cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

◐ قنــاة منهجنا الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة

√ التوحيد : لا معبود بحق إلا الله √السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ √المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا👇👇 ○ለ አስተያየት እና ሀሳበዎ @UMUAbdurehman1BOt ያድርሱን!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
832
المشتركون
+224 ساعات
-37 أيام
-830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

20:46
Video unavailableShow in Telegram
"أذكار الصباح بصوت احمد العجمي"
إظهار الكل...
أذكار الصباح بصوت احمد العجمي.mp441.09 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ መልካም ስራ ደጋግመህ አስብ ለመስራት መንገድ ይከፍትልሀልና! ስለ መጥፎ ስራህ ደጋግመህ ተፀፀት ለመተው መንገድ ይከፍትልሀልና! ዒብኑ ዓባስ ረድየላሁ ዐንሁ =https://t.me/Aselefiya_v1
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ (አልነውም)፡- «አላህን አመስግን፡፡» ያመሰገነም ሰው የሚያመሰግነው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የካደም ሰው (በራሱ ላይ ነው)፡፡ አላህ ተብቃቂ ምስጉን ነውና፡፡ ( ሉቅማን :12)
إظهار الكل...
08:09
Video unavailableShow in Telegram
💐የምሽት ግብዣ💐 «የሰው ልጆች ብዙ መካሪ ይኖረናል።» «ወላኪን ለአማኞች ግን ከቁርዓን📚 በላይ መካሪ የለንም!!» ➴➴ቀርዓን📚 ☞ቁርዓን የልብ ሰላም ☞ቁርዓን የልብ ብርሃን ☞ቁርዓን ገሳጭ/ለእኛ ለአማኞች ሁለ ነገራችን ነው! ↷ ⇣🌹⇣↷     ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
إظهار الكل...
10_Minutes_To_Sleep_Calming_Meditation_Sleep_Voice_Fall_YT0w_gaXdEs.mp427.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✅ዐብደላህ ቢን አምር ቢን አል-ዓስ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት፦ ነቢዩﷺ እንዲህ ብለዋል፡- በእርሱ ውስጥ አራት ባህሪያት ያሉበት ሰው ጥርት ያለ ሙናፊቅ ነው ከባህሪዎቹ አንዷ ባህሪ ያለችበት  ሰው እስከሚተዋት ድረስ ከንፍቅና ባህሪ አለበት (ባህሪዎቹም፦) ሲታመን ይከዳል፣ ሲናገር ይዋሻል፣  ቃል በገባ ጊዜ ቃል ኪዳኑን አይጠብቅም (ያፈርሳል)፤ በተከራከረም ጊዜ  ውሸታም ነው። 📚ሶሂህ አል ቡኻሪ || 345 ሶሂህ ሙስሊም || 219
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን  አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ቀብር ጨለማ ነው  አንድ ሰው ፀሐይን ወይም ጨረቃን ፈፅሞ  ማየት አይችልም ሟቹ ሰው  ከሰጋጆች ከነበረ ቀብሩ ብርሃን ይሆንለታል። 📚مجموع الفتاوى   || 12/479
إظهار الكل...
سورة النمل - القارئ: فارس عباد
إظهار الكل...
سورة النمل الشيخ فارس عباد.mp310.33 MB
💦ሴት ልጅ ከቅርብ ዘመዶቿም ይሁን በሴቶች ብቻ ባሉበት ድግስ(ሰርግ) ጠባብ ልብስ ልትለብስ አይፈቀድላትም። የሰዉነቷን ክፍል ለይቶ  የሚያሳይ ልብስ ልትለብስ አይፈቀድላትም ⚡️የሰዉነቷን ቅርፅ የሚሸፍን ልብስ ትለብሳለች እሳት የምትፈራ ከሆነ አማ እሳትን የማትፈራ ከሆነ የፈለገችዉን ትሰራለች እሳት ፊትለፊቷ ነው ።🔥🔥🔥 🎤ከሸይኽ አልፈውዛን ሀፊዘሁሏህ ፈተዋ የተወሰደ።   ✍አቡ ዓብዱራህማን https://t.me/Aselefiya_v1
إظهار الكل...
🌹🥀የጧት ስንቅ........🍃🌺✍ ሁሌም ቢሆን ጥቁር ብቻ መስሎ ከሚታይህ ቀን ጀርባ የታዘለ ደማቅ ብርሃን አለ፤ ሊገፈትሩህ ከበረቱ እልፍ ክንዶች ኋላ ሊያቀኑህ የቆሙ ልስልስ መዳፎች አሉ። አንሸራትተው ከሚደፉህ ሃሳቦች ባሻገር በተስፋ ሞልተው የሚያቆሙህ ቅን ሀሳቦች ተሰልፈዋል፤ ያላየኸው ነገ ብዙ አዲስ የህይወት ገፆችን ይዞ ይጠብቅሃል፤ ካጎነበስክበት ቀና ትላለህ፤ ሀዘንህ በሳቅ ይተካል፤ ጉስቁልናህን ወዝ ይሽረዋል፤ ይህ እንዲሆን ግን ነገን ጠብቀው፤ አልም ተስፋ አትቁረጥ ነገ ያንተ ሲሆን ብቻ አሸናፊ ነህ :: =https://t.me/Aselefiya_v1
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.