cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Eyoha Tv

✨ለታማኝ፣ የተረጋገጡ እና ፈጣን መረጃዎች t.me/eyohatv - Facebook.com/eyohatv - youtube.com/@eyoha24

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 380
المشتركون
+4224 ساعات
+1317 أيام
+88730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ሹክሹክታ‼️ የአገዛዙ ሀይል ከ1 ወር በፊት በደስታና በፌስታ የኢንተርኔት አገልግሎትን በአማራ ክልል በይፋ መልቀቁን እና ያዋጣኛል ያለውን ሴራ ለማራገብ በሳይበር ሰዎቹ የአማራ ፋኖ አንድነትን መንኮላሸትን ሰበብ አድርጎ  ትግሉ ይኮላሻል የሚል እምነቱን ከወደ ሰሞኑ እንደከሸፈ በደህንነቶቹ በኩል የደረሰው አገዛዙ በልዩ ኦፕሬሽን ሰራዊቱን ወደ አማራ ክልል እያስገባ ኔቶርክና የኢንተርኔት አገልግሎቱን በአንዳንድ አካባቢ እያቋረጠ መሆኑ ተጠቅሷል። ከወደ ሰሞኑ የረገበ የመሰለው አገዛዙ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የመከላከያ ሀይሉን በከፍተኛ እያንቀሳቀሰ ይገኛል። የአማራ ፋኖ አባላቶች ከወትሮው በተለዬ መዘጋጀት ጥንቃቄ ማድረግ አይለያችሁ። የድሮንና የጀት ድብደባ ለማድረግ እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ልብ ያሉት የመረጃ ምንጮች ፋኖዎች አንደኛ አመት መታሰቢያ እና ህዝባዊ ንቅናቄ በሚል በግላጭ የመሰብሰብን አባዜ ቢቀንሱ ይመረጣል ተብሏል።
إظهار الكل...
👍 19
ቤተሰብ 💚💛❤️ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇👇👇👇  የፋኖ የድል ዜናዎች በተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ በግንባር ያለውን ሁነት በቀጥተሰ ለማስተላለፍ እየሰራ ያለውን የዩትዩብ ገፃችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ . . .ቢያንስ ለ10 ሰው በመጋበዝም ቤተሰቡን ያስፉ👇👇 https://www.youtube.com/@eyoha24
إظهار الكل...
👍 4 2
ጎጃም | መርዓዊ‼️ በዛሬው ዕለት የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለጦር ታደሰ ሙሉነህ በርጌድ ነበልባሎች በመርዓዊ ከተማ ባደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን ቻይና ካምፕ የኮንክሪት ምሽግ ሰርቶ ተደብቆ የነበረው በርካታ የኦነግ ብልጽግና አራዊት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: የቡድንና ነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች በፋኖ ገቢ ተደርገዋል:: [ንስር]
إظهار الكل...
👍 20 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተለቃለች‼️ አርቲስት አዜብ ወርቁ ከመንገድ ላይ በጸጥታ ኃይሎች ተይዛ ለሰዓታት ከታሰረች በኋላ ከመሸ ከእስር መለቀቋ ታውቋል።
إظهار الكل...
👍 14
#ሰበር_ዜና‼️ አመሻሹን መርጦ ለማርያም የሚገኘው የሰባ አንደኛ ክፍለጦር አመራሮች በአማራ ፋኖ በጎጃም በዘጠነኛ ክፍለ ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ተደመሰሱ። አባይ ሸለቆ ብርጌድ ባደረገው ማጥቃት ከሰማኒያ በላይ የወራሪው አባላት ሲደመሰሱ የሰባ አንደኛ ክፍለጦር አመራሮች ተደምስሰዋል። ከአመራሮቹ የቀረው ከክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አዱኛ የተባለ የወራሪው መሪ ብቻ መሆኑ ተረጋግጧል ። 9/1/17 ዓ.ም @Eyohatv
إظهار الكل...
12👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር አርቲስት አዜብ ወርቁ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ አርቲስቷ በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደምትገኝ ተገልጸዋል። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም።
إظهار الكل...
16👍 11😁 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፋኖ ከተሞችን ከመቆጣጠር በዘለለ የራሱን መዋቅርና አስተዳደር እያዋቀረ ይገኛል!!
إظهار الكل...
16👍 6
አስቸኳይ የጥንቃቄ መረጃ‼️ አሁን በዚህ ስዓት ባህር ዳር ከተማ በላይ ዘለቀ አለማቀፍ ኤርፖርት ውስጥ ብዛት ያለው የአገዛዙ ሠራዊት እየተራገፈ ነው፤ አስፈላጊው ጥንቃቄና ክትትል ይደረግበት‼️ መረጃውን ልምትችሉት ሁሉ ሼር በማድረግ አዛምቱ
إظهار الكل...
👍 26 6
የጀነራል አሳምነው ትውልድ ቦታ ላላፉት ዘጠኝ ወራት በፋኖ አስተዳደር ስር ባለችው የወሎዋ  ቡግና ወረዳ አገልግሎቶች መቀጠላቸውን አስተዳዳሪው ገለጹ አማራ ፋኖ በወሎ የጀኔራል አሳምነው ኮር ፋኖ ከዘጠኝ ወራት በፊት የብልፅግና ፓርቲን መዋቅር በማፍረስ የቡግና ወረዳን በቁጥጥሩ ካስገባ በኋላ የወረዳው ነዋሪዎችን በመሰብሰብ ይወክለናል የሚሉትን የወረዳ አስተዳዳሪ እንዲመርጡ አድርጓል። በዚህም አቶ ነጋ ፈንቴ በሕዝቡ የተጣለባቸውን አደራ በመቀበል ኃላፊነታቸውን እየተወጡ እንደሚገኙ ገልጸዋል። አይና ቡግና ወረዳ በስሩ 16 ቀበሌዎች ሲኖሩት፡ ከቀበሌ ሊቀመንበሮች ጀምሮ እስከ ስራ አስፈፃሚ አባላት ድረስ በፋኖ አስተዳደር የተመረጡ ሲሆን በብልፅግና ስርዓት ፍትሕ በማጣት የተጎሳቆለውን ማሕበረሰብ በሚገባ እያገለገሉ መሆናቸው ተገልጿል። ወረዳው ከዋና አስተዳዳሪው በተጨማሪ የወረዳው ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ እና ሌሎች ስራ አስፈፃሚዎች የተሾሙለት ሲሆን ተጠሪነታቸው ለአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ፅጌ ኮር መሆኑም ታውቋል። በፋኖ እየተዳደረ በሚገኘው የጄነራል አሳምነው ፅጌ ትውልድ ቀየ አይና ቡግና ወረዳ በመገኘት ከወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ነጋ ፈንቴ እና ከነዋሪዎች ተወካይ ጋር ቆይታ ያደረገው መረብ ሚዲያ ዘገባዎችን አድርሷል፡፡ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ነጋ ፈንቴ አካባቢው በፋኖ ነጻ ከወጣ በኋላ እስከ 2 ሺህ በሚደርሱ የህዝብ ተወካዮች በአዳራሽ ተገኝተው የሲቪል አስተዳደር እንዲመሰረት በተደረሰው ስምምነት መሰረት መመረጣቸውን ገልጸዋል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው ከአዲሱ አስተዳዳር በፊት ከነበሩ የቀበሌ አመራሮች ውስጥ በርካቶች በህዝብና በሀገር ሽማግሌዎች ስብሰባ ይቅርታ ተደርጎላቸው አሁንም በስራ ላይ እንደሚገኙና የጸጥታና ደህንነት ጉዳዩ በፋኖ ጦር እየተመራ ቢሆንም የግል ታጣቂዎችን አባት አርበኛ በማለት በማደራጀት ከፋኖ ጋር ማጣመራቸውን ተናግረዋል፡፡ በህብረትም የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት በማስከበር የህዝብ አገልግሎት እንዲቀጥል መደረጉን አቶ ነጋ ፈንቴ ገልጸዋል፡፡ [ሮሃ]
إظهار الكل...
9👍 6
መሪያችን በድምጻችን እንጂ በሚዲያ ዘመቻ እርጣችሁ ተቀበሉ ብላችሁ ልትግቱን ለምትሞክሩ . . . እረፉ!! የአማራ ተወካይ ማንም አይደለም፣ ራሱ ህዝቡ ነው . . .ሃብቴ ወልዴም፣ ዘመነ ካሴም፣ ምሬ ወዳጆም ሆኑ ኮሎኔል ፈንታው የአማራ ህዝብ ተወካይ ሆነው የሚወጡት በህዝብ ድምጽ እና ሙሉ ይሁንታ እንጂ በሚዲያ ጩኸት አይደለም። በሚዲያ ጩኸት እና በዘመቻ ቢሆን አብይ አህመድ ያሰማራው 250ሺህ የዲጂታል ሰራዊት ለአምስት አመት ሳይሆን ለሺህ አመታት የሚሆን ይሁንታን ያስገኝለት ነበር። ስለዚህ በተለይ የፋኖ የሚዲያና ፕሮፖጋንዳ ክንፍ ነን የምትሉ ግለሰቦችና ሚዲያዎች ምድር መማሳችሁን እና ህዝብን ማወናበዳችሁን አቁሙ!! እንታመልናችኋለን ለምትሏቸው የፋኖ መሪዎች በዚህ ዘመቻ የምታተርፉላቸው ምንም ጥቅም የለም . . . መሪያችን በድምጻችን እንጂ በሚዲያ ዘመቻ መርጣችሁ ተቀበሉ ብላችሁ ልትግቱን ለምትሞክሩ . . . አርበኛ ሜጄር ጄነራል ውባንተ እንዳለው ፋኖ የአማራ ህዝብ ወታደር ነው፣ ስለዚህ በሚዲያ ዘመቻ መሪውን ልትመርጡለት እና በግድ ተቀበል የማለት ሙከራችሁን አቁሙ . . . እረፉ!! "ከሴራ ፖለቲካ እና መከፋፈል የሚያተርፈው ጠላት ብልጽግና ብቻ ነው" ትክክለኛውን የእዮሃ ቲቪን የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ 📢 https://t.me/eyohatv 📢 https://t.me/eyohatv
إظهار الكل...
Eyoha Tv

✨ለታማኝ፣ የተረጋገጡ እና ፈጣን መረጃዎች t.me/eyohatv - Facebook.com/eyohatv - youtube.com/@eyoha24 ✨

👍 7 6
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.