cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Fresh merja

2016 matric

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 996
المشتركون
+1324 ساعات
+667 أيام
+15430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
Moonbix

Moonbix is a Binance crypto-themed game on Telegram Mini App game. Explore the galaxy, collect items, and boost your score!

Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
I think ይህን ነገር ለ private college መሰለኝ ለነሱ ነው ከ 30% እያሳየ ያለው
إظهار الكل...
Remedial ያለፋቸው ልጆች AAU ማመልከት ትችላላችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Remedial አልፋችሁ 2017 freshman ለመማር AAU መማር ምትፈልገው መመዝገብ ትችላላችሁ
إظهار الكل...
N/A means No Available or No answer
إظهار الكل...
👍 1
Remedial ተማሪዎች ያለፋቸው እስቲ Code ላኩልኝ
إظهار الكل...
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/
إظهار الكل...
AAU ለመማር ያመለከታቹ ልጆች እንዲሁም ፈተና ለመፈተን የጠበቃቸው አላቸውAnonymous voting
  • አለን
  • No
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
#ጥቆማ በመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ምዝገባ ያድርጉ። ኢንስቲትዩቱ የሚሰጣቸው የቅድመ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ► Computer Science and Engineering ► Electrical and Electronics Engineering ► Information Technology ► Biological and Chemical Engineering ► Material Science and Engineering ► Electronics and Communications Engineering የቅበላ መስፈርቶች ► የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለፉ ► የኢንስቲትዩቱ የመግቢያ ፈተና የሚያልፉ ► የ2ኛ ደረጃ/ፕሪፓራቶሪ ትራንስክሪፕት ► በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥባችሁ፦ - 415 ከ 700 (ለወንድ) - 400 ከ 700 (ለሴት) - 355 ከ 600 (ለወንድ) - 345 ከ 600 (ለሴት) የማመልከቻ አማራጮች - በኢሜይል 👉 [email protected] - በቴሌግራም/በዋትስአፕ 👇 +251-914749182 ሙሉ ስማችሁን፣ የ12ኛ ክፍል ውጤት፣ የ12ኛ ክፍል የፈተና ምዝገባ ቁጥር፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱበት ማዕከል፣ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የግል ስልክ ቁጥር እና ትራንስክሪፕት ማያያዝና መግለፅ እንዳትዘነጉ። ምዝገባ የሚጠናቀቀው 👇 መስከረም 14/2017 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥባቸው ማዕከላት፦ - አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ አክሱም - ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ ዓዲግራት - ራያ ዩኒቨርሲቲ፣ ማይጨው - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ - መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ መቐለ
إظهار الكل...
👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.