🎙قناة دار السلام السلفية
🟢 قال الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي -حفظه الله تعالى - :« لا تتحقق السَّلفيَّة والسُّنيَّةُ فِي أحد حتَّى يفارق أهل البدع والتَّحَزُّب قلبًا وقالبًا ويلتزم بِمَا كان عليه السَّلَف الصَّالِح ظاهرًا وباطنًا ، عقيدةً ومنهج
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
ሴት ልጅ በጅልባብ በኒቃብ እንዲትሸፈን እንደታዘዘችው ሁሉ፣ ሽቶ ተቀብታ እንዳትወጣ እንደተከለከለችው ሁሉ ወንድ ልጅም የሚከተሉትን ነገሮች ልብ ሊል ይገባዋል።ጸጉርን አማበላለጥ ! عن ابن عُمر رضي اللَّه عنهُما قَالَ: "نَهَى رسُولُ اللَّه ﷺ عنِ القَزعِ" متفق عَلَيْهِ. አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸው አብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባወሩት ሐዲስ፦ ❝ የአላህ መልእክኛ ፀጉርን ከማበላለጥ ከልክለዋል። ❞ ይላል። (📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ልብስን ማሳጠር፦ عن أبي هريرة -رضي الله عنه- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: «ما أسفل من الكعبين من الإزار ففي النار». رواه البخاري، አላህ ይዘንላቸው አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት ነብዩ -(ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም) እንዲህ ብለዋል - ❝ ልብሱን ከእግር ቁርጭምጭሚት በታች ያስረዘመ) ከቁርጭምጭሚት በታች ያለው የእሳት ነው። ❞ 📚ቡኻሪ ዘግበውታል ፂምን ማሳደግ ፦ عن عبدالله ابن عمر رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ خَالِفُوا المُشْرِكِينَ؛ وَفِّرُوا اللِّحَى، وَأَحْفُوا الشَّوَارِبَ صحيح البخاري 5892 ከአብዱላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) በተወራ ሐዲስ፡- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ❝ ሙሽሪኮችን ተቃረኗቸው ፂማችሁን አሳድጉ፣ ቀድሞ ቀመስ (የላይኛውን ፂም) ከርክሙ ❞ ( 📚 ቡኻሪ 5892) የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me/Abdurhman_oumer
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer
አድስ ኪታብ 📚የኪታቡ ስም {الدروس المهمة لعامة الأمة} አዱሩሱ አልሙሂማ ሊዓመቲል ኡማ 📝 لفضيلة الشيخ عبد العزيز بن عبد الله ابن باز رحمه الله የኪታቡን ፔድኤፍ (pdf ) ለማግኘት👆
በድምፅ #መረጃዎች የተጠናቀረ ሙሐደራ 🌴 ርዕስ፦ 🏝 #አንድነት እና ሙብተዲዖች 🪑 አቅራቢ፦ 🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ከዑመር መስጂድ አላህ ይጠብቀው! ➜ በሙሃደራው ✅ ስለ #ትክክለኛው አንድነት ☑️ ስለ ሙብተዲዖች አጭበርባሪነት ✅ ስለ ኢልያስ አህመድ ውዳሴ ☑️ ስለ ጀይላን ማንነት ከድምፁ ✅ በሀቅ መጠናከር እንዳለብን እና ሌሎችም ገራሚ ርዕሶች ተዳሰዋል። አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ።
https://t.me/AbuImranAselefy/8885የሰለፎችን ጎዳና የተቃረነ ሰው... 📝 በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ⁉️ በሰለፍ መንሐጅ ላይ የተቃረነ አካል ከአህለል ቢድዓ ይቆጠራል ወይም ከአህለሱና መጠሪያነት ይወጣል ወይስ አይወጣም? ✅ የሰለፎችን መዝሀብ የተቃረነ ከአህለሱና ወልጀማዓህ አይደለም፡፡ ይልቁንም ከኸለፎች (ወደኋላ መጠው በዲኑ ላይ ከዘባረቁት) ነው፡፡ የሰለፎችን መዝሐብ ከተቃረነ በሰለፍ መንሐጅ ሊሆን አይችልም፡፡ በእርግጥ ጥመቱ በተቃርኖው መጠን ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰዎች በተቃርኖ ይበላለጣሉ፡፡ በመሆኑም እንደተቃርኗቸው የሚሰጣቸውም ብይን በዚያው መጠን ይለያያል፡፡ 💼 ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣ ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/8875https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
ሀሳብ ካለዎ ⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybotتسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.