cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Dr. Estifanos(Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

ስለ አዕምሮ ጤና እንወያያለን! Inbox me via telegram @DrEstifanos

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 467
المشتركون
+424 ساعات
+157 أيام
+8830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#የመርሳት ችግር/dementia *** ሰዎች በጊዜ ሂደት በፊት የነበሯቸው የማሰብ፣የማስታወስና የማገናዘብ ብቃት(Cognitive capacity) እየቀነሰ ሲመጣና በህይወታቸው ላይ ችግር መፍጠር ሲጀምር የመርሳት ችግር ተከሰተ እንላለን:: ይህ ህመም: በተለይም እድሜያቸው ከ65 አመት በሆናቸው ሰዎች ላይ በብዛት ቢስተዋልም: በወጣትና ጎልማሶች ላይ ሊከሰት ይችላል:: ምክንያቶቹም:- ▪️አልዛይመር እና ሌሎች የአዕምር ሴሎችን የሚያጃጁ ችግሮች ▪️የጭንቅላት ደም ስር ችግሮች(ስትሮክ..)፣ ▪️የጭንቅላት እጢዎች: ጭንቅላት ላይ የሚደርስ አደጋ: ኢንፌክሽኖች( HIV እና የመሳሰሉ)፣ ▪️የንጥረ ነገሮች መዛባት(ቪታሚን እና የመሳሰሉ) 🔹ምልክቶቹም በሚከተሉት የCognitive domain(የግንዛቤ/ማስመሰል ማእቀፍ) እክሎች ሊገለጡ ይችላሉ:: ▪️ትውስታ/memory (ብዙ ጊዜ የቅርቡን ጊዜ ትውስታዎችን በመርሳት ይጀምርና ቀስ በቀስ የድሮዎቹን መርሳት ይከተላል) ▪️Language: እንደ ልብ ቃላትን አማርጦ ለመጠቀም ይቸገራሉ ▪️ Complex attention- ሃሳባቸውን ሰብስበው ነገሮችን ለመከወን ይሳናቸዋል ▪️Perceptual-motor- በፊት በቀላሉ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸውን ነገሮች(ምሳሌ: መኪና መንዳት) ሲያቅታቸው ይስተዋላል: ቅልጥፍናቸው ይቀንሳል:: - Executive function- ነገሮችን በትክክል አቅዶ መፈጸም ያቅታቸዋል:: ስራ ቦታ ያልለመደባቸውን ስህተት መስራት ሊጀምሩ ይችላሉ:: - Social cognition- የሰዎችን ሃሳብና ስሜት አንብቦ መረዳት ያቅታቸዋል:: እንግዳ አይነት ባህርይ(ተሳዳቢነት: የብልግና ቃላትን እንደመጠቀም..) ሊያሳዩ ይችላሉ:: 🔸 ህክምናው ▪️ችግሩን እንዳመጣው መንስኤ ይለያያል:: በጥቅሉ: ▪️ከላይ የተጠቀሱትን ዋንኛ መንስኤዎችን ማከም: ▪️ህመሙ እየተባባሰ እንዳይሄድ የሚያደርጉ መድሃኒቶችን መስጠት ▪️ተጓዳኝ ችግሮችን ማከም- እንደ ድባቴ: የባህርይ መለወጥና ሳይኮሲስ ያሉትን ማከም ▪️ የስነ ልቦና ህክምናዎች( እንደ ትውስታን የሚቀሰቅሱ ክዋኔዎች ያሉ..) ▪️ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ችግር ፈቺ ስራዎች መስራት (የውርስ:ሃብት ማስተዳደርና መሰል ጉዳዮች) *** ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶችን የሚያሳዩ ሰዎች ካጋጠሙን ወደ ህክምና ተቋማት በመውሰድ ህክምናን ማግኘት ይቻላል:: አሻም! ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው- የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን ገጾች ይወዳጁ https://t.me/DrEstif https://www.facebook.com/DrEstif
إظهار الكل...
Dr. Estifanos(Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

ስለ አዕምሮ ጤና እንወያያለን! Inbox me via telegram @DrEstifanos

👍 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 11 4🎉 2
إظهار الكل...
Dr. Estifanos(Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

ስለ አዕምሮ ጤና እንወያያለን! Inbox me via telegram @DrEstifanos

👍 3
እስቲ ሊንኩን ለወዳጆቻችን በማጋራት የቻናሉን ተከታዮች ቁጥር ከፍ እናድርግ https://t.me/DrEstif
إظهار الكل...
Dr. Estifanos(Psychiatrist)-ዶ/ር እስጢፋኖስ

ስለ አዕምሮ ጤና እንወያያለን! Inbox me via telegram @DrEstifanos

አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው። @tikvahethiopia ችግሩ ከተማሪዎች ነው? ከትምህርት ስርአቱ? ፕሮፍ ግን የረባ የመፍትሄ ሃሳብ እና አሰራርን ተግባራዊ ሳያደርጉ በየአመቱ የተማሪውን እና የህዝቡን ቆሌ መግፈፉ ምን ስሜት ፈጥሮብዎ ይሆን? ይህ አካሄድ የትምህርት ጥራትን ከማረጋገጡ ይልቅ ትውልድን ማኮላሸቱ እና ተስፋ የቆረጠ ወጣትን መፍጠሩ ያሳስበኛል:: ውጤት ያልመጣላቸው ወጣቶችስ ስለ ወደፊታቸው ምን አስበዋል? ምን ታስቦላቸዋል? ይህ ጉዳይ መፍትሄ ካልተበጀለት በቀር ሊፈጠር የሚችለው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ስነልቦናዊ እና አዕምሯዊ ቀውስ እንደ አንድ ዜጋ ያሳስበኛል::
إظهار الكل...
👍 13
إظهار الكل...
የሕይወት ገጾች፡- ድኅረ አደጋ የአእምሮ መታወክ እና ሕክምናው

👍 3
ሙሉ ውይይቱን ገብታችሁ እንድትመለከቱ ጋበዝኳችሁ::
إظهار الكل...
ስለ ድህረ አደጋ የአዕምሮ መታወክ በአሚኮ ቴሌቪዥን የነበረኝ ቃለምልልስ ዛሬ ቅዳሜ ጳጉሜ 2 ከረፋዱ አራት ሰዓት ጀምሮ ስለሚተላለፍ እንድትከታተሉ እጋብዛችኋሁ::
إظهار الكل...
👍 4
إظهار الكل...
ድኅረ አደጋ የአዕምሮ መታወክ

👍 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.