cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

በዚህ channel✨ 👉በኢትዮጲያ /ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማና ቀኖና የጠበቁ መዝሙሮች 👉መንፈሳዊ ጥያቄዎች 👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ያገኙበታል "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን"🙏 (መዝ150-6)

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
18 171
المشتركون
+1724 ساعات
+1067 أيام
+37930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰባቱ መንጦላይት ☦ ሰባቱ መንጦላይት ወዴት ተጋረዱ ሰባቱ መብራቶች ወዴት ተሰናዱ ታናሽ ሙሽራ ነሽ የአሥራ አምስት ዓመት በአንቺ ላይ ሲፈጸም እንግዳ ሥርዓት
አዝ
አንዴ እየታጠቀ አንዴም እየፈታ ገብርኤል ሲያበስርሽ በፍጹም ሰላምታ ይኩነኒ ብለሽ ስትቀበይው መለኮት እንዴት ነው የተዋሐደው ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል   
አዝ
ሁሉን የሚወስን ባንቺ ተወሰነ ከሦስቱ አካል አንዱ ቃልም ሥጋ ሆነ ስፋት እና ጥበት ሰማይ እና ምድር ባንቺ ተገናኙ ገባሪና ግብር ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል
አዝ
እንዴት ቢመርጥሽ ነው እንዴት ቢያከብርሽ ትናንት እና ዛሬን ያገናኘብሽ ምልዐትና ወሰን ግዝፈትና ርቀት ባንቺ ተዋሐዱ ፈጣሪና ፍጥረት ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል     
አዝ
ምስጢር ሊመረምር ይወጣል ኀሊና ያልፋል ይሻገራል ከሰማይ ደመና ነገር ግን አይችልም ምንም ቢገሠግሥ ከመሰወሪያው ዘንድ ከልጅሽም ሊደርስ ስለዚህ አቅቶት ደክሞት ይመለሳል መልክዐ ውዳሴሽን በአድናቆት ያደርሳል ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ @tewhdo_mezmure✨️
إظهار الكل...
ሰባቱ_መንጦላይት_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ.m4a5.55 MB
2
የሳሙኤል እናት ስሟ ማን ነበር
إظهار الكل...
👍 2
ራሄል
ሔዋን
ሀና
ማርያም
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
إظهار الكل...
Open
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
إظهار الكل...
Open
Photo unavailableShow in Telegram
5500
5515
7515
2016
إظهار الكل...
የመስቀል በዓል መዝሙሮች ስብስብ

Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ተከታታዮቻችን በእናንተ እርዳታ ዩትዩብ ቻናላችን ከ1 ጀምሮ 900 ሰብስክራይበር ገብተናል አዲስ የለቀቅናቸውን ቪድዮ ለማግኘት በአኒሜሽን የተሰራውን የመስቀል መዝሙር ለማግኘት 👉 እዚ ጋር ይጫኑ የመስቀል መዝሙር ለማግኘት 👉 እዚ ጋር ይጫኑ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.