582
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from 💞አውደ💞 ቃል 💞💖
የትኛው ነሽ አንቺ
ፀደይ ነሽ መስከረም ?
ግማሽ መልክሽ አደይ ግማሽ መልክሽ አረም።
ግማሽ የሚቀጠፍ ግማሽ የሚነቀል ፣
የትኛውን ልመን ምንሽን ልቀበል፤
የተኛው ነሽ አንቺ ምህረት ወይስ በቀል?
ስምዖንን መስለሺኝ መስቀሌን ስትይዢ
ለአንድ ሠሞን ፍዳ፣
በየት ዞረሽ ሸጥሽኝ ለብቻ መከራ
ደግሞ እንደ ይሁዳ
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
┉┉✽ 🌬🦋
🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢
ሼር @AWDEKALAT_2112
@AWDEKALAT_2112
መልካም አዳር 💤💤💤🛌🛌🛌🛌
👍 1
Repost from 💞አውደ💞 ቃል 💞💖
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2017🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻
🌻🌻🌻
መልካም🌻አዲስዓ መት
መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻
🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻
🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻
🌻 🌻 🌻
🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻 🌻 🌻
🌻🌻አዲስ
🌻🌻🌻አመት
🌻🌻መ🌻ልካም
🌻🌻አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
🌻መልካም 🌻 አዲስዓመት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌺 ይ🌻ህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት🌻🌼
የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት🌻🌷
የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት🌻🌷
የ🌻ሞገስ 🌻
የ🌻ክብር 🌻
የ🌻ሹመት🌻
የ🌻ታላቅነት🌻
🌻ዓመት 🌼
🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌷🌹🥀
🌻ይ🥀ሁ🌹ን🌷ላ🌼ች🌹ሁ 🌾
🌻🥀 🌼 🥀🌹🌺 🌷
🌻የበረከት 🌻
🌻የሹመት 🌻
🌻የምርቃት 🌻
🌻የመግዛት 🌻
🌻የከፍታ 🌷🌻
🌻ዓመት 🌷🌻
🌻 ይሁን 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌼🌼🌼
🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻
🌻🌻🌻 ያሰብነው የሚሳካበት 🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻
🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻
🌻🌹🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊🌻🌻
🌼@AWDEKALAT_2112🌼
🌼@AWDEJALAT_2112🌼
🌼@AWDEKALAT_2112🌼
🌼🌼🌼🌼
Repost from 💞አውደ💞 ቃል 💞💖
🌼🌼እጅ ከምን🫴🌼🌼
ዘመን ተቀየረ ቀን ቀንን ተክቶ
አዳስ አመት🌼 መጣ አሮጌውን ትቶ
እኛስ..........
የት ይሆን ያለነው
ምንስ ነው ያደረግነው
አንድ ቦታ ቆመን
አንድ አቅጣጫ ይዘን
መጪ ሂይጅ ዘመኑን ቆመን እየቆጠርን
ከነጥላቻችን ልባችን ቆሽሾ
ምን ልብሳችን ቢያምር በአደይ ተብነሽንሾ
ምን ዋጋ ሊኖረው ዘመን መቀየሩ
የመዋደድ ቀመር ሳይገባን ሚስጥሩ
በሀሜት ተሞልተን እርስ በርስ ተባልተን
እኛ ሳንቀየር ዘመንን ለወጥን
መብላት መጠጣቱ መደሰት ባልከፋ
ግን ትርጉም የለውም አንድነት ከጠፋ
አዲስ ዘመን ሲሆን ሲጠባ መስከረም
ለኛም ይሁንልን ከጥፋት መታረም!
🌼@AWDEKALAT_2112 🌼
🌼@AWDEKALAT_2112🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
👍 3👏 2
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.