cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

University Information

--------------U can get ------------------- ➹ info of Ethiopian Universities ➹ about Departments ➹ Mid and Final Exam ➹ Fresh man Module ➹ Last year Exit Exam ---------------------------------------

إظهار المزيد
Ethiopia11 915لم يتم تحديد اللغةالتعليم92 575
مشاركات الإعلانات
803
المشتركون
+124 ساعات
+597 أيام
+12230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✅Remedial Modules ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013
إظهار الكل...
Unit 1 Mathematics Remedial.pdf4.59 MB
History Remedial Note.pptx1.12 MB
Mathematics Remedial Module.pdf12.39 MB
English Remedial Module.pdf3.33 MB
History Remedial Module.pdf1.21 MB
Chemistry Remedial Module.pdf4.97 MB
Geography Remedial Module.pdf8.32 MB
Physics Remedial Module.pdf2.49 MB
Biology Remedial Module.pdf1.55 MB
ሰላ የ Umiversity Information Family ተማሪዎች👋 ፍላጎታቹን ለናንተ ትቻለሁ🤭 ብቻ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ በተነጋገርነው መሰረት በnatural ውስጥ የሚገኙ ፊልዶችን በከፊል ማለትም detail ሳንገባ ግን basic📝የሆኑትን ነገሮች ከተማሪዎችና ከተለያዩ ምንጮች ሰብስቤ ይዥላቹ መጥቻለው🫡 ያልደወልኩበት ዘመድ የለም ያው ብዙዎቹ ጤና👩‍⚕ ነክ ዘርፍ ላይ ናቸውና ከነሱም አሰባስቤያለሁ ለናንተ ማሎነው የለ😉🤭 Natural science field 👨‍⚕ Health 👷‍♀ Engineering 👨‍🏫 Applied science 👩‍💻 IT 🩺Health💉   👩‍⚕Medicine👨‍⚕ የጤና ትምህርት ውስጥ የምናገኘው ዋነኛው medicine ነው። Medicine ጠቅላላ የሰው ህክምና ሲሆን ትምህርቱ 👵7አመት👨‍🦳 ይፈጃል🤭 የentrance ውጤታቹን ጨምሮ medicine ለመግባት ሰቃይ 🧠ተማሪዎች መሆን አለባቹ ጊቢም ቢሆን freshman ላይ በደንብ መስራትና CoC ተፈትናቹ ማለፍ ይኖርባቹሀል አለዛ ግን ወደ ሌሎች የህክምና ዘርፎች እንድትቀላቀሉ ትገደዳላቹ🤷‍♀ ለዛም ብዙ computation ያለበት ፊልድ ነው አሁን ባለበት ሁኔታ ሀገራችን ላይ ለህክምና ባለሞያ የሚከፈለው ደሞዝ የማያስደስት😔 ቢሆንም ወደ ፊት ይሻሻላል ተብሎ ይጠበቃል😊 ስለ ትምህርቱ ከጠየቃቹ ምንም ጥያቄ የለውም በደንብ አርጎ ይከብዳል😩 እውነተኛ ፍላጎትና ፅናት💪 ከሌላቹ ዶክተር እከሌ ወይ ዶክተር እከሊት ለመባል እንዳትገቡ ከልባቹ❤️ የምትወዱትና የምትፈልጉት ከሆነ ግን እናንተም ጎብዙ እኛም 👩‍⚕ዶክተር እንላለን እንዳያሳስባቹ ወደን ነው😁 Dental medicine 😁👨‍⚕ ይህም ልክ እንደ ጠቅላላ ህክምና 7አመት አካባቢ የሚፈጅ ሲሆን ጥርስን ብቻ ታሳቢ ያደረገ ህክምና የሚሰጥበት የህክምና ዘርፍ አይነት ነው ትምህርቱ ያው ህክምና ተብሎ የሚቀል የለም ፈተናውና ውጤት ሰቀላው እዚህም ላይ የተጠበቀ ነው🫡 Veterinary medicine 🐄👩‍⚕ ይሄ ደግሞ የእንስሳት🫏 ህክምና ሲሆን በተመሳሳይ 7አመት ይፈጃል እንዴት አስበውት እንደሆነ አላውቅም🤔 ግን በደንብ ያበላል🤑 ይላሉ ምናልባት ብዙውን የሀገራችን ክፍሎች ለእንስሳት ማለትም ለከብቶች ያላቸው ነገር ይታወቃል ከብት ሲሞት እንደ ሰው ነው ሚለቀስለት እሱን ከግምት ካስገባን እውነትም ሊያበላ ይችላል👌 Nurseing ይሄ ደግሞ ዶክተሮችን በማገዝ ታካሚዎችን ወደ ቀድሞ ጤንነት መመለስ ላይ ትኩረት ያደረገ የስራ አይነት ሲሆን ትምህርቱ 4አመት👍 ይፈጃል ክፍያው አጥጋቢ አይደለም ከዶክተሮቹ በላይ ስራ ይበዛብናል ዶክተሮቹ ትዛዝ እየሰጡ እነርሱ የደበራቸውን ያሰሩናል በሳት የተቃጠለ የደማ ሰው ሲመጣ ሀላፊነቱን ሁሉ እኛ ላይ ይጭናሉ😔 ብላ አንዷን ስጠይቃት ብሶቷን ዘረገፈችው🤭 ከጠቀማቹ ብዬ ነው ግን ሁሉም ቦታ እንደዚህ ይደረጋል ማለት አይደለም🤝 Pharmacy💊 ይህ ትምህርት መድሀኒት ከመሸጥና አንዳንዴም ከማዘጋጀት ጋራ የተገናኘ የስራ አይነት ሲሆን ለመማር 5አመት ይፈጃል ስትመረቁ የራሳቹንም ከፍታቹ ተቀጥራቹም መስራት ትችላላቹ 👨‍⚕አጎቴ pharmacy ነው የተማረው እና ለpharmacy ቤቱ የቤት ኪራይ ብቻ 40ሺ🤑 ብር ይከፍላል በዛላይ አሪፍ ኑሮ ነው ሚኖረው እና ከገቢ አንፃር አሪፍ ይመስለኛል 😋 Anastasia 💉 ይሄ ደግሞ ለቀዶ ህክምና የሚሆኑ መድሀኒቶችን ከመውጋት💉 ጋር ታካሚው ህመሙ እንዳይሰማው የሚያደርጉ ማደንዘዣ ከመስጠት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ትምህርት ሲሆን ለመማር 4አመት ይፈጃል። Medical radiology technology🩻 ይህ ትምህርት x-ray, MRI, CT.s ከማንሳት ጋር የተገናኘ የትምህርት አይነት ነው medicine የወደቁ ተማሪዎች ባብዛኛው ይሄ second ምርጫቸው ሲሆን ጥሩ ውጤት ማምጣት ይጠይቃል ስራ ልይ ረጅም ሰአት ስለማትሰሩ በሁለት ሆስፒታሎች የመቀጠር እድል ይኖራችኋል።👍 Health officer የጤና መኮንን የምንለው ሲሆን generally ስለ ጤና እውቀት ያላቸው ትንተና የሚሰጡ ስለበሽታዎችና ጥንቃቄ መከላከያ መንገድ ግንዛቤ📝 ማስጨበጥ ላይ ይሰራሉ በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ልክ እንደ ዶክተር ነው የሚታዩት 4አመት የሚፈጅ ትምህርት ነው። Medical laboratory🩸 ያው እንደምታውቁት ደምን🩸 ወይንም ሌሎች ምርመራ የሚደረግባቸውን ነገሮች በመውሰድ መርምሮ የበሽታውን አይነት🦠 የሚያሳውቁ ወሳኝ የህክምና የጀርባ አጥንት ናቸው ይሄም 4አመት ይፈጃል ስራው አድካሚ😩 እንደሆነ ይነገርለታል። እንግዲ ጤና ላይ ጨርሰናል ቀጣይ Engineering ላይ እንገናኛለን ከኔ ጋራ ስለቆያቹ ከወንበሬ ተነስቼ እጅ ነስቻለሁ🙏🙏 እናንተ ደግሞ የጓደኞቻቹ በማጋራት ይህንን ጠቃሚ ቻናል እንዲቀላቀሉ Link share ቀማድረግ ጋብዟቸው እኛንም አበረታቱን🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...
Waa'ee Journalism and Communication Department. Dura, Yuunivarsiitiwwan isa barsiisan isiniif yaa Adeeroo 👇 1, Addis Ababa University asitti ( Broadcast fi print web) jedhee iddoo 2tti qoodamuun kennama. Adigrat University Ambo University Axum University Bahirdar University Bule University Debre-Birhan University Debre-Markos University Dire Dawa University Gondar University Haramaya University Hawasa University Jigjiga University Madda Walabu University Mekele University Werabe University Woldia University Wollega University Wollo University Next is about it's Dep indetail and job opportunities 👇
إظهار الكل...
Waa'ee Political Science and International Relations (PSIR).l Department 👇👇 Dura, Yuunivarsiitiwwan isa barsiisan isiniif yaa himu Adeeroo 👇 Addis Ababa University Ambo University Axum University Bahirdar University Bule-Hora University Debre-Markos University Dire-Dawa University Jigjiga University Werabe University Woldia University Wollega University Netx is about it's Dep indetail and job opportunities
إظهار الكل...
Na amana waamichi kun dhugumadha. oduu sobaa Abadan post hin goonu Adeeroo kiyya.
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ragaan kunooti. Arsii yuunivarsiiti Fulbaana 20-21
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Waamicha barattootaa Yuunivarsiitii Arsii Fulbaana 20 fi 21 tti waame መስከረም 20 -21
إظهار الكل...
Waamicha Yuunivarsiitin Arsii barattoota isaa mara Fulbaana 20 fi 21 tti waamee jira.
إظهار الكل...
#Waamicha #yuunivarsitii_Asoosaa Yuunivarsitiin Asoosaa yeroon galmee barattoota idilee bara barnootaa 2017 Fulbaana 27 fi 28/2017 ta’uu beeksise. Guyyaan galmee barattoota yeroo boqonnaa Fulbaana 25 fi 26/2017 akka ta’e ibsamee jira. https://t.me/Dep_Info_2024 https://t.me/Dep_Info_2024
إظهار الكل...
University Information

--------------U can get ------------------- ➹ info of Ethiopian Universities ➹ about Departments ➹ Mid and Final Exam ➹ Fresh man Module ➹ Last year Exit Exam ---------------------------------------

Logistics and Supply Chain Management Yuunivarsiitiwwan isa barsiisan 👇 Addis Ababa University Arsi University Hawasa University Arba Minch University fi kk fakkaatan. Yuunivarsiitin Department kana hin qabne kan armaan gadiiti 👇 👇 Haramaya University Jimma University Madda Walabu University Asosa University Wolaita Soddo University Wachemo University Oda Bultum University Worabe University # Walumaa galatti University isa barsiisan, Addis Ababa, Arsi, Hawasa fi Arba Minch irraa kan hafe. Next, Carraa hojii isaa 👇
إظهار الكل...
👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.