cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

SabirTube

በጣም ትልቅ ነገር ልጠቁማችሁ 👇👇👇 https://t.me/major/start?startapp=14828 https://t.me/SabirTube/2232 https://t.me/preton_drop_bot?start=8b630614-9057-47fd-a744-5aba949fd076 Make Money Online in Ethiopia Airdrops Earning Apps Earning websites Earning Bots

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 182
المشتركون
-224 ساعات
+407 أيام
+14630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

في يوم الجمعة... اللهم أني أستودعتك أموري كلها ‏، نفسي ، قلبي  ، صحتي ، مستقبلي ، ‏رزقي ، توفيقي ، خاتمتي ، ديني ‏فيارب وفقني لما تحبه وترضاه....🤲
إظهار الكل...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
1.36 MB
{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما} اللهم صل و سلم على نبيك محمد ﷺ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨COUB  አዲስ Verify የተደረገ የ Telegram Platform🔥 🏅 አሁን ከደቂቃዎች በፊት በNotcoin Mention የተደረገ 🏅Notcoin , Dogs and Toncoin Holder will get Big Reward ስለዚህ ከዚህ ጋር Connect የምታደርጉት wallet እነዚህን ቢኖረው ይመረጣል ✌️ 🏅Coub በቅርቡ Telegram Platform ላይ Short Video Feature ይዞ ሊመጣ እየተንቀሳቀሰ ያለ ነው ልክ እንደ Tiktok🔥 እንደ Tiktok ቪዲዬ እየሰራችሁ ብር ምታገኙበት ነው እስከ ነገ ድረስ ሙሉ በሙሉ አጠናቀው ይጀምራሉ ቀድማችሁ ተቀላቀሉ እና ቪዲዬ መስራት Coub መሰብሰብ ጀምሩ ሚገርመው ደሞ በማየትም ሊከፉሉ አቅደዋል ። 🔥ይመልከቱ👇 https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_18560116
إظهار الكل...
HAMSTER KOMBAT DAILY CIPER (last) B — • — — Y — • — • — B — • — — I — • • T — —
إظهار الكل...
👍 1
Catizn ያላወጣችሁ ቶሎ በውስጥ አናግሩን ሳይቃጠልባችሁጨ 👇👇👇👇👇👇👇 @Life_very_short @Life_very_short
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳 እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇
إظهار الكل...
ታሪኩን ለማንበብ
ለመቀላቀል
✨Join✨
🎁 WIN-WIN 🎁 🤩 Crypto.com has launched the AirDrop Campaign for the Hamster Kombat community! 😎 15,000 lucky users who buy and hold at least $20 worth of $CRO in the Crypto.com app will have an opportunity to win a share of $200,000 worth of $HMSTR! Check the terms and conditions of the campaign HERE!
إظهار الكل...

🐹 PLAY 🐹
🔥 CRYPTO.COM AIRDROP 🔥
‍ ‍ #ፈርሂን😍 💰ወርቁን ማን ሰረቀው💰        ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯       ክፍል አስራ ሁለት(⓬)       ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ .......ስልኩን እንደዘጋችው ከእንቅልፌ ተነስቼ አንዳንድ ነገሮች እናቴን ረድቻት 1 ሰዐት ሲል ከቤት ወጣው እንዳይከፋት ብዬ ነው የምሄደው የሸጎሌን  ታክሲ እንደያዝኩኝ ደወልኩላት እና የምወርድበትን ምልክት ነግራኝ ሰፈራቸው መታጠፋያ  ጋር እንድጠብቃት ነገረችኝ ታክሲ ውስጥ ሁኜ ጭንቅ ይለኛል ድብርቱም አለቀቀኝም እነ ሀሰናት ሰፈር  መታጠፊያ ልደርስ ስቃረብ ደውልኩላትና ወጣችልኝ ገና ስታየኝ "አዝጋ" ቤላ ተጠመጠመችብኝ ድሮ ያወጣችልኝ ስም ነበር ዛሬ ችዝ አላት እኔም እያቀፍኳት... "ወዬ ቲማቲሜ" አልኳት ቲማቲሜ ያልኳት ስትናደድ፣ስደነግጥ ጉንጯቿ እንደ ፍም እሳት ስለሚቀሉ  ነው ሀሰናት እጄን ይዛኝ ወደቤታቸው  አቀናን ገና ሰአቱ ከጠዋቱ 1፡15 ነበር የቤታቸው ድባብ ገና ከውጪው ያስታውቃል ሁለት ትላልቅ ድንኳኖች ተተክለዋል ሴቱ ወንዱ ይተራመሳል  አንዳንዱ "ደና አደርሽ ሙሽሪት"እያለ ይስማታል ግርግሩን አልፈን ወደ ውስጥ ገባን 3 ጓደኞቿ ቤቱን እያስተካከሉ ነበር ባልሳሳት ሚዜዎቿ ናቸው መሰለኝ እጃቸው ላይ የተሳሉት ሂና (በጥቁር ቀለም የሚያምር ስእል) ይናገራል በፈገግታ ተቀበሉኝ  እያንዳንዱን በተራ በተራ አስተዋወቀችን መጨረሻ ላይ የተዋወኳት ልጅ ሀፍሷ ትባላለች ገና ስታየኝ "እውነትም ፈርሂን አዳሯን ሙሉኮ ስላንቺ ስታወራ ነበር"እያለች አቀፈችኝ ትንሽ ከተቀመጥኩኝ ቡኃላ ለመቀላቀል ያህል መጥረጊያ አንስቼ መጥረግ ጀመርኩኝ ብዙም ሳይቆይ ሀሰናት ወጣችና ዲኮር እንድንሰራ ጠይቃኝ ወደ ድንኳኑ ሄድን አንድ ወንድና 2 ሴቶች ነበሩ የስማቸውን ወረቀት ከአንዷ ተቀበለቻትና መጀመሪያ የሷን ስም ለጠፍን መልካም ጋብቻ ለ ወ/ሮ ሀሰናት ከማል እና እጄ ላይ መረቀቱን ይዤው ደረኩኝ አቶ አማር ሀጂ አብራር  ይላል  አይኔ ማመን ተሳነው አይ ሌላ አማር ነው ብዬ ለራሴ ነገርኩት ግን ሀጂ አብራርስ እንባዬ ሳላስበው ጠብ አለ ሀሰናት ወንበሩ ላይ ሁና አረ ፈርሁ  ስጭኝ አለችን አጄ አልንቀሳቀስ አለኝ ያንቀጠቅጠኝ ጀመር እዛው  እንደቆምኩኝ አማር  ደወለ ንቀቱ ገረመኝ ከ 20 ጊዜ በላይ ደወለ አላነሳሁትም ከ ሀሰናት ጋር የድንኳኑን  ዲኮር ጨርሰን ወደቤት እንደገባን ስላመመኝ እድሄድ እንድትፈቅድልኝ ጠየኳት አንባዋ እየመጣ"ለምን ፈርሁ ደብሬሽ ነዋ"አለችኝ አይኗ ላይ እንባ እያቀረረች ልረብሻት ስላልፈለኩኝ ቀረው እየመረረኝ ዋጥኩት ትል ነበር አያቴ ዛሬ እኔ ላይ ደረሰ 4 ፥ ሰአት ላይ ሀሰናት "ሰፕራይዝ"ብላ  የሚያምር የ የፕሮቶኮል ልብስ ይዛ መጣች "ምንድነው ሀስኒ"አልኮት "ላንቺ ነው ፈርሁ እን ድንገት ፕሮቶኮሌ ለቅሶ ገጠማትና ወደ ባቲ ሄደች ስለዚ  አንቺን ተካው ግን የ አላህ ስራ አይገርምም"አለች አይን አይኔን እያየች ሳላስበው እንባዬ መንታ መንታ ወረደ ያስለቀሰኝ የኔ ማጀብ ሳይሆን አማርን እኔው ቆሜ መዳሬ ነበር..... ወይ ጉድ  ምቀኛ  ከሩቅ አይመጣም እንቢ ልላት አልችልም ምን ላርግ ሳልወድ በግዴ ፈገግ  እያልኩ ተቀበልኳት "እንደሚያምርብሽ  አልጠራጠርም ፈርሁ በይ ተጣጠቢና ነይ"ብላኝ ልትሞሸር ገባች እንደ ድንገት እናቴ ደወለች "ሁሎ  እማ"አልኳት ሳግ እየተናነቀኝ"ውዴ አማር  እቤት መቶ ነበር  እና የት እንደሄድሽ ስነግረው  እየበረረ ወጣ ከደወለልሽ አንሺለት የሆነ ነገር ሳይኖር አይቀርም አለችኝ"ጭኝቀት በተሞላበት ድምፅ እዛው በቆምኩበት ክው ብዬ ቀረው አማር  ለምን መጣ? ምንስ ፈልጎ? ስልኬ  ጠራ የማላቀው ቁጥር ነበር አንሽቼ "ሆሎ"አልኩኝ አማር ነበር "ፈርሁ አሁኑኑ ወደ አስፔልቱ ነይ በአላህ ይዤሻለው እንቢ  እንዳትይኝ"ብሎ ዘጋው እኔም  ስላላስቻለኝ ለ ሀሰናት ሰው ላገኝ  እንደሆነ ነግሪያት መጣው ብያት ወደ አስፓልቱ ወረድኩኝ አስፓልቱ ከነ ሀሰናት ቤት ብዚም አይርቅም ወዲያው ደረስኩኝ ፍለፊቴ የሀጂን መኪና አየሁት አማርም ክላክስ ሲያረግ እርግጠኛ ሆኜ ወደ መኪናው ሄድኩ እና  ከኋላ ወንበር ገባው መኪናውን የያዘው አማር ነበር ዞሮ እንኮን አላየኝም "ፈርሁ የማይፋቅ ስህተት ሰርቻለው ወላሂ አንቺ ታማኝ  እና የተከበርሽ ሴት ነሽ ሁሉም ጥፋት የኔና የቤተሰቤ  ነው ወርቁ ተገኘ"ብሎኝ ቁና ተነፈሰ ሲቀልድብኝ ስለመሰለኝ "በናትህ አሚ ተውኩኃ ለምን  አተወኝም በቃ በጋብቻ ያልታሰረች ፍቅር ዋጋ ቢስ ናት ደሞ ዛሬ ሰርግህ ነው ግን እኔ ምናደደው በምን እንደሆነ ታቃለህ የሙሽሪትህ አጃቢ ሆኜ ያንተን ፊት እያየው መዋሌ ነው  ሚያበሽቀኝ"ብዬው ልወርድ ስል አማር "ፈርሁ"ብሎ ንግግሩን ቀጠለ "ሀሰናት ጎደኛሽ መሆኞን እናትሽ ናት የነገረችኝ ለሁሉም ነገር መታገስ ነበረብኝ ብቻ እንጃ ሆነ  ግን ዛሬ ሀሰናት ጋር አልመጣም  እግሬ ወዳመራኝ  እሄዳለው"አለኝ ክው አልኩኝ"አሚ የምር ከወደድከኝ አታረገውም ፍቅር አንድ ላይ መሆን ሳይሆን ባለንበት የዛን ሰው ደስታ ማየት ነው...."ትንሽ እንደለመንኩት ተስማማን እና "ግን ፈርሁ  እቤት እኮ ሽማግሌዎች አሉ ደሞ መርዋን የኔ 4ተኛ ሚዜዬ ነው" ግጥምጥሞሹ ይገርማል ለካ እኛ ቤት  ከተገናኑ ብሀላ በጣም ይገናኙ ነበር ለዛ ነው ሚዜው ያረገው በጣም ገረመኝ "መርዋን እንዴት አልነገረኝም አሚ አልኩት እያፈጠጥኩበት "ፈርሁ እኔ ነኝ አትንገራት ያልኩት ፈርሁ ለአላህ ብለሽ አውፍ (ይቅር)በይኝ ሀጂም አይንሽን ደፍሮ ማያት ከብዶታል ልታገቢም እንደሆነ ነግሬው ተደስቷል በቃ ባለንበት ደስተኛ እንሁን"ብሎ የግድን ፈገግ አለ "አማሬ እኔ በሀጂ አልጨክንም እውነቱ ሲጋለጥ እደበፊት እንደምንሆን እርግጠኛ ነበርኩ ግን አሚ ወርቁን ማን አገኘው? አልኩት ስለተገኘ ደስ እያለ .....                        ይቀጥላል....   የመጨረሻ ክፍል 200 (❤️)vot ሲገባ አንለቃለን ስንቶቻቹ ታሪኩን ለመጨረስ ጎግታቹሀል ????? ➥ ሼር  ማድረግ እንዳይረሱ!!! ➥ JOIN 👇👇 https://t.me/SabirTube
إظهار الكل...
SabirTube

በጣም ትልቅ ነገር ልጠቁማችሁ 👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=14828

https://t.me/SabirTube/2232

https://t.me/preton_drop_bot?start=8b630614-9057-47fd-a744-5aba949fd076

Make Money Online in Ethiopia Airdrops Earning Apps Earning websites Earning Bots

👍 9 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.