክክል ስትመዘገቡ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል link ይደርሳል፣ ያንን link Join በማድረግ ብቻ መከታተል ትችላላችሁ። @Remedial_Hub ✈️ ❌ያልተመዘገበ ሰው በምንም መልኩ መከታተል አይችልም! ➡️ አንዴት ያለፈውን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለሁን ?መልስ:- ከላይ  እንደተገለጸው  ትምህርቶቹ የሚቀርቡት በቀጥታ ስርጭት ስላልሆነ አንዴ የቀረበውን ትምህርት እስከፈተናው ቀን ድረስ እዛው ቻናል ውስጥ ስለሚኖር በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ ማግኘት እና ማንበብ ትችላላችሁ። @Remedial_Hub ✈️
إظهار الكل...
👍 21 8🥰 5🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ምዝገባ በቅርብ ቀን ይጠብቁን! @Remedial_Hub
إظهار الكل...
👍 90🤔 13🙏 12 8🥰 8
የአብዛኛዎቻቹ ጥያቄ 🤔 የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት ነው መልስ:- እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት የሪሚድያል መቁረጫ ነጥብ ከትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳልሆነ ነው። ነገር በቅርብ ቀን ይፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለንም! ይፋ እንደሆነ ወዲያው የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።😊 @Remidial_2016 ❤️
إظهار الكل...
👍 186🙏 26 20🥰 10😢 8🤔 4🕊 1
"Remedial Hub Tutorial Is coming" @Remedial_Hub 💙
إظهار الكل...
40👍 13🥰 6🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
ከ 600 ለተፈተናችሁ አብዛኛዎቻችሁ ተማሪዎች ግራ እንዳያጋብችሁ መጥነን አቀረብንላቹ ! ላለፉ ሁለት ዐመታት ከ 600 የተፈተኑ መደበኛ የተፈጥሮ ተማሪዎች ስላልነበሩ የ ከ 700 የተፈተኑትን እንድታስተያዩ አቅርበንላችኋል!
إظهار الكل...
👍 96😢 22 9🥰 2🕊 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
📮የ Remedial መቁረጫ ነጥብ ስንት ሊሆን ይችላል ? [( አስታውሱ ግምት ብቻ ነው} ለሁለት ዓመታት ከነብረው መረጃ በመነሳት የ 2016 ዓ.ም መቁረጫ ነጥብ እንደሚከተለው ይሆናል ብለን እንገምታለን! 💡 የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል እድል ነው። አዲስ የፈተና ስርዓት ከወጣ ጀመሮ ይህ ፕሮግራም ለሁለት ዓመታት ለተማሪዎች ሲሰጥ እንደነበር እናስታውሳለን! ትናንት በተሰጠው መግለጫም የትምህርት ሚንስቴሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣የ Remedial Program እንደሚኖር ነገር ግን ካለፉት ዓመታት ያነሱ ተማሪዎችን እንደሚቀበሉ ተናግረው እንደነበር አይረሳም! 📚ስለ Remedial መቁረጫ ነጥብ ምንም የተባለ ነገር ባይኖርም ፣ ያለፉትን ሁለት አመታት መቁረጫ ነጥቦች እናይና ፣ የዘንድሮ ምን ሊሆን እንደሚችል በግምት እንደሚከተለው ለማስቀመጥ እንሞክራለን! አስታውሱ ከመንግስት ምንም የተባለ ነገር የለም ፣ ይህ የኛ ግምት ብቻ ነው። ከዚህ ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል! ከዚህ በመነሳት የ 2016 ዓ.ም መቁረጫ ነጥብ እንደሚከተለው ይሆናል ብለን እንገምታለን!( አስታውሱ ግምት ብቻ ነው!) ©️Qesem Academy @Remedial_Hub 💙
إظهار الكل...
👍 66 11🥰 7
2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣ 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
إظهار الكل...
23👍 10🙏 6🥰 5👏 5
#Advertisement ቀጣይ አመት (2017) Freshman ተማሪ ለሆናችሁ በጣም ሚጠቅማችሁ እና ሚያስፈልጋችሁ ቻናል ተቀላቀሉ😊 በዉስጡ :- ✅ FreshMan module 📚         💠Short note ✅ power point 📎 ✅ Assignment 📄 ✅ COC Exam 📝 ✅ Mid & Final Exam እስከነ መልሳቸው ይቀላቀሉን 👇👇 @Ethioedu_et @Ethioedu_et
إظهار الكل...
👍 10
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.