አሲያ ወ መርየም የሱናህ ቻናልአሲያ ወ መርየም
"ሱናህ የኑህ መርከብ ናት! የተሳፈረባት ይድናል ወደ ኋላ የቀረ ይሰጥማል" ◆ ኢማሙ ማሊክ رحمه الله ◆ 📚 📖 📚 📖 📚 📖 📚 📖📚 💡በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል በቻልነው አቅም የትክክለኛውን (የሰለፎች) ትምህርት የምንለቅበት ይሆናል። ተቀላቀሉን እንዲሁም ለሌሎች ሼር ሼር አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer
📢 ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሳዑዲ በመጡት እንግዳ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ልዩ ሙሃዶራ አለን🕰 ዛሬ እለተ ሐሙስ መስከረም 9/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ከሳዑዲ ዐረቢያ በመጡት እንግዳ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! እንግዳችን:- الشيخ الدكتور خالد بن محمد الغفيلي - حفظه الله 👉 ሸይኽ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሙሀመድ አል ጉፈይሊይ (ሀፊዘሁላህ) ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
እምነት የለሾች (ሳይንስ አምላኪዎች) እና እስልምና! 〰 በዚህ ጊዜ በዚህ አይነት በሽታ የተለከፉ ሰዎችን በርክተው እናገኛለን። የበሽታው ተለካፊዎች በብዛት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ተመርቀው የወጡ ሆነው እናገኛለን። በበሽታው የተለከፉ ሰዎች ለዚህ ጠውስ የዳረጓቸው ዋና ዋና ምክንያቶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። 1.የመጀመሪያውና ዋናው ለመንጠልጠያነት የሚጠቀሙት የሳይንስ ጥናትን ነው። ይህም ነገሮች ሲዋሀዱ የሆነ ነገር እንደሚፈጥሩት እንዲህ ሲሆን እንዲህ እንደሚሆነው እያሉ የተወሰኑ መነሻዎችን ተመርኩዘው በዛች ብቻ ተነስተው በሁሉም ነገር የግምት ህይወት ውስጥ ሲዋልሉ ይኖራሉ። ለምሳሌ ሁለት ሃይድሮጅንና አንድ ኦክስጅን ውሃን ይፈጥራሉ የሚለውን ጥናት ደረሱበት ማለት የዚህ ሁሉ ፈጣሪ የመጀመሪያ ዋና አስገኝ ማን እንደሆነ በምርምር ካገኙት ቁንፅል ነገር ተነስተው ከመገመት ውጭ ምንም እውቀት የላቸውም። አሳዛኙ ደካማው ሳይንስ ያልደረሰበትን ነገር፣ አፋቸውን ሞልተው የለም እያሉ ይባስ ከአላዋቂነት ላይ አላዋቂነትን መደረባቸው ነው። መሬትን ስላዩት አለ ብለው ያምናሉ ሰማይን ሳይስ ስላልደረሰበት አናውቅም የተሻለ እውቀት ያስፈልገናል ከማለት ይልቅ የለም ይላሉ። የግዙፉ ሰማይና መሬት አፈጣጠር የሰው ልጅ አፈጣጠር የሠው ልጅ ነፍስ አፈጣጠር የሌሎችም አስደናቂ የአላህ ፍጥረቶች አፈጣጠር በደካማው ምርምራቸው ሊደርሱባቸው አይችሉም። ከፊሉን የለም ከማለት ውጭ ከፊሉን የፍርደ ገምድልነት ፍርድ ከመስጠት ውጭ የሚያውቁት ነገር የለም። أَمْ تَأْمُرُهُمْ أَحْلَامُهُم بِهَـٰذَا ۚ أَمْ هُمْ قَوْمٌ طَاغُونَ አእምሮዎቻቸው በዚህ ያዟቸዋልን? አይደለም በእውነቱ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦች ናቸው፡፡ (ሱረቱ አል ጡር - 32) أَمْ خُلِقُوا مِنْ…
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.