cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Super bet

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
33 798
المشتركون
-2924 ساعات
-3067 أيام
-1 64830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ውድድሩን ከታንዛንያ እና ኮንጎ ዲ.ሪ. ጋር ዳሬ ሰላም ላይ በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ይጀምራል። ብሔራዊ ቡድናችን የመጀመርያ ጨዋታውን ከታንዛንያ ጋር ነሐሴ 29/2016 ዓ.ም ዳሬ ሰላም ላይ የሚያከናውን ሲሆን ሁለተኛ ጨዋታውን ጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም ከኮንጎ ዲ.ሪ ጋር የሜዳውን ጨዋታ ለማድረግ ባስመዘገበው የታንዛንያው ዳሬ ሰላም ብሔራዊ ስታዲየም ያከናውናል።
إظهار الكل...
👍 12🤩 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ433 ስፖርት በኢትዮጵያ ፀሀፊዎች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ TOP 6 ግምት ! 👤 ቴዎድሮስ 1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ቶተንሀም : 4ኛ አስቶንቪላ : 5ኛ ሊቨርፑል : 6ኛ ኒውካስትል ዩናይትድ 👤 ቅዱስ 1ኛ ማን ሲቲ : 2ኛ አርሰናል : 3ኛ ሊቨርፑል : 4ኛ ማን ዩናይትድ : 5ኛ አስቶንቪላ : 6ኛ ኒውካስትል 👤 መልካ 1ኛ ማን ሲቲ : 2ኛ ማን ዩናይትድ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ቼልሲ : 5ኛ ቶተንሀም : 6ኛ አስቶንቪላ 👤 ሊዮ ቴዲ 1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ቼልሲ : 4ኛ ሊቨርፑል : 5ኛ ማን ዩናይትድ : 6ኛ ቶተንሀም 👤 ቤን 1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ሊቨርፑል : 4ኛ አስቶንቪላ : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ ማን ዩናይትድ 👤 ናቲ 1ኛ ሊቨርፑል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ቶተንሀም : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ አስቶንቪላ 👤 አንቴ 1ኛ አርሰናል : 2ኛ ማን ሲቲ : 3ኛ ማን ዩናይትድ : 4ኛ ሊቨርፑል : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ አስቶንቪላ 👤 ሮቤል 1ኛ ሊቨርፑል : 2ኛ ማንቸስተር ሲቲ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ማን ዩናይትድ : 5ኛ ዌስተሀም : 6ኛ አስቶንቪላ 👤 አብዲ 1ኛ ማን ሲቲ : 2ኛ ማን ዩናይትድ : 3ኛ አርሰናል : 4ኛ ሊቨርፑል : 5ኛ ቼልሲ : 6ኛ ቶተንሀም
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
OFFICIAL ➪የካራባኦ ካፕ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ይፋ ሆነዋል:- ክርስትያል ፓላስ  ከ  ኖርዊች ኤቨርተን  ከ  ዲአር.ኤፍሲ በርማንግሃም ሲቲ  ከ  ፉልሃም ዊምበልደን  ከ  ኢፕስዊች ሌስተር ሲቲ  ከ  ዩቢአይ ኖቲንግሃም  ከ  ኒውካስትል ዌስት ሃም  ከ  በርንማውዝ ኤቨርተን ከ ዶንካስተር ወልቭስ ከ በርንሌይ ብራይተን ከ ክራውሌይ ኮልቸስተር ከ ብሬንትፎርድ   ➪ጨዋታዎቹ ከ ነሐሴ 20 ጀምሮ የሚደረጉ ይሆናል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በ2017/18 የውድድር አመት በተለያዩ አጋጣሚዎች በበረኛ ምክንያት ብዙ ልብ ስብራት ለደረሰባቸው የሊቨርፑል ደጋፊዎች በተለይም በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ድንቅ ቡድን ይዘው ቢቀርቡም በበረኛቸው ማፍሰስ ምክንያት ዋንጫውን ሲያጡ ቁጭታቸው ጣራ ነካ። ይህህን ግልፅ የበረኛ ችግር የተመለከቱት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ እኔን ወደ ስኬት ይመራኛል የሊቨርፑል ደጋፊዎችንም ከልብ ስብራት ያድናቸዋል ብሎ ሲያምሰለስል ከወደ ጣሊያን ከተማ ሮማ ክለብ አንድ ብራዚላዊ ድንቅ በረኛ አገኘ በዚህም በበረኞች የዝውውር ታሪክ ከፍተኛ የሆነውን ገንዘብ በማፍሰስ ወደ እንግሊዝ መርሲሳይድ ቀዩ መንደር አስኮበለሉት። ያለቀላቸውን ኳሶች እንደ አሞራ በሮ ከጎልነት ያድናል ቡድኑ ከኋላ መስርቶ እንዲወጣ በሚገርም የእግር ቅብብል ምን አይነት ዘመናዊ ግብ ጠባቂ እንደሆነ ያሳያል በረጃጅም ኳሶች የተጋጣሚን ቡድን ተከላካይ ይረብሻል። ከዚህም አልፎ ቡድኑ በሚያስፈልገው ሰዓት የሚገርም የግንባር ኳስ ከበረኞች በማይጠበቅ መልኩ አስቆጠረ ለጎል አመቻችቶ ማቀበሉንማ በተደጋጋሚ አድርጎታል። ታዲያ ለዚህ ድንቅ ብራዚላዊ የወጣበት ገንዘብ ሲያንሰው ነው አያስብልም? አንድ ብቻውን አጥቂ አማካይ ተከላካይ እንዲሁም ከበረኛም በረኛ የሆነ ልዩ የግብ ዘብ በእንግሊዝ ሀያሉ ክለብ ሊቨርፑል ታላላቅ ስኬቶችን ያሳካ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከታዩ የምንጊዜም ምርጦች ዋነኛው ብራዚላዊ 1 ቁጥር ለባሽ አሊሰን ራምሴስ ቤከር🧤 እነሆ ታላቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር የዛሬዋ ምሽት ብቻ መንገዱ ላይ ቆማለች😍
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ማዉሪሲዮ ፖቸቲኖ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ተስማምቷል። Here we go
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከኦስካር ቦብ ጉዳት እና ከጁሊን አልቫሬዝ መልቀቅ በኋላ ማንቸስተር ሲቲ ወደ ዝውውር ገበያው መግባት ይፈልጋሉ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ጊዜው የዝውውር ነው።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ማርቲን ዙቢሜንዲን ለመተካት የሚያደርጉትን ንግግሩን ቀንሰዋል ምክንያቱም በገበያው ውስጥ ተስማሚ እቅድ አለ ብለው ስላላመኑ ነው።
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ኮነር ጋላኸር ወደ አትሌቲኮ የሚያደርገው ዝውውር ከተቋረጠ በኋላ ወደ ለንደን በመመለስ ዛሬ ከቼልሲ ተጫዋቾች ጋር ልምምድ ሰርቷል። ➪ቼልሲ እና አትሌቲኮ ከተፈጠረው አለመግባባት በኋላ፤ መፍትሔ ለማግኘት የሚሰሩ ይሆናል።
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሉክ ሻው እስከ መስከረም ግማሽ ድረስ ከሜዳ ይርቃል ፤ ሉክ ሻው በዩናይትድ ተጫዋችነት 26ኛውን ጉዳት ነው ያስተናገደው።
إظهار الكل...
👍 4👌 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.