cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሰለፍያ ብቸኛ የሀቅ ጎዳና ናት።

مشاركات الإعلانات
380
المشتركون
-124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ረሡል ሶለላህ አለይሂ ወሠለም እንዲህ አሉ ወላሂ አላመነም ወላሂ አላመነም ወላሂ አላመነም የረሡለላህ ማነው ተባሉ ? ጎረቤቱ ተንኮሉን/ሸሩን ያላመነው
إظهار الكل...
👍 2
ከኢማን ዘለበት ውስጥ ጠካራው ዘለበት ለአላህ ብሎ መውደድና ለአላህ ብሎ መጥላት ነው
إظهار الكل...
💯 2
ሀቢቢ ደፋር ከሆንክ አሏህን በአግባብ ታዘዝ https://t.me/Edris_ebn_Ahmed
إظهار الكل...
👍 4
01:03
Video unavailableShow in Telegram
1.63 MB
👍 4
የውመል ቂያማ ከሠዎች በጣም መጥፎ ማለት ከባለቤቱ ጋር በፍራሽ ላይ ያደረጉትን ሁሉ የሚያወራ ነው ለጓደኛ፣ለእህት፣ለወንድም ለመሳሰሉት
إظهار الكل...
👍 3
ኢማም ኢብኑል ቀይም - አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡- ❝ ከቅጣቶች ሁሉ ትልቁ ቅጣት ባሪያው ነፍስኑን በመርሳት ከአላህ ዘንድ የሆነውን ድርሻዋን በግድየለሽነት መጣሉ ማሳለፉ ነው።❞ 📚الداء والدواء (١٧٣/١) ══════ ❁ ══════ https://t.me/Edris_ebn_Ahmed
إظهار الكل...
💯 3
ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ ❝ አንድ ሰው አላህን ከማስታወስ ለአንዲት ሰዓት ችላ ባለ ጊዜ ሸይጧን  በእርሱ ላይ ይጣበቃል ይቆራኘዋል በሁሉም የስሜት ሸለቆዎች ውስጥ ሊወስደው በመፈለጉ ምክንያት የማታለያ የውሸት ቃሎችን ይገባለታል።❞ 📚ابن القيم | بدائع الفوائد ══════ ❁ ══════
إظهار الكل...
👍 3
አዲስ ተከታታይ ሙሐደራ በመውሊድ ዙሪያ ርዕስ: የመውሊድ ምንነት በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠር ክፍል 1 👌 በመውሊድ ስም ሽርክና ቢድዓን ማስፋፋት 🎤አቅራቢ: ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሐፊዘሁሏህ ⏱ ዕለተ ጁሙዓህ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተደረገ ሙሐዶራ በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል። https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
إظهار الكل...
የመውሊድ_ምንነት_በሸሪዓ_ሚዛን_ክፍል_01_.mp37.45 MB
👍 3
ረሡል ሶለላህ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል የውመል ቂያማ ለኔ ቅርብ የሚሆነው #ስነምግባሩ ያማረ ነው ብለዋል በላጫችሁ ለቤተሠቡ ምርጥ የሆነ ነው አንዳንድ ሠው የውጪ አልጋ የቤት ቀጋ የሚሆን አለ ረሡል ሶለላህ አለይሂ ወሠለም አሉ በኔ ላይ ሶለዋት የሚያበዙት ሠዎች ምልጃዬ ትገቢው ናት https://t.me/Edris_ebn_Ahmed
إظهار الكل...
👍 3
🕑 የመጨረሻው ዘመን ሲቃረብ ሰዎች ከአላህ ይርቃሉ በዱኒያ ፍቅር ይወድቃሉ!! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اقتربَتْ الساعةُ ولا يزدادُ الناسُ على الدنيا إلا حِرْصًا، ولا يزْدادُونَ من اللهِ إلا بُعدًا﴾ “ሰዓቲቱ (ትንሳዔ) ቀርባለች ሰዎች ግን በዱኒያ ላይ ጉጉትን (ፍላጎትን) እንጂ አይጨምሩም። ከአላህ መራቅን እንጂ አይጨምሩም።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 1146 https://t.me/Edris_ebn_Ahmed
إظهار الكل...

👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.