cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Professor Henok | ፕሮፌሰር ሄኖክ

Cyber security Technology Science Youtube Channel https://www.youtube.com/@profhenok Tiktok https://www.tiktok.com/@profhenok

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 081
المشتركون
-624 ساعات
-67 أيام
+25830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
✍️✍️✍️ ተመልሰናል ሀምስተር 💎💎💎 ሀምስተር ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። የ $HMSTR ሳንቲም እደላዎችም በቀጣይ ቀናት ይደረጋሉ። 📌📌📌 ዋሌት ካገናኛቹ በውሃላ መቀየር አይቻልም!!! @profhenok
إظهار الكل...
10👍 2🔥 1
✍️✍️✍️ ተመልሰናል ሀምስተር 💎💎💎 ሀምስተር ወደመጨረሻ ምእራፍ እየገባ መሆኑ ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ በተለያዩ Exchange ላይ የዋሌት የማገናኘት ስራ እነሰሩ ሲሆን በቀጣይ ቀናት ጀምሮም የToken ወይንም የሀምስተሩን ሳንቲሞች ወደዋሌት የመላክ ስራ ይገባሉ። ከMy ton wallet በስተቀር ሁሉም KYC ወይንም በNational ID Verification የሚፈልጉ ሲሆን አዲስ ያካተቱት የ E-Exchange KYC ብቻም ሳይሆን የማስተላለፊያም Gas Fee አይጠይቅም። ሌሎቹ ይጠይቃሉ ወይ የተባለ ነገር የለም። እንዴት ነው ምናገናኘው? Okx , bybit እንዲሁም Binance ከገባችሁ በውሃላ Deposit የሚለውን በመጫን ከሚመጡላችሁ ዝርዝሮች በላይ $HMSTR ብላችሁ በመፃፍና search በማድረግ የሀምስተር ሎጎ ሲመጣ ነክታችሁ የሚሰጧችሁን ሁለት አድራሻዎች copy አድርጋችሁ ትሞላላችሁ። ( Address እና Memo) 📌📌📌ጥንቃቄ እነዚህን አድራሻዎች ፅፎ ለመገልበጥ መሞከር የማይመከርና እና ስህተት ለመፍጠር ተጋላጭ ስለሆነ Copy Paste ብቻ ተጠቀሙ!!!!!! የተሳሳተ አድራሻ ያስገባ ቁጥር የተሳሳተ አድራሻው እንኳ ባይኖር ገንዘባቹ ተመላሽ አይሆንም በBlockchain አሰራር። እኔ ለራሴ የቴሌግራም ዋሌት እና ባይናንስ የምጠቀም ሲሆን እናንተስ? በዚህ ወደሁሉም የተመለስኩ ሲሆን ቀጣይነት ያለው መረጃዎችን በየሰአቱ የማደርሳቹ ይሆናል። @profhenok
إظهار الكل...
🔥 10👍 6
በቅርብ ቀን በአዲስ አደረጃጀት ከትልቅ የምስራች ጋር 🎉🎉🎉 @profhenok
إظهار الكل...
ፓቬል ዱሮቭ በዋስ የተፈታ ሲሆን ከፈረንሳይ መውጣት አይችልም! አሁን የራሺያ ኤምባሲ ወይ የUAE ኤምባሲዎች ስራቸውን መጀመር አለባቸው ባይ ነኝ ያው ፑቲን ሃገር የከዳ ቀልድ ስለማያውቅ ማይገለው ከሆነ መልካም አዳር @profhenok
إظهار الكل...
27👍 5👀 4
ላይቩ እንዴት ነበር?Anonymous voting
  • ተመችቶኛል
  • አልተመቸኝም
  • ምንም አይልም
0 votes
👍 4
Live ተጀምሯል https://t.me/+bVrkJF_unNo5YjY0
إظهار الكل...
Henock Arega

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 5
ከአንድ ሰአት በውሃላ ምሽት 4 ሰአት ላይ Live ለ 30 ደቂቃ አለሁ ከዋሌት እና ከመጪው airdrop ጋር ተያያዥ እንዲሁም የፓቬል የእስራት ጉዳይን ዜና ይዤ ቀርባለው ጥያቄዎች ካላችሁ አስተናግዳለው። ከወዲሁም ጥያቄያቹን ማስቀመጥ ትችላላችሁ። @profhenok
إظهار الكل...
👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
ሀምስተር $HMSTR ሐሙስ መስከረም 16 / 2017 መልካም የደመራ በዓል 😀 @profhenok
إظهار الكل...
👍 40🔥 2🤝 2
የቴሌግራሙ መስራች ፓቬል ዱሮቭ ዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታ አለበት። ዛሬንም ሚቀጥሉ ቀናትንም ከሙሉ ወንጀል ተብሎ ከተከሰሰበት የሀሰት የምእራብውያን ክስ ነፃ እንዲወጣ ይህ የዲጂታል ፊርማ ሊንኩን ነክታቹ sign ሚለውን በመጫን ፈርሙ። እስካሁን 2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የፈረሙ ሲሆን ቀጣዩ እቅድ ይህንን ቁጥር 5 ማድረስ ነው። https://t.me/tgresistancebot/letter Join the #DigitalResistance. Sign the Open Letter to #FREEDUROV. DOGS ያመለጣቹም ሆነ የሰራችሁ 15 ቀን በውሃላ የሚለቀቀውን የኖትኮይን ፕሮጀክት Lost Dog $woof መስራት ጀምሩ ጨዋታው እጅግ ቀላል ሲሆን በየቀኑ ስምንት ሰአት ላይ የሚወጣውን የእለቱን ካርድ መምረጥና አሸናፊ መሆን ነው። የቀረው 15 ቀን ብቻ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ አሁኑኑ። https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_6139121317__s_578988 የLost dog እየሰራችሁ ያላችሁ እና አሁን ኮሚኒቲየምትቀላቀሉ በማህበር መስራት እና በግሩፕ መደራጀት ከፈለጋቹ ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናቹ መቀላቀልና ካርዶችን ማግኘት ትችላላችሁ። https://t.me/notgames_bot/squads?startapp=cmVmPTYxMzkxMjEzMTc= ቻናሉን በማጋራት ቤተሰብ ይሁኑ። @profhenok
إظهار الكل...
8👍 4
#FREE_DUROV
إظهار الكل...
👍 47 12
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.